fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید

тнσυgнт°ραι𝔫тιиg 🎞️

тнσυgнт°ραι𝔫тιиg 🎞️

رفتن به کانال در Telegram

B l a c k o u t

نمایش بیشتر
أثيوبيا9 522دسته بندی مشخص نشده است
2 203
مشترکین
+324 ساعت
+107 روز
+1230 روز

در حال بارگذاری داده‌ها

ابر برچسب‌ها
هیچ داده‌ای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
اکتبر '26
اکتبر '26
+1 791
در 1 کانال‌ها
سپتامبر '260
در 1 کانال‌ها
Get PRO
اوت '260
در 1 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '260
در 2 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '260
در 2 کانال‌ها
Get PRO
مه '260
در 3 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '260
در 2 کانال‌ها
Get PRO
مارس '260
در 3 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '260
در 2 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '260
در 1 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '250
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '250
در 1 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '250
در 4 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '250
در 3 کانال‌ها
Get PRO
اوت '250
در 2 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '250
در 4 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '250
در 1 کانال‌ها
Get PRO
مه '250
در 3 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '250
در 2 کانال‌ها
Get PRO
مارس '250
در 3 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '250
در 5 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '250
در 2 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '240
در 2 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '240
در 3 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '240
در 3 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '240
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '240
