cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

St.Raguel Secondary School

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
845
Suscriptores
-224 horas
Sin datos7 días
+1030 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

2
ለት/ቤቱ ተማሪዎች በሙሉ በትምህርት ሚኒስቴር እውቅና የተሰጠው eTemari.net ላይ በተመረጡ የትምህርት ዓይነቶችን የተለያዩ ኖቶች፣ ጥያቄዎች፣ የጥያቄዎች ማብራሪያ ወዘተ ያሉት በመሆኑ በተለይ የ12ኛ ክፍሎች ለብሄራዊ ፈተና የሚያዘጋጅ ስለሆነ መጠቀም የምትችሉ እስከ ግንቦት 3/2016 ዓ.ም ድረስ በነፃ መመዝገብ የምትችሉ ሲሆን ግንቦት 4/2016 ዓ.ም ጀምሮ 980 ብር የሚያስከፍል መሆኑን እንገልፃለን።
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
😁 23👎 8😱 4🖕 3👍 2 2👏 1
Photo unavailableShow in Telegram
ውድ የትምርት ቤታችን ወላጆች እና አሳዳጊዎች! ዛሬ ማለትም ሚያዚያ 29 ቀን 2016 ዓ.ም ሙሉ ቀን ትምህርት የነበረ ሲሆን ልጆቻችሁን ያልላካችሁ ብዙ ወላጆች ነገ ማለትም ረቡዕ ሚያዚያ 30 ይህ እንዳይደገም እያሳሰብን በተለይ 12ኛ ክፍል ተማሪዎች ሥርዓተ-ትምህርቱ የሚጠይቀውን የትምህርት ይዘት ያላጠናቀቀ ተማሪ ፈተና ላይ እንደማይቀመጥ ከወዲሁ እናሳውቃለን፡፡
Mostrar todo...
😁 14👎 7👍 1
የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና የሚሰጥበት ቀን ይፋ ሆነ ************** የ2016 የትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ወይም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና የሚሰጥበት ቀን ይፋ ሆኗል። የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ከሐምሌ 3 እስከ 5 ለማህበራዊ ሳይንስ እንዲሁም ከሐምሌ 9 እስከ 11/2016 ዓ.ም ለተፈጥሮ ሳይንስ ተፈታኞች በበይነ መረብ (ኦን ላይን) እና በዩኒቨርሲቲ ውስጥ በወረቀት ይሰጣል። በወረቀት ላይ የሚፈተኑ የማህበራዊ ሳይንስ ተፈታኞች ሰኔ 30 እና ሐምሌ 01/2016 ዓ.ም እንዲሁም የተፈጥሮ ሳይንስ ሐምሌ 6 እና 7/2016 ዓ.ም ወደ ዩኒቨርስቲ እንደሚገቡ ከትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ያገኘነው መረጃ ያመላክታል።
Mostrar todo...
😭 6🙉 3
የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና በተመረጡ ከተሞች በኦንላይን ይሰጣል‼️ 🗣ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ የ2016 ዓ.ም 12ኛ ክፍል መልቀቂያ ብሔራዊ ፈተና በተመረጡ ከተሞች በኦንላይን እንደሚሰጥ ትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል። የትምህርት ሚኒስትሩ ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ ፤ " ፈተናው ሙሉ በሙሉ በኦንላይን ለመስጠት ባይቻልም በክልሎች በተመረጡ ከተሞች ለመስጠት እየተሠራ ነው " ብለዋል። " በሁሉም ክልሎች ያሉ የተመረጡ ተማሪዎች በኦንላይን ፈተናቸውን ይወስዳሉ " ሲሉ አሳውቀዋል። ቀሪዎቹ ደግሞ በተለመደው አግባብ ፈተናቸውን እንደሚወስዱ ገልጸዋል። የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር እሸቱ ከበደ በበኩላቸው ፤ ፈተናው በኦንላይን ለመሥጠት የሚያስችል የቅድመ ዝግጅት ሥራ እየተሠራ ነው ብለዋል። ተማሪዎች በሙከራ ፈተና እንዲለማመዱ እንደሚደረግ ገልጸዋል። የአሰልጣኞች ስልጠና በመስጠት ተማሪዎች ተደጋጋሚ ስልጠና እንደሚሰጣቸው አመልክተዋል። ከቀጣይ ሳምንት ጀምሮ የአሰልጣኞች ስልጠና መስጠት ይጀመራል ብለዋል። @Esat_tv1 @Esat_tv1
Mostrar todo...