fa
Feedback
Afri ፈጣን መረጃ

Afri ፈጣን መረጃ

رفتن به کانال در Telegram

እንኳን ደህና መጡ። ፈጣንና ወቅታዊ መረጃዎች በፍጥነት የሚያገኙበት ትክክለኛው የAfri today (Afri ፈጣን መረጃ ) የቴሌግራም ቻናል ነው ። እናመሰግናለን። 📢 ፈጣን ሀገራዊ መረጃዎች 📢 ዓለም ዓቀፍ መረጃዎች 📢 አዝናኝ እና አስተማሪ መረጃዎች 📢 ወቅታዊ ጉዳዮች 📢 ሁሉንም በአንድ የሚያገኙበት ቻናል ነው ።

نمایش بیشتر
4 199
مشترکین
-424 ساعت
-167 روز
-4630 روز

در حال بارگیری داده...

ابر برچسب‌ها
هیچ داده‌ای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
سپتامبر '26
سپتامبر '26
+42
در 0 کانال‌ها
اوت '26
+77
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '26
+65
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '26
+57
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '26
+30
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '26
+57
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '26
+52
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '26
+28
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '26
+35
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '25
+37
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '25
+73
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '25
+93
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '25
+105
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '25
+109
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '25
+159
در 1 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '25
+479
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '25
+132
در 1 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '25
+147
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '25
+92
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '25
+67
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '25
+122
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '24
+89
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '24
+68
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '24
+114
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '24
