fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید

St.Raguel Secondary School

St.Raguel Secondary School

رفتن به کانال در Telegram
826
مشترکین
-124 ساعت
-57 روز
-1230 روز

در حال بارگذاری داده‌ها

ابر برچسب‌ها
هیچ داده‌ای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
اکتبر '26
اکتبر '260
در 0 کانال‌ها
سپتامبر '260
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '260
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '260
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '260
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '260
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '260
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '260
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '260
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '260
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '250
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '250
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '250
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '250
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '250
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '250
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '250
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '250
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '250
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '250
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '250
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '250
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '24
+3
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '24
+5
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '24
+9
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '24
+8
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '24
+5
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '24
+25
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '24
+10
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '24
+31
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '24
+27
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '24
+9
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '24
+17
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '24
+32
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '23
+849
در 0 کانال‌ها
پست‌های کانال
ለተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች በሙሉ ኮልጌትና ሽቶ መያዝ አይቻልም

2
በአዲስ አበባ ከተማ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ተፈታኞች ወደ ተመደቡበት ዩኒቨርሲቲ መግባት ጀመሩ አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በከተማ አስተዳደሩ የ2016 የትምህርት ዘመን የ1+5
በአዲስ አበባ ከተማ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ተፈታኞች ወደ ተመደቡበት ዩኒቨርሲቲ መግባት ጀመሩ አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በከተማ አስተዳደሩ የ2016 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ብሔራዊ ፈተና ተፈታኝ ተማሪዎች ፈተናውን ወደሚወስዱባቸው ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መግባት ጀመሩ። ከሐምሌ 3 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮም የማኅበራዊ ሳይንስ ተፈታኞች ፈተናቸውን እንደሚወስዱ ተገልጿል፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ኃላፊ ዘላለም ሙላቱ (ዶ/ር) እና የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተጠባባቂ ፕሬዚዳንት ሳሙኤል ክፍሌ (ዶ/ር) ተፈታኝ ተማሪዎች ወደ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ግቢ፣ አራት ኪሎ፣ ኤፍቢኢ እና አምስት ኪሎ ካምፓሶች ሲገቡ አበረታትተዋል፡፡
698
3
ዉድ ወላጆች የትምህርት ቤታችንን የማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎችን ወደ ፈተና ጣቢያ 6 ኪሎ ዩኒቨርሰቲ በሰላም ደርሰዋል ። ሀምሌ 01/10/2016 ዓ.ም+2
ዉድ ወላጆች የትምህርት ቤታችንን የማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎችን ወደ ፈተና ጣቢያ 6 ኪሎ ዩኒቨርሰቲ በሰላም ደርሰዋል ።                             ሀምሌ  01/10/2016 ዓ.ም
591
4
ዉድ ወላጆች የትምህርት ቤታችንን የማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎችን ወደ ፈተና ጣቢያ 6 ኪሎ ዩኒቨርሰቲ በሰላም ደርሰዋል ። ሀምሌ 01/10/2016 ዓ.ም+9
ዉድ ወላጆች የትምህርት ቤታችንን የማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎችን ወደ ፈተና ጣቢያ 6 ኪሎ ዩኒቨርሰቲ በሰላም ደርሰዋል ።                             ሀምሌ  01/10/2016 ዓ.ም
534
5
የትምህርት ቤታችንን የማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎችን ወደ ፈተና ጣቢያ 6 ኪሎ ዩኒቨርሰቲ ፀሎት በማድረገ ሸኝት ተደርጓል ። ሀምሌ 01/10/2016 ዓ.ም+7
የትምህርት ቤታችንን የማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎችን ወደ ፈተና ጣቢያ 6 ኪሎ ዩኒቨርሰቲ ፀሎት በማድረገ ሸኝት ተደርጓል ።                             ሀምሌ  01/10/2016 ዓ.ም
384
6
የትምህርት ቤታችንን የማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎችን ወደ ፈተና ጣቢያ 6 ኪሎ ዩኒቨርሰቲ ፀሎት በማድረገ ሸኝት ተደርጓል ። ሀምሌ 01/10/2016 ዓ.ም+9
የትምህርት ቤታችንን የማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎችን ወደ ፈተና ጣቢያ 6 ኪሎ ዩኒቨርሰቲ ፀሎት በማድረገ ሸኝት ተደርጓል ።                             ሀምሌ  01/10/2016 ዓ.ም
420
7
ዉድ ወላጆች የትምህርት ቤታችንን የማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎችን ወደ ፈተና ጣቢያ 6 ኪሎ ዩኒቨርሰቲ በሰላም ደርሰዋል ። ሀምሌ 01/10/2016 ዓ.ም+3
ዉድ ወላጆች የትምህርት ቤታችንን የማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎችን ወደ ፈተና ጣቢያ 6 ኪሎ ዩኒቨርሰቲ በሰላም ደርሰዋል ።                             ሀምሌ  01/10/2016 ዓ.ም
348
8
ለ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ሀገር አቀፍ ፈተና ኦን ላይን ተፈታኞች በዛሬው እለትም የሶሻል ሳይንስ ተማሪዎች ልምምድ በጠዋቱ መረሀ ግብር የእንግሊዝኛ ፈተና ተፈትነዋል ። ሰኔ 28/10/2+1
ለ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ሀገር አቀፍ ፈተና ኦን ላይን ተፈታኞች በዛሬው እለትም የሶሻል ሳይንስ ተማሪዎች ልምምድ በጠዋቱ መረሀ ግብር የእንግሊዝኛ ፈተና ተፈትነዋል ። ሰኔ 28/10/2016 ዓ.ም
102
9
+9
بدون متن...
102
10
Registration News https://t.me/St_Raguel_Secondary_school
Registration News https://t.me/St_Raguel_Secondary_school
611
11
بدون متن...
645
12
News+2
News
589
13