در 1 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '240
در 2 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '240
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '24
+21
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '24
+45
در 1 کانال‌ها
Get PRO
مارس '24
+364
در 3 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '240
در 3 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '24
+30
در 2 کانال‌ها
تاریخ
رشد مشترکین
اشارات
کانال‌ها
21 اکتبر+3
20 اکتبر+3
19 اکتبر+4
18 اکتبر+3
17 اکتبر+2
16 اکتبر+6
15 اکتبر+2
14 اکتبر+1
13 اکتبر+3
12 اکتبر+1
11 اکتبر+2
پست‌های کانال
ብቸኛ ሰው ነህ፤ በትክክልም ብቸኛ ሰው!። የምትወደውን ዘፈን ማንም አልሰማውም፤ ያነበብከውን መፅሐፍ ማንም አላነበበውም። ቆንጆ ነው ብለህ በምታስበው ቀልድ ማንም አይስቅም። ትዝታዎች አሉህ ነገር ግ
ብቸኛ ሰው ነህ፤ በትክክልም ብቸኛ ሰው!። የምትወደውን ዘፈን ማንም አልሰማውም፤ ያነበብከውን መፅሐፍ ማንም አላነበበውም። ቆንጆ ነው ብለህ በምታስበው ቀልድ ማንም አይስቅም። ትዝታዎች አሉህ ነገር ግን እነሱ ልክ እንደ ዋሻ ዘመን ገንዘብ ይመስላሉ፤ ዛሬ ዋጋ ቢስና የማይጠቅሙ ናቸው። ምንም እንኳን ለአንተ ጠቃሚ ቢሆንም ለሌሎች ምናቸውም ነው። የድሮ ጓደኞችህ ተራ በተራ ተለይተህዋል ቦታዎች እና ፍላጎቶችህ በጠቅላላ ተቀይረዋል። አንተ ምርጥ የጉዞ ባለቤት ነህ። አንተ ማለት ሰይፍ ሰሪ ነህ። አንተ ጥሩ የሆንክበትን ነገር ማንም አይፈልገውም፤ በበጎ አይቀበለውም። ምንም እንኳን በአቀባበልህ አንተ የተሻልክ ብትሆንም ቀረቤታህን አያስተናግዱትም። እና አንዳንዴ እንደ ሰው መቼ ይሆን ወደ ንቃተ ህሊና የምመለሰው? ብለህ ታስባለህ፤ የድሮውን ውበት መቼ ይሆን የምትመልሰው?፤ መቼ ነው እንደገና አስፈላጊ የምትሆነው?፤ ያ መቼም አይሆንም!። በስተመጨረሻ ወደ ጨለማው ወንዝ ትሄዳለህ፡፡ ስንቶች ቀድመውህ ተሻግረው ላይመለሱ የገቡበት ወንዝ። ወደ ማዶ ትሻገራለህ ከዛ ሁሉም ይረሳሃል።     ―አህመድ ካሊድ ታውፊቅ

2
🎶🎶🎶. የጀርባ ምስል. 🎶🎶🎶 "መቆም በቆምክበት ቦታ ብቻ ያለውን ዕድል እንድትጠቀም ያደርገሃል ፣ መሄድ ግን የማታውቀውንም ዕድል እንድትሞክር ይረዳሃል። ስትቆም መጀመሪያ ታረጃለህ ፣ ቆይ
🎶🎶🎶. የጀርባ ምስል. 🎶🎶🎶                       "መቆም በቆምክበት ቦታ ብቻ ያለውን ዕድል እንድትጠቀም ያደርገሃል ፣ መሄድ ግን የማታውቀውንም ዕድል እንድትሞክር ይረዳሃል። ስትቆም መጀመሪያ ታረጃለህ ፣ ቆይቶም ትበሰብሳለህ። ስትሄድ ግን መጀመሪያ ትደክማለህ ፣ ቀጥሎ ግን ትጠነክራለህ። ባለቀ ትናንት አትታሰር ፣ በተበላ ዛሬ አትወስን ፣ ይልቅ ወደማይታውቀው ነገ ሂድ። ነገ ወዳንተ ሳይመጣብህ አንተ ወደ ነገ ሂድ። አንድ ቦታ ላይ የግድ እንድንቆም ቢፈለግ ኖሮ እግር ሳይሆን እንደ ዛፍ ስር ይኖረን ነበር። የመሄዳችን ዋናው ምክኒያቱ የምንቆይበት ምክኒያት አለመኖሩ ነው።" Rophnan - ሮፍናን               