+66
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '24
+79
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '24
+203
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '24
+105
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '24
+209
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '24
+103
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '24
+112
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '24
+94
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '24
+73
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '23
+5 864
در 0 کانال‌ها
تاریخ
رشد مشترکین
اشارات
کانال‌ها
21 سپتامبر0
20 سپتامبر0
19 سپتامبر+4
18 سپتامبر+1
17 سپتامبر+1
16 سپتامبر0
15 سپتامبر+1
14 سپتامبر+1
13 سپتامبر+2
12 سپتامبر+5
11 سپتامبر+3
10 سپتامبر+1
09 سپتامبر0
08 سپتامبر+3
07 سپتامبر+1
06 سپتامبر+1
05 سپتامبر+3
04 سپتامبر+2
03 سپتامبر+5
02 سپتامبر+4
01 سپتامبر+4
پست‌های کانال
ዘመነ ካሴ ትግራይ ሆኖ በትግራይ ቴሌቭዥን መግለጫ ሰጥቷል። በመግለጫውም በጃል መሮ ከሚመራው በኦሮሞ ነፃነት ሰራዊት፣ በህውሀትና በሌሎች አራት ድርጅቶች መሀከል ጥምረት እንደተፈጠረ አምኗል። ዘመነ
ዘመነ ካሴ ትግራይ ሆኖ በትግራይ ቴሌቭዥን መግለጫ ሰጥቷል። በመግለጫውም በጃል መሮ ከሚመራው በኦሮሞ ነፃነት ሰራዊት፣ በህውሀትና በሌሎች አራት ድርጅቶች መሀከል ጥምረት እንደተፈጠረ አምኗል። ዘመነ ትግራይ ሆኖ ጥሬ ስጋና ውስኪ ከሴት ጋር እየቀረበለት ከተቀመጠ ሰንብቷል ብዬ ከተናገርኩ ቆይቻለሁ። እስከዛሬ ሲሸፋፍኑት የነበረውን ጥምረትም መሸሸግ የማይቻልበት ደረጃ ስለደረሰ ዛሬ “ተናገር” ብለውት ላብ እያጠመቀው ተናግሯል።

2
Breaking News : አሜሪካ የኢትዮጵያን የጦር መሳሪያ ማዕቀብ ማንሳቷን ተግባራዊ አደረገች። U.S. Department of State – Directorate of Defense Trade Control
Breaking News : አሜሪካ የኢትዮጵያን የጦር መሳሪያ ማዕቀብ ማንሳቷን ተግባራዊ አደረገች። U.S. Department of State – Directorate of Defense Trade Controls (DDTC) የአሜሪካ መንግሥት በኢትዮጵያ ላይ ተጥሎ የነበረው የጦር መሳሪያ ማዕቀብ መነሳቱን ተግባራዊ አድርጓል። ባለፈው ዓመት ግንቦት ወር መጀመሪያ ላይ በአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአገር መከላከያ ንግድ ቁጥጥር ዳይሬክቶሬት በኢትዮጵያ ላይ ተጥሎ የቆየው የጦር መሳሪያ እንደሚነሳ ካሳወቀ በኋላ ውሳኔው ከመስከረም 8/2019 ዓ.ም. ጀምሮ ተግባራዊ መሆኑን ይፋ ሆኗል። ዳይሬክቶሬቱ አሜሪካ በኢትዮጵያ ላይ ስትከተል የነበረችውን የክልከላ ፖሊሲ አንስቷል።
535
3
