fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید 👈

Yotor Books

Yotor Books

رفتن به کانال در Telegram

📚 እንኳን በደህና መጡ 📚 ➢ በዚህ ቻናል ውስጥ የተለያዩ የሀገራችን ዝነኛ መፅሐፎች በ PDF መልክ ይቀርባሉ። ➢ የአንዳንድ ዝነኛ ግለሰብ ድንቅ አባባሎች በጹሁፍ ይቀርባሉ። ° ° [ የኋላው ከሌለ የለም የፊቱ ] ° ° 🔻 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 🔻  @Yotor_Tereka @Ethio_books33 🛑 ለአስተያየት Or cross @YotorBookBot 🛑

نمایش بیشتر
3 235
مشترکین
+324 ساعت
+87 روز
+5530 روز

در حال بارگیری داده...

ابر برچسب‌ها
هیچ داده‌ای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
دسامبر '24
دسامبر '24
+80
در 4 کانال‌ها
نوامبر '24
+93
در 1 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '24
+111
در 2 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '24
+100
در 1 کانال‌ها
Get PRO
اوت '24
+69
در 1 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '24
+13
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '24
+22
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '24
+33
در 1 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '24
+23
در 1 کانال‌ها
Get PRO
مارس '24
+20
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '24
+16
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '240
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '23
+28
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '23
+42
در 1 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '23
+42
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '23
+33
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '23
+33
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '23
+49
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '23
+63
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '23
+69
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '23
+99
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '23
+60
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '23
+39
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '23
+88
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '22
+83
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '22
+129
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '22
+105
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '22
+159
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '22
+244
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '22
+126
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '22
+249
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '22
+174
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '22
+129
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '22
+498
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '22
+183
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '22
+447
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '21
+399
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '210
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '21
+5
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '21
+18
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '21
+9
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '21
+5
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '21
+11
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '21
+34
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '21
+466
در 0 کانال‌ها
تاریخ
رشد مشترکین
اشارات
کانال‌ها
21 دسامبر+1
20 دسامبر+5
19 دسامبر+9
18 دسامبر+3
17 دسامبر+7
16 دسامبر+3
15 دسامبر+8
14 دسامبر0
13 دسامبر0
12 دسامبر+6
11 دسامبر+2
10 دسامبر0
09 دسامبر0
08 دسامبر+3
07 دسامبر+5
06 دسامبر+8
05 دسامبر+2
04 دسامبر+3
03 دسامبر+3
02 دسامبر+4
01 دسامبر+8
پست‌های کانال
ኤደን የልቧ ምት በጆሮዎቿ ውስጥ እየተሰማት ነበር። ሴቷ ጥያቄዋን ጠየቀች። «ናትናኤል ድንግል መሆንሽን ለምን እንደፈለገ ነግሮሻል?» ኤደን ደነዘዘች። በዚያ ቅጽበት ናቲ ወደ ሴቷ ተመለከተ። በዓይኖቹ ውስጥ ኤደን ከዚህ በፊት አይታው የማታውቀው ነገር ነበር። ፍርሃት። እውነተኛ ፍርሃት። ሴቷ የመጨረሻዋን አረፍተ ነገር በቀስታ ጨመረች። «ምክንያቱም አንቺ የመጀመሪያዋ አይደለሽም፣ ኤደን።» እና በዚያው ቅጽበት ናቲ አንድ እርምጃ ወደ ፊት ወሰደ። «እሷን አትንኪ!» ሴቷ ግን ሽጉጡን ከናቲ ላይ ወደ ኤደን አዞረችው። «እኔ እሷን ልንካት? ናቲ፣ እኔ ልጠብቃት ነው የመጣሁት። ከአንተ!»