285
3
ከቤቴ ጓሮ ለአንድ ሰው የሚሆን መቃብር እየቆፈርኩ ነበር። እና በወርቅ ሳንቲሞች የተሞላ አንድ ሣጥን አገኘሁ። ይሄ የፈጠነ ለሚስቴ ልነግራት በቀጥታ ወደ ቤቴ መሮጥ ጀመርኩ። ከዚያም በጓሮ ውስጥ ለምን እንደቆፈርኩ አስታወስኩኝና ተመለስኩ።
349
4
የምንፈልገውን ለማግኘት ብቻ ከመማሰን ያገኘነውን በመውደድና በማመስገን ቀናችንን እናስውብ ፡፡ ከመጸለይሽ በፊት ተመስገን በይ። ስለሁሉም ነገር አመስግኝ...በረከቶችሽን ቁጠሪ! ጠዋት ገና ከእንቅልፍ
የምንፈልገውን ለማግኘት ብቻ ከመማሰን ያገኘነውን በመውደድና በማመስገን ቀናችንን እናስውብ ፡፡ ከመጸለይሽ በፊት ተመስገን በይ። ስለሁሉም ነገር አመስግኝ...በረከቶችሽን ቁጠሪ! ጠዋት ገና ከእንቅልፍሽ ስትነቂ....አይኖችሽን ስትገልጭ.....አየሩን ስትተነፍሽ  <<ተመስገን>> በይ!!!...ሞተሽ ልታድሪ ትችይ ነበርና!!! ደግሞ ከአልጋሽ ወርደሽ መሬት ስትቆሚ…‹‹ተመስገን>> በይ! በሆነ ምክንያት የአልጋ ቁራኛ ሆነሽ ልትቀር ትችይ ነበርና!!!  ውለሽ ስትገቢ ተመስገን በይ፣ ብዙዎች እንደወጡ የቀሩ አሉና። በየትኛውም መንገድህ ላይ አመስግን። ምስጋና ቢስ አንደበቶች ልመናን ሲያሻግሩ ለዛቸውን ያጣሉ! 📃መልካም ቀን📄 📨 ሼር 📈
483
5
አለማወቁን የማያውቅ እሱ ሞኝ ነውና ተወው አለማወቁን የሚያውቅ ብልህ ነው አስተምረው ማወቁን የማያወቅ እሱ ያንቀላፋ ነውና አንቃው ማወቁን የሚያውቅ እሱ ጠቢብ ነውና ተከተለው! -ኦሾው #ሱፊዝም
አለማወቁን የማያውቅ እሱ ሞኝ ነውና ተወው አለማወቁን የሚያውቅ ብልህ ነው አስተምረው ማወቁን የማያወቅ እሱ ያንቀላፋ ነውና አንቃው ማወቁን የሚያውቅ እሱ ጠቢብ ነውና ተከተለው! -ኦሾው #ሱፊዝም  
514
6
“መስጠም ማለት በውሃ ውስጥ መውደቅ ማለት አይደለም። የትኛውም አሳ በዚህ መንገድ መስጠም የሚለው ነገር አይገልጸውም፤ ነገር ግን በአየር ላይ ይሰጥማል። ስለዚህ የመስጠም ትርጉሙ ያንተ ባልሆነ ቦታ
“መስጠም ማለት በውሃ ውስጥ መውደቅ ማለት አይደለም። የትኛውም አሳ በዚህ መንገድ መስጠም የሚለው ነገር አይገልጸውም፤ ነገር ግን በአየር ላይ   ይሰጥማል። ስለዚህ የመስጠም ትርጉሙ ያንተ ባልሆነ ቦታ ላይ መውደቅ ነው።”                 ፦አህመድ ካሊድ ተውፊቅ                      
664
7
“አንዳንዴ ደህና ነኝ ስል አጥብቆ የሚይዘኝ ሰው ያስፈልገኛል፤ አይኔን እያየ እንዲህ የሚለኝ ‹አይ አይደለህም አውቃለሁ!› ” ―ፓውሎ ኮሄሎ
“አንዳንዴ ደህና ነኝ ስል አጥብቆ የሚይዘኝ ሰው ያስፈልገኛል፤ አይኔን እያየ እንዲህ የሚለኝ ‹አይ አይደለህም አውቃለሁ!› ”                  ―ፓውሎ ኮሄሎ
590
8
“ሲቀጥል ዛሬ እነዚህ ሁሉ ስሜት ውስጥ አይደለሁም፡፡ ለመታየት፣ ለመገረም፣ ለመዝናናት እና ሌላውን ለማሳመን ፍላጎት የለኝም። አላማዬ ፍፁም እረፍት ነው። ምንም ነገር አለመፈለግ፣ ምንም አለማወቅ፣