የሩሲያው “Aurus Diplomacy” ! እየተካሄደ ባለው የ BRICS ጉባኤ ላይ ከተስተዋሉ ዋና ክስተቶች መካከል የሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን እና የኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አቢ
የሩሲያው “Aurus Diplomacy” ! እየተካሄደ ባለው የ BRICS ጉባኤ ላይ ከተስተዋሉ ዋና ክስተቶች መካከል የሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን እና የኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አቢይ አሕመድ በጋራ በአንድ ኦፊሴላዊ ሊሙዚን ተቀምጠው ወደ ስብሰባው አዳራሽ ሲደርሱ የታዩበት አጋጣሚ የበርካታ ዓለም አቀፍ የዲፕሎማሲ ተንታኞችን ትኩረት ስቧል። በዓለም አቀፍ ፕሮቶኮል ትንተና እይታ ይህ ድርጊት መደበኛ የመጓጓዣ ስርዓት ሳይሆን የ High level ዲፕሎማሲያዊ መልእክት ያዘለ ክስተት ነው። “Car Diplomacy” (የመኪና ውስጥ ዲፕሎማሲ) ይሉታል ተንታኞቹ። የፑቲን የታሪክ ማህደር እንደሚያሳየው ማንኛውንም የሀገር መሪ ጥብቅ ጥበቃ በሚደረግለት ፕሬዚዳንታዊ “Aurus Senat” ሊሙዚን ውስጥ አብሮ እንዲሳፈር መጋበዝ የተለመደ እና የየዕለት ፕሮቶኮል አይደለም። ይልቁንም ይህ አካሄድ ፑቲን በጥቂት ልዩ አጋጣሚዎች ላይ ብቻ የተጠቀሙበት የስነ ልቦና እና የስትራቴጂካዊ ወዳጅነት ማሳያ መንገዳቸው ነው።
1 018
4
ሰበር_መረጃ: የTHAAD ሚሳኤል መከላከያ ሲስተም ፈላጊ መሣሪያ በዮርዳኖስ–ሶሪያ ድንበር አቅራቢያ መገኘቱ ተሰማ ! የአሜሪካ የTHAAD ሚሳኤል መከላከያ ሲስተም የሚጠቀመው የኢንፍራሬድ ፈላጊ (se
ሰበር_መረጃ: የTHAAD ሚሳኤል መከላከያ ሲስተም ፈላጊ መሣሪያ በዮርዳኖስ–ሶሪያ ድንበር አቅራቢያ መገኘቱ ተሰማ ! የአሜሪካ የTHAAD ሚሳኤል መከላከያ ሲስተም የሚጠቀመው የኢንፍራሬድ ፈላጊ (seeker) በከፊል ሳይበላሽ በዮርዳኖስ–ሶሪያ ድንበር አቅራቢያ ባለ በረሃ አካባቢ ተገኝቷል ተብሏል። ይህ ፈላጊ የሚሳኤሉን ዒላማ ለመለየትና ለመከታተል የሚረዳው “ዓይን” ሲሆን፣ በTHAAD የማጥፊያ መሣሪያ ውስጥ ካሉ በጣም ስሱ ክፍሎች አንዱ ነው። የዚህ ክፍል በአንጻራዊ ሁኔታ ሳይበላሽ መገኘቱ፣ ሚሳኤሉ በምን ሁኔታ እንደጠፋ እና በውስጡ የተጠቀሰው ቴክኖሎጂ ምን ዓይነት እንደሆነ ለመረዳት ጠቃሚ መረጃ ሊሰጥ ይችላል ተብሏል።
866
5
ሰበር - የሁቲ ኃይሎች ወሳኙን የባብ አል-መንደብ ሰርጥ ተቆጣጠሩ‼ በኢራን የሚደገፉት የየመን የሁቲ ኃይሎች የሞካን ወደብ ከተማ ከተቆጣጠሩ በኋላ፣ ወሳኙን የባብ አል-መንደብ ሰርጥ እና የፔሪም ደሴ+2
ሰበር - የሁቲ ኃይሎች ወሳኙን የባብ አል-መንደብ ሰርጥ ተቆጣጠሩ‼ በኢራን የሚደገፉት የየመን የሁቲ ኃይሎች የሞካን ወደብ ከተማ ከተቆጣጠሩ በኋላ፣ ወሳኙን የባብ አል-መንደብ ሰርጥ እና የፔሪም ደሴትን በቁጥጥራቸው ሥር ማዋላቸው ተዘገበ። ይህ ግስጋሴ ሁቲዎች በአብዛኛው የቀይ ባሕር ዳርቻ እና ለዓለም አቀፍ የንግድና ነዳጅ ዝውውር ዋና በሆነው የባሕር መስመር ላይ ከፍተኛ ቁጥጥር እንዲያገኙ አስችሏቸዋል።
807
6
በ18ኛው የብሪክስ አባል ሀገራት የመሪዎች ጉባኤ ላይ ለመሳተፍ ሕንድ የገቡት የግብጽ ፕሬዚዳንት አብደል ፈታህ አል-ሲሲ በተመሳሳይ በጉባኤው ለመሳተፍ ኒው ዴልሂ ከገቡት የሩሲያ ፕሬዚዳንት ቭላድሚር+1