2
ዉዴ አንቺ ባትኖሪ ምን ይዉጠኝ ነበር ናትናኤል ነበር ኤደንን ደረቱ ላይ አስተኝቶ እጆቹን ፀጉሮቿ ላይ እያተራመሰ የተናገረዉ ኤደን ደክማለች ከ ደቂቃዎች በፊት ከ ናቲ ጋር የነበረችበት ጥልቅ የ ፍቅር አለም ፍፁም አድክሟታል በ እርግጥ በቀላሉ አልጋ ላይ አልወደቀችለትም እሷን ወደ አልጋ ይዞ ለመዉጣት ለ ስድስት ወራት መልፉት አስፈልጎታል በ እርግጥ ድንግልናዋ አጓጉቶት እንጂ ይሄን ያክል መጠበቅ ፍፁም አልፈጠረበትም ከ ጥልቅ ዝምታ በሀላ እንዳያይባት የምትታገለዉን እንባ ቀስ ብላ ጠረገች ና ናቲ አለች ወዬ አላት አትተወኝማ አለችዉ ጥርጣሬ በተሞላዉ ድምፅ አንቺን እንዳለ በሩ በሀይል መንኳኳት ጀመረ  ከደረቱ ላይ ተነሳችና ሰዉነቷን በ አንሶላ እየሸፈነች ማነዉ አለችዉ ናቲ ድንጋጤዉን ለመሸፈን እየሞከረ እኔንጃ አላት እና ወረደ ነገር ግን እሱ በሩ ጋር ከመድረሱ በፊት በሩ ተበረገደ ና ሽጉጥ የያዘች ሴት ወደ ቤቱ ዘልቃ ገባች እና ሙሉዉን ለማግኘት 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
220
3
የ አፍሪካ ዋና ከተማ ማናት?
284
4
……..LENANTE YEMN GEZEM MRTU BOOK YEMTLUT(LESEW LTGABZUT YEMCHLUT) YETGNAWN NW??? ❓❓❓ ♦️ ❍✰ @Ethio_treca ✰❍ ♦️ ♡ ㅤ       ❍ㅤ         ⎙ㅤ        ⌲             ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ       ˢʰᵃʳᵉ
6 093
5
⇲⇲  ✘ ወንጀልጰእና ቅጣት ✘ ⇲ ⇲ ❏ ❐ ❑ ❒ ❏ ❐ ❏ ❐ ❑ ❒ ❏ ❐ ❈ ደራሲ ፦ Fyodor Dostoevsk ❈ ተርጓሚ ፦ ካሳ ገ/ህይወት እና ፋንቱ ሳህሌ ❈ ይዘት ፦ Unknown ➠➠➠➠ ሼር ያድርጉ!! ➠➠➠➠ አቅራቢ፦⇨ @Ethio_treca                                                 ⇨ @Yotor_Tereka ═══════ •『 ♡ 』• ═══════
5 798
6
⇲⇲  ✘ ቢዝነስ ስትራቴጂ ✘ ⇲ ⇲ ❏ ❐ ❑ ❒ ❏ ❐ ❏ ❐ ❑ ❒ ❏ ❐ ❈ ደራሲ ፦ ዶ/ር አቡሽ አያሌው ❈ ይዘት ፦ Unknown ➠➠➠➠ ሼር ያድርጉ!! ➠➠➠➠ አቅራቢ፦⇨ @Ethio_treca                                                 ⇨ @Yotor_Tereka ═══════ •『 ♡ 』• ═══════
5 122
7
.... እንደምን ከረማቹ ውድ የ Yotor Books አባሎች። እንደሚታወቀው ይህ ቻናል ለረዥም ወራት ምንም ነገር ሳይለቀቅ ቆይቷል። በመሆኑም በቅርቡ ለመቀጠል እና እንደድሮ መፅሐፍቶችንና ፤ ከመፅሐፍት ጋር የተያየዙ ፁሁፎችን ለመልቀቅ ወስነናል። ለወዳጅ ዘመድው share እና like , comment እያደረጋችሁ ጠብቁን... Yotor Books ♦️ ❍✰ @Ethio_treca ✰❍ ♦️ ♡ ㅤ       ❍ㅤ         ⎙ㅤ        ⌲             ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ       ˢʰᵃʳᵉ
4 872
8
⇲⇲  ✘ የተራቡ ጭኖች ✘ ⇲ ⇲ ❏ ❐ ❑ ❒ ❏ ❐ ❏ ❐ ❑ ❒ ❏ ❐ ❈ ደራሲ ፦ ንጋቱ ክፍሌ ❈ ይዘት ፦ Unknown ➠➠➠➠ ሼር ያድርጉ!! ➠➠➠➠ አቅራቢ፦⇨ @Ethio_treca                                                 ⇨ @Yotor_Tereka ═══════ •『 ♡ 』• ═══════