“ሲቀጥል ዛሬ እነዚህ ሁሉ ስሜት ውስጥ አይደለሁም፡፡ ለመታየት፣ ለመገረም፣ ለመዝናናት እና ሌላውን ለማሳመን ፍላጎት የለኝም። አላማዬ ፍፁም እረፍት ነው። ምንም ነገር አለመፈለግ፣ ምንም አለማወቅ፣ ምንም አለማስተማር፣ ያለምንም ጥልቅ ግንኙነት፣ መተኛት፣ ከዚያም የበለጠ መተኛት..፡፡”             —ቻርልስ ባውዴላይር
687
9
ስራ አጥ ቦዘኔ ስትሆን ከእናትህ በላይ ዋነኛ ጠላቶችህ ጎረቤቶች ናቸው። ጥሩ የስራ ገቢ ብሎም በራስህ ላይ የለውጥ መሻሻል ማየት ስትጀምር ከሁሉም በላቀ በቁልምጫና በሽብሸባ የሚጠሩህ እነዚው ጎረቤቶችህ ናቸው። ቦዘኔ ስትሆን የሰፈር ሰዎችና ጎረቤቶችህ እራስህን እንድጠላ፣ ምንም ጥቅም እንደሌለ እንዲሰማ የሚያደርጉ ጠላቶችህ ይሆናሉ!። አብዛኛውን ወጣት deep anxiety ውስጥ እንዲዘፈቅና እንዳይወጣ የስነ ልቦና ጥቃት ደጋግመው በአፍና በግልምጫ የማድረስ ባህል አላቸው። ማኀበረሰብ የማይከሰስ አረመኔ ወንጀለኛ ነው። እራስህን አድንና አፋቸውን አዘጋጀቸው!።
790
10
ምላሽ የመስጠት ጥበብ የዲዮጋን አባት ድሃ ልብስ ሰፊ ነበረ። እና ዲዮጋን ብዙ ባለሃብቶችና መኳንንቶች በተገኙበት ትልቅ ድግስ ላይ ተገኝቶ ሳለ አንድ አልጋ ወራሽ ልዑል ሊሳለቅበት ፈልጎ እንዲህ አለው፦“አባትህ ልብስ ሰፊ አልነበረም እንዴ?” ዲዮጋን፦“አዎ” ልዑሉ፦“ታዲያ ለምንድነው እንደሱ ልብስ ሰፊ ያልሆንከው?” ዲዮጋን፦“ማለት! የአንተ አባት ብልህና አርቆ አሳቢ ንጉስ አይደለም እንዴ?” ልዑሉ፦“አዎ” ዲዮጋን፦“ታድያ ለምንድነው አንተ ቅል እራስ ደደብ የሆንከው?” 😐
905
11
“ጥሩ ሰው ነኝ ግን መልአክ አይደለሁም፤ ሃጥያተኛ ነኝ ነገር ግን ሰይጣን አይደለሁም። በትልቅ አለም ውስጥ ከምወደው ሰው ጋር ለመገናኘት የምጥር ትንሽ ልጅ ነኝ፡፡” ―ማሪሊን ሞንሮ
“ጥሩ ሰው ነኝ ግን መልአክ አይደለሁም፤ ሃጥያተኛ ነኝ ነገር ግን ሰይጣን አይደለሁም። በትልቅ አለም ውስጥ ከምወደው ሰው ጋር ለመገናኘት የምጥር ትንሽ ልጅ ነኝ፡፡”                   ―ማሪሊን ሞንሮ
946
12
አብሬው የምጠጣው መላጣው ጀለሴ በጨብሲ ፈረስ ስለ ኤክሱ እያነሳ ሲያለቃቅስ እንዲህ ብዬ አጽናናውት፦“ሴት እና ፀጉርን  ካልተንከባከብካቸው ይሸሻሉ፤ አንተ ደግሞ ሁለቱም ሸሽተውሃል..” አሁን በበደሌ ፈንታ በረኪና እየፈለገ ነው። እኔ ደግሞ ቀላል መንገድ አለ ልሙጡን ባንዲራ ይዘ አስፓልት ውጣ እያልኩት እገኛለሁ። 🤝🏼☹
919
13
All the things you wanted to be... then, all the things you wish you never wished for. It was the delicious itch you go to scratch, then find it is under the skin and can't reach it. So the delicious itch becomes unbearable. It told you what you most want is what you most can't have... and what you most can't have is what you already had, and lost. It was the song of all the promises I failed to keep.