በ18ኛው የብሪክስ አባል ሀገራት የመሪዎች ጉባኤ ላይ ለመሳተፍ ሕንድ የገቡት የግብጽ ፕሬዚዳንት አብደል ፈታህ አል-ሲሲ በተመሳሳይ በጉባኤው ለመሳተፍ ኒው ዴልሂ ከገቡት የሩሲያ ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ጋር በሁለትዮሽ እና በቀጠናዊ ጉዳዮች ዙሪያ ተወያይተዋል [#የዓባይ/ናይል ጉዳይ ዋነኛው አጀንዳ መሆኑ ሳይታለም የተፈታ ነው] በተመሳሳይ ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ ዛሬ ከስዓት ከሩሲያ ፕ/ት ቭላድሚር ፑቲን ጋር በሁለትዮሽ እና በቀጠናዊ ጉዳዮች ዙሪያ ለመምከር ቀጠሮ የያዙ ሲሆን የኢትዮጵያ የህልውና ጥያቄ የሆነው #የቀይ_ባህር ጥያቄ ተቀዳሚና ዋነኛ አጀንዳ እንደሚሆን ይጠበቃል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የሩሲያ ፕ/ት ቭላድሚር ፑቲን ኢትዮጵያን እንዲጎበኙ እንደሚጋብዟቸው መረጃዎች ያሳያሉ።
796
7
በኢራን የሚደገፉ የሁቲ ታጣቂዎች በቀይ ባሕር እና በኤደን ባሕረ ሰላጤ (በሕንድ ውቅያኖስ) መካከል የሚገኝውን እጅግ ወሳኝ ጠቀሜታ ያለውን የባብ ኤል-መንደብ (Bab el-Mandeb) መተላለፊያ ሰር+2
በኢራን የሚደገፉ የሁቲ ታጣቂዎች በቀይ ባሕር እና በኤደን ባሕረ ሰላጤ (በሕንድ ውቅያኖስ) መካከል የሚገኝውን እጅግ ወሳኝ ጠቀሜታ ያለውን የባብ ኤል-መንደብ (Bab el-Mandeb) መተላለፊያ ሰርጥ ለመቆጣጠር ወሳኝ ጠቀሜታ ያለውን የሞካ ወደብን (Mokha port) ዛሬ ጠዋት በእጃቸው አስገብተዋል። በሳውዲ አረቢያ የሚደገፉ የየመን ወታደሮች የሞካ ወደብን ለቀው መውጣታቸው ተከትሎ የሁቲ ታጣቂዎች ስፍራውን በእጃቸው ማስገባታቸው የተዘገበ ሲሆን ይህ ድል የኢራን መንግስት ከሆርሙዝ ሰርጥ ባሻገር ተጽእኖውን በሕንድ ውቅያኖስ፣ በኤደን ባሕረ ሰላጤ እና በቀይ ባህር አካባቢ ለማስፋት የያዘውን እቅድ ለማሳካት የሚረዳው ይሆናል።
969
8
"የደህንነት ካሜራ በመቶዎች የሚቆጠሩ ውሾችን ከአንድ ቤት ውጭ ተሰብስበው ቀረጸ። ልክ እኩለ ሌሊት ካለፈ በኋላ፣ የሰፈር የደህንነት ካሜራ ማንም ሊያብራራው የማይችለውን ነገር ቀረጸ። አንድ የጎዳና
"የደህንነት ካሜራ በመቶዎች የሚቆጠሩ ውሾችን ከአንድ ቤት ውጭ ተሰብስበው ቀረጸ። ልክ እኩለ ሌሊት ካለፈ በኋላ፣ የሰፈር የደህንነት ካሜራ ማንም ሊያብራራው የማይችለውን ነገር ቀረጸ። አንድ የጎዳና ውሻ ከመንገዱ መጨረሻ ላይ ካለ አሮጌ ቤት ውጭ ቆመ። ከዚያም ሌላ መጣ ። ከዚያም ሌላ በአንድ ሰዓት ውስጥ፣ በደርዘን የሚቆጠሩ ውሾች በቤቱ ፊት በጸጥታ ተቀምጠው ነበር። ፀሐይ ስትወጣ በመቶዎች የሚቆጠሩ ውሾች ነበሩ። ጎረቤቶች አንድ ሰው እየመገባቸው ለምግብ እንደሆነ ያስቡ ነበር፣ ነገር ግን ማንም ሰው ለቀናት ወደ ቤቱ አልገባም ወይም አልወጣም። የእንስሳት ቁጥጥር ወደ ቦታው ደረሰ፣ ትርምስ እየጠበቀ። በምትኩ፣ እያንዳንዱ ውሻ ተረጋግቶ የፊት በሩን እያየ ነበር። ፖሊሶች በመጨረሻ እዚያ ብቻውን የሚኖረውን አዛውንት ለማጣራት ወደ ቤቱ ገቡ። ነገር ግን ወደ ውስጥ ሲገቡ ያገኙት ነገር እጅግ አስገራሚ ነበር፣ ከብዙ ሰአታት በፊት የሕክምና ድንገተኛ አደጋ እንደደረሰበት እና እርዳታ መጥራት እንዳልቻለ አወቁ። አሁንም በሕይወት ነበር። ሁሉንም የበለጠ ያስደነገጠ እና ከዚያ በኋላ የተማሩት ነገር ቢኖር ለዓመታት፣ ሰውየው ከከተማው ዙሪያ የጎዳና ውሾችን ሲያገኝ እየመገበ ያልፍ ነበር። ብዙዎቹ እንስሳት ለቀናት አላዩትም። ሆኖም