1 169
9
.....የ15 ዓመቷ አና ፍራንክ በምስጢራዊው ቤት ውስጥ ከሞት ተደብቃ እያለች ስለ ትዕግስት፣ ግብረ-ገብነት፣ አመለካከትና ፅናት እንድህ ትለናለች: “ወረቀት ከሰዎች ይበልጥ ትዕግስተኛ ነው።” ለወረቀት ችግርህን ደስታህን ሀዘንህን ጭንቀትህን ለሰው የማትነግረው ሚስጥርህን ልታጫውተው ልትነግረው ትችላለህ። ይሰማሃል አይሰለችህም አያፌዝብህም፤ ፊቱን አያዞርብህም የፈለከውን ያህል በርካታ ሀሳብህን አብዝተህ ብትገልፅለት በትዕግስት ያደምጥሃል ይቀበልሀል። ትልልቅ ሰዎች ሰለሁሉም ነገር የራሳቸው የሆነ የገነቡት አመለካከት አላቸው (አመለካከታቸው ትክክል ይሁን አይሁን ሌላ ጥያቄ ነው) እናም አንድ ነገር ከመወሰናቸው ወይም ከማድረጋቸው በፊት አይወዛገቡም አይጨነቁም፡፡ ለኛ ለወጣቶቹ ግን ሚዛናችንን ጠብቀን የራሳችን የሆነ አመለካከት ይዘን ለመቆየት ችግሩ እጥፍ ድርብ ነው፡፡ በተለይ ደግሞ "ግብረ-ገብ" የሚባሉት ነገሮች ሁሉ እየተንኮታኮቱና እየተደረመሱ ባለበት በዚህ በዘቀጠ ጊዜ፡፡ አዎ አሁን ባለንበት ዘመን ትልቁ ችግር ግበረ-ገቦች፣ ጥሩ አመለካከቶች፣ ብሩህ ራዕዮች፣ የሚያማልሉ ተስፋዎች... ወዘተ ሁሉ ከውልደታችን ጀምሮ አብረውን በውስጣችን ሲያድጉ  ይቆዩና በመጨረሻው ግን መሃል መንገዳችን ላይ እንደግዙፍ ሀውልት ተገትሮ ከሚጠብቀን አፀያፊ እውነታ ጋር መላተምና እንደመስታወት ተንኮታኩቶ መርገፍ ነው፡፡ ትክክል ናቸው፣ ጥሩ ናቸው፣ ተገቢ ናቸው፣ ላከብራቸው ይገባኛል ብየ የማምንባቸው ነገሮች ሁሉ እንደት እስከዛሬ ከአዕምሮየ አውጥቼ እንዳልጣልኳቸው በእውነቱ የሚገርም ነው፡፡ ምክነያቱም ካለው እውነታ አንፃር ሲታዩ የእብድ ወይም የጅል አመለካከቶች የሚመስሉና ይዞ ለመቆየት እጅግ የሚያዳግቱ ናቸው፡፡ ያም ሆኖ አሁንም እንደያዝኳቸው ነው ያለሁት፤ እንደያዝኳቸው እንደምቆይም እርግጠኛ ነኝ፡፡ ምክነያቱም «የሆነው ሁሉ እንዳለ ሆኖ አሁንም ቢሆን ሰዎች ከስር መሰረታቸው (በተፈጥሮ) ጥሩወች ናቸው ብዬ አምናለሁ።» ♦️ ❍✰ @Ethio_treca ✰❍ ♦️ ♡ ㅤ       ❍ㅤ         ⎙ㅤ        ⌲             ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ       ˢʰᵃʳᵉ
1 377
10
⇲⇲  ✘ የብልህነት መንገድ ✘ ⇲ ⇲ ❏ ❐ ❑ ❒ ❏ ❐ ❏ ❐ ❑ ❒ ❏ ❐ ❈ ደራሲ ፦ ግሬሺያን ባልታሳር ❈ ይዘት ፦ Unknown ➠➠➠➠ ሼር ያድርጉ!! ➠➠➠➠ አቅራቢ፦⇨ @Ethio_treca                                                 ⇨ @Yotor_Tereka ═══════ •『 ♡ 』• ═══════
1 282
11
⇲⇲  ✘ ኤክሶድያ ✘ ⇲ ⇲ ❏ ❐ ❑ ❒ ❏ ❐ ❏ ❐ ❑ ❒ ❏ ❐ ❈ ደራሲ ፦ ሰለሞን አበበ ❈ ይዘት ፦ በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተ ልብ ወለድ ➠➠➠➠ ሼር ያድርጉ!! ➠➠➠➠ አቅራቢ፦⇨ @Ethio_treca                                                 ⇨ @Yotor_Tereka ═══════ •『 ♡ 』• ═══════
1 238
12
