cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

St.Raguel Secondary School

Show more
Advertising posts
840
Subscribers
+524 hours
+17 days
-430 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Repost from N/a
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
Repost from N/a
Photo unavailableShow in Telegram
ውድ ደንበኞቻችን አሁናዊ የትምህርት ቤታችን የቴሌግራም መረጃ ቻናላችን “Debre Haile St.Raguel Secondary School” በሚል የተከፈተውን እንድትጠቀሙ እናሳስባለን፡፡
Show all...
🤷 6👨‍💻 4👍 1
የ2016 ትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ (12ኛ ክፍል) የበይነ መረብ (Online) ተፈታኞች መፈተኛ ይፋ ሆነ፡፡ (ግንቦት 10/2016 ዓ.ም) የ2016 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና በወረቀትና በበይነ መረብ የሚሰጥ መሆኑ ይታወቃል፡፡ በዚሁ መሠረት በበይነ መረብ ፈተናውን የሚወስዱ ተፈታኞች ከዚህ በታች በተገለጸው አድረሻ ብቻ የሚፈተኑ ይሆናል፡፡ ስለሆነም ፈተናውን ከመውሰዳቸው በፊት ሁሉም ተፈታኞች በቂ ልምምድ ማድርግ አስፈላጊ በመሆኑ ከዛሬ ቅዳሜ ግንቦት 10/2016 ዓ.ም ጀምሮ በሚከተለዉ አድራሻ ተፈታኞች በሚገኙበት ክልል የተደለደሉ ስለሆነ ልምምድ ማድረግ የሚችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡ ተፈታኞች ልምምድ ለማድረግ ከዚህ በፊት ለክልል/ከተማ አስተዳደር ቀድሞ የተላከውን የይለፍ ቃልና ስም (User Name and Password) ከየትምህርት ቤቶቻቸው ማግኘት ይችላሉ፡፡ በዚሁ መሠረት መጀመሪያ ወደ መፈተኛ ሲሰተሙ እንደገቡ የማይረሱትን የግላቸውን የይለፍ ቃል የሚቀይሩ ይሆናል፡፡ ማሳሰቢያ፡-ተፈታኞች ከተደለደሉበት ክላስተር ዉጪ ሲሰትሙን መጠቀም የማይችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያዎቹን ይጫኑ! What Sapp: - https://whatsapp.com/channel/0029VaHFiBpA2pLF0lLslK2D You Tube: https://www.youtube.com/@addisababaeducationbureau9728 TikTok፡- tiktok.com/@aaeducationbureau Telegram ፡ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc
Show all...
1
ለ12ኛ ክፍል ተማሪዎችና ወላጆች ዛሬ ማለትም በ10/09/2016 ዓ.ም በተወያየነው መሰረት የምታመጡት ለፈተና የሚያስፈልገው የላፕቶፕ ስፔስፊኬሽን >= Ci 3 WINDOWS 8.1, 10,11 RAM- >=4GB HARD DISK- >=250 GB FREE PROCESSOR- >=1.8 BATTERY STORAGE > 1Hr MOUTH AND KEY BOARD AVAILABLE
Show all...
🖕 3
ለ12ኛ ክፍል ተማሪዎችና ወላጆች ዛሬ ማለትም በ10/09/2016 ዓ.ም በተወያየነው መሰረት የምታመጡት ለፈተና የሚያስፈልገው የላፕቶፕ ስፔስፊኬሽን >= Ci 3 WINDOWS    8.1, 10,11 RAM-    >=4GB HARD DISK-   >=250 GB FREE PROCESSOR-  >=1.8 BATTERY STORAGE > 1Hr BATTERY CABLE, MOUTH AND KEY BOARD AVAILABLE
Show all...
👍 3
ለ12ኛ ክፍል ተማሪዎችና ወላጆች ዛሬ ማለትም በ10/09/2016 ዓ.ም በተወያየነው መሰረት የምታመጡት ለፈተና የሚያስፈልገው የላፕቶፕ ስፔስፊኬሽን >= Ci 3 WINDOWS    8.1, 10,11 RAM-    >=4GB HARD DISK-   >=250 GB FREE PROCESSOR-  >=1.8 BATTERY STORAGE > 1Hr BATTERY CABLE, MOUTH AND LAPTOP KEY BOARD AVAILABLE
Show all...
👍 5 1
2
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.