ግን በሆነ መንገድ፣ መታየት ሲያቆም፣ አንድ በአንድ ወደ ቤቱ መድረስ ጀመሩ። የደህንነት ካሜራዎች እንደቀረፁት የመጀመሪያውን ውሻ ድንገተኛ አደጋ ከተከሰተ ከጥቂት ሰዓታት በኋላ ከቤት ውጭ እንደተቀመጠ አሳይተዋል። ከዚያም ሌሎቹ ተከተሉት። እርዳታ ሲደርስ፣ በመቶዎች የሚቆጠሩ ውሾች ለዓመታት ሲንከባከባቸው ከቆየው ሰውዬ ቤት ውጭ ተሰብስበዋል። በዚህም የተነሳ ድንገተኛ ህመም ያጋጠመው እና ድንገተኛ ህመም አጋጥሞት አንቡላንስ መጥራት ያልቻለው አዛውንት ከሞት ተርፏል ። 🐕🦮🐶❤️
843
9
16 አዳዲስ ግዙፍ መርከቦች በ83.1 ቢሊዮን ብር ሊገዙ ነው‼ የኢትዮጵያ ባሕር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ የሀገሪቱን የገቢና ወጪ ንግድ ለማቀላጠፍ በሚቀጥሉት 5 ዓመታት ውስጥ 83.1 ቢሊዮን ብር በ
16 አዳዲስ ግዙፍ መርከቦች በ83.1 ቢሊዮን ብር ሊገዙ ነው‼ የኢትዮጵያ ባሕር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ የሀገሪቱን የገቢና ወጪ ንግድ ለማቀላጠፍ በሚቀጥሉት 5 ዓመታት ውስጥ 83.1 ቢሊዮን ብር በመመደብ 16 አዳዲስ መርከቦችን ለመግዛት ማቀዱን አስታወቀ። 📌የአሁኑ 6 መርከቦች የግዥ ሂደት ቀድሞ የተጀመረ ሲሆን፣ አዳዲሶቹ መርከቦች እያንዳንዳቸው ከ50 ሺህ እስከ 63 ሺህ ቶን የመጫን አቅም ያላቸው (የአሁኖቹን በእጥፍ የሚበልጡ) ግዙፋን ናቸው። 📌 ሀገሪቱ አሁን ካሏት 10 መርከቦች ጋር ሲደመር የባህር ትራንስፖርት አቅሟን በከፍተኛ ደረጃ ያሳድገዋል።
881
10
የመጨረሻው ንግግር _ ''ቀይ ባህር ለእኔ ዘላለማዊ ቤቴ እንዲሆን ወስኛለሁ! ደስተኛ እና እድለኛ ጀነራል ነኝ።'' ''የምፅዋው ዳግማዊ ቴዎድሮስ''..ሲሉ ይጠሯቸዋል! ...''የትኛውም ሀገር ያለ በ
የመጨረሻው ንግግር _ ''ቀይ ባህር ለእኔ ዘላለማዊ ቤቴ እንዲሆን ወስኛለሁ! ደስተኛ እና እድለኛ ጀነራል ነኝ።'' ''የምፅዋው ዳግማዊ ቴዎድሮስ''..ሲሉ ይጠሯቸዋል! ...''የትኛውም ሀገር ያለ በር እና መስኮት አይሰራም ! '' የሚለው የዘወትር ንግግራቸው ከምፅዋ እና ከባህር በር ጋር በተያያዘ የሚሰማቸው ስሜት እንደሆነም ይነገርላቸዋል _ ሀገር ወዳዱ ጀግና ብርጋዴር ጀኔራል ተሾመ! የብርጋዴር ጀኔራል ተሾመ ተሰማ የመጨረሻዋ መልዕክት-ከምፅዋ "ሻዕብያ ያለ የሌለ ሃይሉን ተጠቅሞ ምጽዋን ለመያዝ ቆርጦ መነሳቱ ጥርጥር የለውም። እኔ የሚጠበቅብኝን አደራ ተወጥቻለሁ። ከጥር 30 ጀምሮ እስከ የካቲት 9/1982 የሞት ሽረት ትግል አድርጌያለሁ። ከዚህ በኋላ የራሴን ህይወት በክብር ማጥፋትና ለኢትዮጵያ ጀግኖች ታላቅ ተምሳሌት ከመሆን ሌላ አማራጭ የለኝም። ጀግንነት ማለት በሁሉም መልክ ለጠላት ምቹ ሁኖ አለመገኘት ነው። እኔ ዛሬ ብሞት ብሸነፍም በታሪክና በመጭው የኢትዮጵያ ትውልድ ፊት አልሸነፍም። የአጼ ቴወድሮስን እድል በማግኘቴ በጣም እኮራለሁ። ጎበዝ ስሙኝ! ይህ የአደራ መልክቴ ነው። ነገ ለኢትዮጵያ ህዝብ ይደርስ ይሆናል። ምን አልባት አምላክ ካለ ከእናንተ አንዱ መልዕክቴን ያደርስልኛል። ዛሬ ሻብያ ምጽዋን ይቆጣጠራል ይህ ደግሞ ለኢትዮጵያ ሀገሬ እና ህዝቧ ትልቅ አደጋ ነው ምናልባትም የኢትዮጵያ የተፈጥሮ ደንበር የሆነውንና ለዘመናት በአባቶቻችን የደም ዋጋ ጸንቶ የቆየውን የባህር በራችንን በመዝጋት በምድር ተወስነን እንድንቆይ ይደረግ ይሆናል። ይህ ደግሞ የሞት ሞት ነው።
1 283
11