ለ 12ኛ ክፍል ተማሪዎች በፈተና ወቅት ልታደርጉ የሚገቡ ጥንቃቄዎችን በማንበብ ተግባራዊ እንድታደርጉ እናሳስባለን። https://t.me/St_Raguel_Secondary_school ት/ቤቱ+2
ለ 12ኛ ክፍል ተማሪዎች በፈተና ወቅት ልታደርጉ የሚገቡ ጥንቃቄዎችን በማንበብ ተግባራዊ እንድታደርጉ እናሳስባለን። https://t.me/St_Raguel_Secondary_school ት/ቤቱ
564
14
📌 Some Mathematics concepts shortly 1. Pythagorean theorem: a² + b² = c² 2. Quadratic formula: x = (-b ± √(b² - 4ac)) / 2a 3. Distance formula: d = √((x₂ - x₁)² + (y₂ - y₁)²) 4. Slope-intercept form of a line: y = mx + b 5. Point-slope form of a line: y - y₁ = m(x - x₁) 6. Midpoint formula: ((x₁ + x₂)/2, (y₁ + y₂)/2) 7. Law of sines: a/sin A = b/sin B = c/sin C 8. Law of cosines: c² = a² + b² - 2ab cos C 9. Sum of angles in a triangle: A + B + C = 180° 10. Area of a triangle: A = (1/2)bh 11. Volume of a sphere: V = (4/3)πr³ 12. Volume of a cylinder: V = πr²h 13. Volume of a cone: V = (1/3)πr²h 14. Surface area of a sphere: A = 4πr² 15. Surface area of a cylinder: A = 2πr² + 2πrh 16. Surface area of a cone: A = πr² + πrs, where s is the slant height 17. Binomial theorem: (a + b)ⁿ = Σ(n choose k)a^(n-k)b^k, where Σ is the sum from k=0 to n, and (n choose k) is the binomial coefficient 18. Fundamental theorem of calculus: ∫a^b f(x) dx = F(b) - F(a), where F is the antiderivative of f 19. Derivative of a constant: d/dx(c) = 0 20. Power rule for derivatives: d/dx(xⁿ) = nx^(n-1) 21. Product rule for derivatives: d/dx(fg) = f'g + fg' 22. Quotient rule for derivatives: d/dx(f/g) = (f'g - fg')/g² 23. Chain rule for derivatives: d/dx(f(g(x))) = f'(g(x))g'(x) 24. Mean value theorem: if f is continuous on [a,b] and differentiable on (a,b), then there exists c in (a,b) such that f'(c) = (f(b) - f(a))/(b-a) 25. Intermediate value theorem: if f is continuous on [a,b], then for any y between f(a) and f(b), there exists c in [a,b] such that f(c) = y 26. Rolle's theorem: if f is continuous on [a,b] and differentiable on (a,b), and if f(a) = f(b), then there exists c in (a,b) such that f'(c) = 0 27. Integration by substitution: ∫f(g(x))g'(x) dx = ∫f(u) du, where u = g(x) 28. Integration by parts: ∫u dv = uv - ∫v du 29. L'Hopital's rule: if lim(x → a) f(x)/g(x) = 0/0 or ∞/∞, then lim(x → a) f(x)/g(x) = lim(x → a) f'(x)/g'(x) 30. Taylor series: f(x) = Σ(n=0 to ∞) f^(n)(a)/n!(x-a)^n, where f^(n) is the nth derivative of f 31. Euler's formula: e^(ix) = cos(x) + i sin(x) 32. De Moivre's theorem: (cos x + i sin x)^n = cos(nx) + i sin(nx) 33. Fundamental trigonometric identities: sin² x + cos² x = 1, 1 + tan² x = sec² x, 1 + cot² x = csc² x 34. Double angle formulas: sin 2x = 2sin x cos x, cos 2x = cos² x - sin² x, tan 2x = (2tan x)/(1 - tan² x) 35. Half angle formulas: sin(x/2) = ±√((1 - cos