951
14
የፈላስፋው ፍሬድሪክ ኒቼን ደብዳቤዎች ያነበበ ሰው በብቸኝነት ስሜት ብዙ እንደተሰቃየ ይገነዘባል። በ1887 ዓ.ም ለጓደኛው ኮቭሪክ እንዲህ ሲል ደብዳቤ ጻፈለት፦ “ልጅ እያለሁ ብቻዬን ነበርኩ ዛሬ ላ
የፈላስፋው ፍሬድሪክ ኒቼን ደብዳቤዎች ያነበበ ሰው በብቸኝነት ስሜት ብዙ እንደተሰቃየ ይገነዘባል። በ1887 ዓ.ም ለጓደኛው ኮቭሪክ እንዲህ ሲል ደብዳቤ ጻፈለት፦ “ልጅ እያለሁ ብቻዬን ነበርኩ ዛሬ ላይ አርባ አራት አመት ሞልቶኝም ብቻዬን ነኝ። የሰው ልጅ ሁሌም እንደናፈቀኝና እንደፈለኩት ነው። እኔ ግን ይሄ ፍለጋ ሁሌም እራሴን ያስገኝልኛል ምንም እንኳን እራሴን ባልናፍቅም። ከእንግዲህ ወዲህ ማንም ወደ እኔ የሚመጣ የለም፤ እኔማ ወደ ሁሉም ሄጄ ነበር ቢሆንም አንድም አላገኘሁም!።”
998
15
ሃሩኪ ሙራካሚ የተሰኘው የአረብ ጸሃፊ “Kaf Beach” በተሰኘው ታዋቂ ልብ ወለዱ ውስጥ ከፃፋቸው ምርጥ መስመሮች መካከል፦ “አንዳንድ ሰዎች በህይወታችን ውስጥ ቦታ ሳይኖራቸው ለዘላለም በልባችን ው
ሃሩኪ ሙራካሚ የተሰኘው የአረብ ጸሃፊ “Kaf Beach” በተሰኘው ታዋቂ ልብ ወለዱ ውስጥ ከፃፋቸው ምርጥ መስመሮች መካከል፦ “አንዳንድ ሰዎች በህይወታችን ውስጥ ቦታ ሳይኖራቸው ለዘላለም በልባችን ውስጥ ቦታ እንደሚይዙ መቀበል አለብን..።”
951
16
“በህይወቴ ውስጥ የተፈጠሩ አስቸጋሪ ጊዜያት በሙላ እስኪያልፉ እየጠበቅኩ ነው። በዋሻ መጨረሻ ስለሚወጣው ብርሃን ተስፋ አደርግ ነበር። ነገር ግን በቃ የኔ ህይወት ይህ ቢሆንስ?። በዋሻው መጨረሻ መቃ
“በህይወቴ ውስጥ የተፈጠሩ አስቸጋሪ ጊዜያት በሙላ እስኪያልፉ እየጠበቅኩ ነው። በዋሻ መጨረሻ ስለሚወጣው ብርሃን ተስፋ አደርግ ነበር። ነገር ግን በቃ የኔ ህይወት ይህ ቢሆንስ?። በዋሻው መጨረሻ መቃብር...”         ―አህመድ ካሊድ ተውፊቅ
1 024
17
Someone said This can't be the life I protected with a mask back at 2020..😭
968
18
ኩባዎች አንድ አባባል አላቸው፦ “ወደ ትክክለኛው መንገድ ልትመራኝ እንዳትሞክር፤ ምክንያቱም አንተ ብትሄድበት ኖሮ እዚህ ባላገኘውህ ነበር!።”
1 094
19
“በዚህች ምድር ላይ ሰባ ዓመት ብቻ ትኖራለህ፤ እና ምናልባትም እሱ እድሜ ላይ ሳትደርስ ሞት በድንገት ይወስድሃል። ታዲያ ለምን በሀዘን፣ በህመም፣ ስለ ሰዎች እና ስለወደፊትህ በማሰብ እራስህን ታጠፋ
“በዚህች ምድር ላይ ሰባ ዓመት ብቻ ትኖራለህ፤ እና ምናልባትም እሱ እድሜ ላይ ሳትደርስ ሞት በድንገት ይወስድሃል። ታዲያ ለምን በሀዘን፣ በህመም፣ ስለ ሰዎች እና ስለወደፊትህ በማሰብ እራስህን ታጠፋለህ?። ለጥቂት አመታት ብዙ ፍለጋ..”                   –ዶስቶይቭስኪ
1 193
20
ከዚህ በፊት በሺዎች የሚቆጠር ጊዜ ምግብ በልተሃል ግን አሁንም አንዳንዴ ምላስህን ትነክሳለህ ከዚህ በፊት በሺዎች ጊዜ ተራምደሃል ግን አሁንም አንዳንዴ እንቅፋት ይመትሃል ታዲያ ለምንድን ነው አሁንም አንድን ነገር በደጋጋሚ ስላደረከው ብቻ perfect እንድትሆን የምትጠብቀው ተሳሳትክ ማለት ሰው ነህ ማለት ነው መውደቅ አዳማዊ ነው ወድቆ መቅረት ነው ኪሳራው🙌
983