ሶማሊላንድ ሪፐብሊክ የኢትዮጵያ አምባሳደሯን ሾመች ! 🌍 የሶማሊላንድ ሪፐብሊክ ፕሬዝዳንት አብዱራህማን ሞሐመድ አብዱላሂ በኢትዮጵያ የሶማሊላንድ ኢምባሲ አምባሳደር እና ምክትል አምባሳደር ሹመት ሰጥ
ሶማሊላንድ ሪፐብሊክ የኢትዮጵያ አምባሳደሯን ሾመች ! 🌍 የሶማሊላንድ ሪፐብሊክ ፕሬዝዳንት አብዱራህማን ሞሐመድ አብዱላሂ በኢትዮጵያ የሶማሊላንድ ኢምባሲ አምባሳደር እና ምክትል አምባሳደር ሹመት ሰጥተዋል። ሻርማርኬ ጌሌ በኢትዮጵያ የሶማሊላንድ ኢምባሲ አምባሳደር ሆነው ሲሾሙ ሞሐመድ አብዲ አብዲላሂ ደግሞ ምክትል አምባሳደር ሆነው በፕሬዝዳንት አብዱራህማን ተሹመዋል። ኢትዮጵያ እና ሶማሊላንድ በሁለንተናዊ መልኩ የሁለትዮሽ ግንኙነታቸውን በጽኑ መሰረት ላይ ለመገንባት በመስራት ላይ ይገኛሉ።
1 328
12
ሰበር መረጃ‼️ "ጦርነቱ ከተጀመረ የኤርትራ ጄኔራሎች ይደመሰሳሉ" ኮሎኔል ነጋሽ ጦርነት ከተቀሰቀሰ የኤርትራ ጄኔራሎችና አመራሮች ሙሉ በሙሉ እንደሚደመሰሱና ኤርትራም በአጭር ጊዜ ውስጥ በኢትዮጵያ ቁ
ሰበር መረጃ‼️ "ጦርነቱ ከተጀመረ የኤርትራ ጄኔራሎች ይደመሰሳሉ" ኮሎኔል ነጋሽ ጦርነት ከተቀሰቀሰ የኤርትራ ጄኔራሎችና አመራሮች ሙሉ በሙሉ እንደሚደመሰሱና ኤርትራም በአጭር ጊዜ ውስጥ በኢትዮጵያ ቁጥጥር ሥር እንደምትገባ ኮሎኔል ነጋሽ ገለጹ። የኢትዮጵያ የመጀመሪያ ፍላጎት ሰላም መሆኑንና የገለጹት ኮሎኔል ነጋሽ፣ ነገር ግን ሀገርን የሚያፈርሱና የሚያበጣብጡ ኃይሎችን ዝም ብለን እንደማይመለከቱና ባሉበት ቦታ ድረስ በመሄድ ተገቢውን ዋጋ እንደሚያስከፍሉ አስጠንቅቀዋል። አሁን ያለው የጦርነት አውድ ሙሉ በሙሉ መቀየሩን የጠቆሙት ኮሎኔሉ፣ ለውጊያ ከፍተኛ የሰው ኃይል ማሰለፍ ሳያስፈልግ በአንድ ቦታ ላይ በመቀመጥ ጦርነቱን ማጠናቀቅ የሚቻልበት ዘመናዊ የሥልትና የቴክኖሎጂ ደረጃ ላይ መደረሱን አብራርተዋል።
1 113
13
በኤርትራ በኩል ለሁቲዎች የጦር መሳሪያ ይተላለፋል ተባለ‼ ​የመካከለኛው ምስራቅ የውጥረት ፖለቲካ ወደ አፍሪካ ቀንድ እየተሸጋገረ ባለበት በዚህ ወቅት፣ በኤርትራ ምድር ከፍተኛ ቁጥር ያለው የጦር መሳ+2
በኤርትራ በኩል ለሁቲዎች የጦር መሳሪያ ይተላለፋል ተባለ‼ ​የመካከለኛው ምስራቅ የውጥረት ፖለቲካ ወደ አፍሪካ ቀንድ እየተሸጋገረ ባለበት በዚህ ወቅት፣ በኤርትራ ምድር ከፍተኛ ቁጥር ያለው የጦር መሳሪያ እየተራገፈ መሆኑን መረጃዎች ጠቁመዋል። ​በአሜሪካ የሚገኘው የጥናት ማዕከል «ሴንቸሪ ፋውንዴሽን» ይፋ ባደረገው ጥናት እንደገለጸው፣ ኢራን ቀይ ባህርን አቋርጣ ለየመን ሁቲዎች የምትልከውን የጦር መሳሪያ በቀጥታ ከመላክ ይልቅ አቅጣጫውን ወደ ኤርትራ ዳህላክ ደሴቶች በመቀየር በዚያ አቆይታ ወደ ታጣቂዎቹ ግዛት ታጓጉዛለች። ​ይህ መረጃ ከተረጋገጠ ኤርትራ በአሜሪካና እስራኤል ጥርስ ውስጥ እንድትገባ የሚያደርጋት ሲሆን፣ ተጨማሪ ማዕቀቦችንም ሊያስከትልባት ይችላል። ​በጉዳዩ ላይ ከኤርትራ በኩል ጥብቅ ማስተባበያ የተሰጠ ቢሆንም፣ የሁቲ ታጣቂዎች እንቅስቃሴያቸውን ወደ አፍሪካ ቀንድ እያሰፉ መሆናቸው ስጋት ፈጥሯል።
1 239
14
#ሰበር_ዜና ኢራን አዲስ "አስገራሚ" የጦር መሳሪያዎች በጦር ሜዳው ላይ እንደሚገለጡ ተናገረች የኢራን የመከላከያ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ብርጋዴር ጄኔራል ሬዛ ታላይ-ኒክ እንዳሉት ኢራን በዋና ዋና ድ