⇲⇲  ✘ ዛዚ ✘ ⇲ ⇲ ❏ ❐ ❑ ❒ ❏ ❐ ❏ ❐ ❑ ❒ ❏ ❐ ❈ ደራሲ ፦ ስብሃት ገ/እግዚአብሔር ❈ ይዘት ፦ ልብ ወለድ ➠➠➠➠ ሼር ያድርጉ!! ➠➠➠➠ አቅራቢ፦⇨ @Ethio_treca                                                 ⇨ @Yotor_Tereka ═══════ •『 ♡ 』• ═══════
1 064
13
⇲⇲  ✘ ወጣቱና ጫት ✘ ⇲ ⇲ ❏ ❐ ❑ ❒ ❏ ❐ ❏ ❐ ❑ ❒ ❏ ❐ ❈ ደራሲ ፦ ወ/አማኑኤል ጉድሶ ❈ ይዘት ፦ Unknown ➠➠➠➠ ሼር ያድርጉ!! ➠➠➠➠ አቅራቢ፦⇨ @Ethio_treca                                                 ⇨ @Yotor_Tereka ═══════ •『 ♡ 』• ═══════
1 063
14
⇲⇲  ✘ ኬኔዲን ማ ገደላቸው ✘ ⇲ ⇲ ❏ ❐ ❑ ❒ ❏ ❐ ❏ ❐ ❑ ❒ ❏ ❐ ❈ ደራሲ ፦ ዴቪድ ኢ ሼም ❈ ተርጓሚ ፦ ዳኛቸው ይልማ ❈ ይዘት ፦ ውስብስብ የማፊያ ሴራ ➠➠➠➠ ሼር ያድርጉ!! ➠➠➠➠ አቅራቢ፦⇨ @Ethio_treca                                                 ⇨ @Yotor_Tereka ═══════ •『 ♡ 』• ═══════
993
15
⇲⇲  ✘ ከአቶም እስከ ኮከብ ✘ ⇲ ⇲ ❏ ❐ ❑ ❒ ❏ ❐ ❏ ❐ ❑ ❒ ❏ ❐ ❈ ደራሲ ፦ ግርማ ሙልኢሣ ❈ ይዘት ፦ Unknown ➠➠➠➠ ሼር ያድርጉ!! ➠➠➠➠ አቅራቢ፦⇨ @Ethio_treca                                                 ⇨ @Yotor_Tereka ═══════ •『 ♡ 』• ═══════
1 050
16
⇲⇲  ✘ አርምሞ ✘ ⇲ ⇲ ❏ ❐ ❑ ❒ ❏ ❐ ❏ ❐ ❑ ❒ ❏ ❐ ❈ ደራሲ ፦ ዶ/ር ኤልያስ ገብሩ አእምሮ ❈ ይዘት ፦ ልብ ወለድ ➠➠➠➠ ሼር ያድርጉ!! ➠➠➠➠ አቅራቢ፦⇨ @Ethio_treca                                                 ⇨ @Yotor_Tereka ═══════ •『 ♡ 』• ═══════
1 022
17
⇲⇲  ✘ 5፣6፣7 እና ሌሎች ✘ ⇲ ⇲ ❏ ❐ ❑ ❒ ❏ ❐ ❏ ❐ ❑ ❒ ❏ ❐ ❈ ደራሲ ፦ ስብሃት ገ/እግዚአብሔር ❈ ይዘት ፦ ልብ ወለድ ➠➠➠➠ ሼር ያድርጉ!! ➠➠➠➠ አቅራቢ፦⇨ @Ethio_treca                                                  ⇨ @Yotor_Tereka ═══════ •『 ♡ 』• ═══════
1 770
18
⇲⇲  ✘ አሉላ አባ ነጋ ✘ ⇲ ⇲ ❏ ❐ ❑ ❒ ❏ ❐ ❏ ❐ ❑ ❒ ❏ ❐ ❈ ደራሲ ፦ ማሞ ውድነህ ❈ ይዘት ፦ ታሪክ ➠➠➠➠ ሼር ያድርጉ!! ➠➠➠➠ አቅራቢ፦⇨ @Ethio_treca                                                  ⇨ @Yotor_Tereka ═══════ •『 ♡ 』• ═══════
1 930
19
#ጥያቄ! የናንተ የምንም ጊዜው ምርጡና ተወዳጁ  መፅሐፍ የትኛው ነው? ሁላችሁም ተሳተፉ📚
464
20
⇲⇲  ✘ ትኩሳት ✘ ⇲ ⇲ ❏ ❐ ❑ ❒ ❏ ❐ ❏ ❐ ❑ ❒ ❏ ❐ ❈ ደራሲ ፦ ስብሃት ገ/እግዚአብሔር ❈ ይዘት ፦ ልብ ወለድ ➠➠➠➠ ሼር ያድርጉ!! ➠➠➠➠ አቅራቢ፦⇨ @Ethio_treca                                                  ⇨ @Yotor_Tereka ═══════ •『 ♡ 』• ═══════
414