x)/2), cos(x/2) = ±√((1 + cos x)/2), tan(x/2) = ±√((1 - cos x)/(1 + cos x)) 36. Sum-to-product formulas: sin A + sin B = 2sin((A+B)/2)cos((A-B)/2), cos A + cos B = 2cos((A+B)/2)cos((A-B)/2), sin A - sin B = 2cos((A+B)/2)sin((A-B)/2), cos A - cos B = -2sin((A+B)/2)sin((A-B)/2) 37. Product-to-sum formulas: cos A cos B = (1/2)(cos(A-B) + cos(A+B)), sin A sin B = (1/2)(cos(A-B) - cos(A+B)), sin A cos B = (1/2)(sin(A+B) + sin(A-B)), cos A sin B = (1/2)(sin(A+B) - sin(A-B)) 38. Hyperbolic functions: sinh x = (e^x - e^-x)/2, cosh x = (e^x + e^-x)/2, tanh x = sinh x/cosh x 39. Inverse trigonometric functions: arcsin x, arccos x, arctan x 40. Logarithmic identities: log(xy) = log x + log y, log(x/y) = log x - log y, log x^n = n log x 41. Exponential identities: e^x+y = e^x e^y, (e^x)^n = e^(nx), e^0 = 1 42. Binomial coefficients: (n choose k) = n!/(k!(n-k)!) 43. Pascal's triangle: each entry is the sum of the two entries above it 44. Fermat's little theorem: if p is a prime and a is not divisible by p, then a^(p-1) ≡ 1 (mod p) 45. Chinese remainder theorem: if m₁, m₂, ..., mₙ are pairwise coprime integers and a₁, a₂, ..., aₙ are any integers, then there exists an integer x that satisfies the system of congruences x ≡ a₁ (mod m₁), x ≡ a₂ (mod m₂), ..., x ≡ aₙ (mod mₙ) “It all starts with education.” 📚 🔗ለጓደኞቻቹ Share በማረግ Support አድርጉን 🙏 https://t.me/St_Raguel_Secondary_school ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
532
15
ለ12ኛ ክፍል ተማሪዎች አጠቃላይ በኦላይን ፈተና አሰጣጥ፣ በተፈታኝ ተማሪዎች መብት፣ ግዴታና በተከለከሉ ነገሮች ዙሪያ ገለጻ ተደረገ። ሰኔ 26/10/2016 ዓ.ም+6
ለ12ኛ ክፍል ተማሪዎች አጠቃላይ በኦላይን ፈተና አሰጣጥ፣ በተፈታኝ ተማሪዎች መብት፣ ግዴታና በተከለከሉ ነገሮች ዙሪያ ገለጻ ተደረገ። ሰኔ 26/10/2016 ዓ.ም
725
16
#
435
17
6. ማንኛውም ተፈታኝ ወደ መፈተኛ አዳራሽ መግቢያ ካርድ እና ማንነቱን በግልጽ ለመለየት የሚያስችል የትምህርት ቤት ወይም የቀበሌ መታወቂያ ወይም የወሳኝ ኩነት ምስክር ወረቀት ይዞ የመገኘትና ሲጠየቅም የማሳየት ግዴታ አለበት፡፡ ወደ መፈተኛ አዳራሽ መግቢያ ካርድ ሳይዙ መፈተን የተከለከለ ነው፡፡ 7. ተፈታኞች በሐኪም ከታዘዘ መድኃኒት ውጭ ወደ መፈተኛ ክፍል ምንም ዓይነት መድኃኒትና መድኃኒት መውሰጃዎችን ይዞ መግባት በጥብቅ የተከለከለ ነው፡፡ 8. ተፈታኞች ወደመፈተኛ አዳራሽ ምግብና ውሃ ይዘው መግባት የጠከለከለ ነው፡፡ ነገር ግን በጤና ምክንያት የግዴታ መጠቀም ያለባቸው ሲሆኑ ከመፍተኛ ከፍል ውጪ (በር አካባቢ) አስቀምጠው ለፈታኝ መምህር እያሳወቁ ሲፈቀድላቸው መጠቀም ይችላሉ፡፡
445
18
1.ማንኛውም ተፈታኝ አጤሬራ፣ ስልክ፣ ሃርድ/ፍላሽ ድስክ፣ ስማርት ሰዓት፣ የጌጥ መነጽር፣ ጌጠኛ ቀለበት፣ ማጂክ ጃኬት፣ ቁልፍ ወይም ምንም ዓይነት ድምጽና ምስል የሚቀዱ/የሚቀርጹ ኤሌክትሮኒክስ መሣሪያዎችን ይዞ ወደ መፈተኛ ክፍል ውስጥ መግባት የተከለከለ ነው፡፡ 2. ፈተና በሚሰጥባቸው ኮምፕዩተሮች ላይ በሚመለከተው አካል ደህንነቱ ያልተረጋገጠ የትኛውንም ዓይነት መተግበሪያ መጫን ወይም ማህበራዊ ሚዲያዎችን መጠቀም የተከለከለ ነው፡፡ ሆኖ ሲገኝም የፈተና ውጤት ከመሰረዝ በተጨማሪ አግባብነት ባለው ህግ ተጠያቂ ያደርጋል፡፡ 3. ፈተና እየተሰጠ ባለበት ወቅት በማንኛውም አማራጭ የመፈተኛ ኮምፕዩተሮችን በመጠቀም የኤሌክትሮኒክ መልዕክት ለማንኛውም ሶስተኛ ወገን መላክም ሆነ መቀበል በጥብቅ የተከለከለ ነው፡፡ ሆኖም ሲገኝ ያለ ምንም ቅድመ ሁኔታ ፈተናው የሚሰረዝ ይሆናል፡፡ አግባብነት ባለው ህግ ተጠያቂ ይሆናል፡
443
19
بدون متن...
428
20
بدون متن...
432