#ሰበር_ዜና ኢራን አዲስ "አስገራሚ" የጦር መሳሪያዎች በጦር ሜዳው ላይ እንደሚገለጡ ተናገረች የኢራን የመከላከያ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ብርጋዴር ጄኔራል ሬዛ ታላይ-ኒክ እንዳሉት ኢራን በዋና ዋና ድሮኖች እና በባሊስቲክ ሚሳኤል ቴክኖሎጂዎች ከመቅዳት እና ከተገላቢጦሽ ምህንድስና አልፋለች። ኢራን ከአገር ውስጥ ተመሳሳይ መሳሪያዎች እስከ 20 እጥፍ የሚበልጥ ዋጋ ያላቸውን የጦር መሳሪያዎች እያመረተች እንደሆነም ተናግረዋል።
1 204
15
ጄኔራሉ ከህውሃት አምልጠው አዲስ አበባ ገቡ‼ በትግራይ ክልል ያለውን ውጥረት እና የርስ በርስ ፍጥጫ ተከትሎ፣ ሜጀር ጄኔራል ተክለብርሃን ወልደአረጋይ (ጄኔራል ሳንቲም) "ወደ አዲስ ጦርነት መግባት
ጄኔራሉ ከህውሃት አምልጠው አዲስ አበባ ገቡ‼  በትግራይ ክልል ያለውን ውጥረት እና የርስ በርስ ፍጥጫ ተከትሎ፣ ሜጀር ጄኔራል ተክለብርሃን ወልደአረጋይ (ጄኔራል ሳንቲም) "ወደ አዲስ ጦርነት መግባት አልፈልግም" በሚል ጠንካራ አቋም ከህውሃት አምልጠው ከመቀሌ ወደ አዲስ አበባ መመለሳቸው ታውቋል። ​ይህ የጄኔራሉ ውሳኔ ችግሮችን በሚሊታንትነት ሳይሆን በምክንያታዊነት እና በተቋማዊ አሰራር ለመፍታት ካላቸው ጽኑ እምነት የመነጨ መሆኑን ተንታኞች ገልጸዋል። እርምጃቸውም በክልሉ ውስጥ ለሚታየው የጦርነት ቅስቀሳ ግልጽ የተቃውሞ መልዕክት አድርገው ታዛቢዎች ወስደውታል።
1 034
16
የግብፅ ፖለቲከኞች መንግሰታቸውን እየተቃወሙ ነው…🇪🇹🙏 ኢትዮዽያ በአባይ ወንዟ ላይ ተጨማሪ 3ት ግድቦች ልትገነባ መሆኑን የሰሙት የግብፅ ፖለቲከኞች በንዴት የሚይዙት የሚጨብጡት አጥተዋል። ፖለቲ+2
የግብፅ ፖለቲከኞች መንግሰታቸውን እየተቃወሙ ነው…🇪🇹🙏 ኢትዮዽያ በአባይ ወንዟ ላይ ተጨማሪ 3ት ግድቦች ልትገነባ መሆኑን የሰሙት የግብፅ ፖለቲከኞች በንዴት የሚይዙት የሚጨብጡት አጥተዋል። ፖለቲከኞቹ መንግስታችን አባይ ግድብ ዙሪያ በኢትዮዽያ የተወሰደባቸው የፖለቲካ በላይነት ነው ኢትዮዽያ አባይ ወንዝ ላይ ተጨማሪ ግድቦችን ለመገደብ ያሰቡት በማለት እያሉ እየደነፉ ይገኛሉ። ውሻ ይጮሀል ግመሉ ጉዞውን ቀጥልዋል። እኛ ኢትዮዽያውያን ደስ ብሎናል ለኛ ይህ ግድብ ብቻ አይደለም በግፍ የተወሰደብንን የባህር በር የምናስመልስበት አቋራጭ መንገድ ነው 🇪🇹💪
1 293
17
ሰበር_ዜና: ሩስያ በዩክሬን ላይ ከባድ የአየር ጥቃት ፈፀመች ! ሩስያ በፈፀመችው ሰፊ የአየር ድብደባ፤ የዩክሬን 7 ክልሎች ከባድ ጥቃት የተፈጸመባቸው መሆኑ ተገለፀ። ​የሩሲያ ጦር በዩክሬን የተለያ+1
ሰበር_ዜና: ሩስያ በዩክሬን ላይ ከባድ የአየር ጥቃት ፈፀመች ! ሩስያ በፈፀመችው ሰፊ የአየር ድብደባ፤ የዩክሬን 7 ክልሎች ከባድ ጥቃት የተፈጸመባቸው መሆኑ ተገለፀ። ​የሩሲያ ጦር በዩክሬን የተለያዩ ግዛቶች በሚገኙ የመኖሪያ አካባቢዎች፣ የንግድ ተቋማት እና የሲቪል መሰረተ ልማቶች ላይ ያተኮረ መጠነ ሰፊ ጥቃት ማካሄዱን ቀጥላለች። ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በተሰነዘሩት በእነዚህ ጥቃቶች በርካታ ሰዎች ህይወታቸውን ሲያጡ፣ ከፍተኛ የንብረት ውድመት መድረሱ ታስኒም ዘግቧል። ጥቃቱ ኬቭን ጨምሮ እንደ ሱሚ፣ ኬርሰን እና ካርኪቭ የመሳሰሉ የዩክሬን ግዛቶች ከፍተኛ ውድመት እንደደረሰባቸው ተገልጿል፡፡
1 124
18
#ሰበር_ዜና: ቭላድሚር ፑቲን በዩክሬን ላይ፣ የኑክሌር ጥቃት ሊሰነዝሩ የተቃረቡ መሆኑ ተዘገበ ! የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን "ከዩክሬን ጋር የሚደረገው የሰላም ድርድር መጨረሻ የሌለው ድቅድ+3
#ሰበር_ዜና: ቭላድሚር ፑቲን በዩክሬን ላይ፣ የኑክሌር ጥቃት ሊሰነዝሩ የተቃረቡ መሆኑ ተዘገበ ! የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን "ከዩክሬን ጋር የሚደረገው የሰላም ድርድር መጨረሻ የሌለው ድቅድቅ መንገድ ውስጥ ገብቷል" የሚል ድምዳሜ ላይ መድረሳቸውን ተከተሎ፣ ጦርነቱን በከፍተኛ ሁኔታ ለማፋፋም እና ምናልባትም ታክቲካል የኑክሌር መሳሪያዎችን ለመጠቀም እየተዘጋጁ እንደሆነ የብሉምበርግ አዲስ ዘገባ አመለከተ። ከክሬምሊን ጋር ቅርበት ያላቸውን ምንጮች የጠቀሰው ይህ ዘገባ እንደሚያስረዳው፣ ሞስኮ አሁን ባለው ሁኔታ የሰላም ንግግሮች ሙሉ በሙሉ መክሸፋቸውን በማመኗ በዩክሬን መዲና ኪየቭ እና በሌሎች ዋና ዋና ከተሞች የኃይል መሰረተ ልማቶች ላይ የሚሰነዘሩ የባሊስቲክ ሚሳኤል ጥቃቶችን በከፍተኛ ሁኔታ ለማሳደግ አቅዳለች። በምዕራባውያን የተጣሉ የኢኮኖሚ ማዕቀፎች እና የዩክሬን ድሮኖች በሩሲያ የነዳጅ ማጣሪያዎች ላይ ያደረሱት ጥቃት ፑቲን ከወታደራዊ ግባቸው እንዲያጎበድዱ ያላደረጋቸው ሲሆን፣ ከባድ ወታደራዊ እርምጃዎች ውጤት ካላመጡ ከመጨረሻ አማራጭነት ታክቲካል የኑክሌር መሳሪያዎችን ሊጠቀሙ ይችላሉ የሚል ስጋት በሩሲያ ከፍተኛ ባለስልጣናት ዘንድ እየጨመረ መጥቷል። ሆኖም ይህ ዘገባ ይፋ ቢሆንም እስካሁን ድረስ ሩሲያ የኑክሌር ጥቃት ለማድረስ በተግባር ዝግጅት እያደረገች መሆኗን የሚያሳይ ምንም አይነት ወታደራዊ እንቅስቃሴ ወይም የእንቅስቃሴ ምልክት አልታየም። የደህንነት ተንታኞችም ቢሆኑ ሞስኮ አሁንም ቢሆን የኑክሌር መሳሪያዎችን የመጠቀም እድሏ አነስተኛ እንደሆነ እና አሁንም ይፋ የሚደረጉ መረጃዎች ምዕራባውያን ለዩክሬን የሚያደርጉትን ወታደራዊ ድጋፍ ለማስቆም የሚደረጉ የማስፈራሪያ ስልቶች እንደሆኑ ይገልጻሉ።
1 342
19
ዩናይትድ ኪንግደም የ«ስቶርም ሻዶው» ሚሳኤል ማምረቻ ቴክኖሎጂን ለዩክሬን አሳልፋ ለመስጠት ወሰነች የዩናይትድ ኪንግደም ጠቅላይ ሚኒስትር አንዲ በርንሃም፣ ዩክሬን በራሷ ሀገር ውስጥ የረጅም ርቀት «+1
ዩናይትድ ኪንግደም የ«ስቶርም ሻዶው» ሚሳኤል ማምረቻ ቴክኖሎጂን ለዩክሬን አሳልፋ ለመስጠት ወሰነች የዩናይትድ ኪንግደም ጠቅላይ ሚኒስትር አንዲ በርንሃም፣ ዩክሬን በራሷ ሀገር ውስጥ የረጅም ርቀት «ስቶርም ሻዶው» (Storm Shadow) ክሩዝ ሚሳኤሎችን ለማምረት የሚያስችላትን የቴክኖሎጂ ሽግግር ጥያቄ ማጽደቃቸውን አስታውቀዋል።
929
20
የመገጭ ግድብ ግንባታ 94% ደረሰ‼ በጎንደር ከተማ አቅራቢያ የሚገነባው የመገጭ ግድብ ግንባታ 94 በመቶ በመድረስ ወደ ማጠናቀቂያ ምዕራፍ መሸጋገሩን የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስቴር አስታወቀ። በተ+3
የመገጭ ግድብ ግንባታ 94% ደረሰ‼ በጎንደር ከተማ አቅራቢያ የሚገነባው የመገጭ ግድብ ግንባታ 94 በመቶ በመድረስ ወደ ማጠናቀቂያ ምዕራፍ መሸጋገሩን የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስቴር አስታወቀ። በተደረገው ከፍተኛ ርብርብና የተቋራጭ ለውጥ በፍጥነት እየተከናወነ የሚገኘው ይህ ግድብ፣ እስካሁን 33 ሚሊዮን ሜትር ኪዩብ ውሃ የያዘ ሲሆን የሲቪልና የውሃ ማስተንፈሻ (Spillway) ስራዎቹ ሙሉ በሙሉ ተጠናቀዋል።የኤሌክትሮ መካኒካል ገጠማ ስራውም በሂደት ላይ ይገኛል ነው የተባለው።
1 237