fa
Feedback
WENDE TUTORIAL

WENDE TUTORIAL

رفتن به کانال در Telegram

For any Promotion dm 👉👉 @wende161721 👉History for Grade 12, New curriculum grade 12 history, grade 12 Geography, Grade 12 Economics in Amharic on Youtube

نمایش بیشتر

📈 تحلیل کانال تلگرام WENDE TUTORIAL

کانال WENDE TUTORIAL (@wendetutorial) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 11 884 مشترک است و جایگاه 16 680 را در دسته آموزش و رتبه 2 840 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 11 884 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 25 سپتامبر, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر -177 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر 1 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 2.19% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 2.20% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 260 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 261 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 2 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
“For any Promotion dm 👉👉 @wende161721 👉History for Grade 12, New curriculum grade 12 history, grade 12 Geography, Grade 12 Economics in Amharic on Youtube”

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 26 سپتامبر, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته آموزش تبدیل کرده‌اند.

11 884
مشترکین
+124 ساعت
-297 روز
-17730 روز
آرشیو پست ها
ጳጉሜን-1 የጽናት ቀን “ጽኑ መሰረት ብርቱ ሀገር” 🙏🙏 መልካም ቀን ☺️
ጳጉሜን-1 የጽናት ቀን “ጽኑ መሰረት ብርቱ ሀገር” 🙏🙏 መልካም ቀን ☺️

ተወዳጁ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ተመልሷል በአዲሱ የውድድር ዘመን ለረጅም ሳምንት የደረጃ ሰንጠረዡን የሚመራው ቡድን ማነው ? ωανє => @A_KING90
ተወዳጁ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ተመልሷል በአዲሱ የውድድር ዘመን ለረጅም ሳምንት የደረጃ ሰንጠረዡን የሚመራው ቡድን ማነው ? ωανє => @A_KING90

🇪🇹🔥ከጥቂት ቀናቶች በፊት ሙሉ የግንባታ ሂደቱ የተጠናቀቀው እና የፊታችን ጷጉሜ 4 የሚመረቀው ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ[ የሁሉም ኢትዮጵያዊያን የምንግዜም ምኞት ፡ ሀሴት እውን የሆነበት ፤
+2
🇪🇹🔥ከጥቂት ቀናቶች በፊት ሙሉ የግንባታ ሂደቱ የተጠናቀቀው እና የፊታችን ጷጉሜ 4 የሚመረቀው ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ[ የሁሉም ኢትዮጵያዊያን የምንግዜም ምኞት ፡ ሀሴት እውን የሆነበት ፤ የድሮው ቁጭት እና አባይ ግንድ ይዞ ይዞራል የሚለው ተረት ያበቃበት: የተገረሰሰበት እና የሁሉም ኢትዮጵያዊ ልፉት እውን የሆንበት በምቀኞቻችን እና በጠላቶቻችን ላይ ድል አስመዝግበናል ]🇪🇹💪 ዛሬ ደግሞ በእግር ኳሱ በ11ዶቹ ተጫዋቾቻን ዳግም ድል ለማድረግ በአለም ዋንጫ ማጣሪያ በካይሮ ፈርኦኖችን ምሽት 4ሰአት ላይ እንገጥማለን። በጨዋታው አሸነፍንም ተሸነፍንም ህዳሴያችን እንደሆነ ተገድቧል። ነገር ግን ጨዋታውን ማሸነፋችን ደስታችንን እጥፍ ድርብ ያረገዋል እንጂ ሌላ ምንም የሚቀንስብን ነገር የለም ምክንያቱም Already ትልቁን ፍልሚያ ድል አርገናልና ለማንኛውም ለዋሊያዎቹ ድል ያለ ድል እየተመኘው 🔥🔥፤ የፈርኦኖቹን እና የሳላህን እግር ደግሞ ቄጤማ ያርገው🙏🇪🇹 @AAUMEREJA

የ12ኛ ክፍል ውጤት ሲለቀቅ መመልከቻ መንገዶች እነዚህ ናቸው ። ► በፖርታል 👉 https://result.eaes.et ► በአጭር የፅሑፍ መልዕክት 👉 6284 ► በቴሌግራም ቦት 👉 https://t
የ12ኛ ክፍል ውጤት ሲለቀቅ መመልከቻ መንገዶች እነዚህ ናቸው ። ► በፖርታል 👉 https://result.eaes.et ► በአጭር የፅሑፍ መልዕክት 👉 6284 ► በቴሌግራም ቦት 👉 https://t.me/EAESbot ከውጤት መግለጫ ፖርታል እና ቴሌግራም ቦት ላይ ጊዜያዊ ሰርቲፊኬት ማውረድና ማተም ትችላላችሁ ። ተፈታኞች በውጤት እና ተያያዥ በሆኑ ጉዳዮች ላይ ቅሬታ ካላቸው ወደ አገልግሎቱ ቢሮ በአካል መሔድ ሳያስፈልጋችሁ ከSMS በስተቀር በውጤት መግለጫ አማራጮቹ ላይ Compliant የሚለውን በመጫን የቅሬታቸውን ዓይነት በተዘጋጀ የቅሬታ ፎርም ላይ በትክክል በመሙላት ማቅረብ ትችላላችሁ። @eygsq JOIN US 👉 @WENDETUTORIAL JOIN US 👉 @WENDETUTORIAL

📌 በ2017 ENTRANCE እና REMEDIAL ውጤት ያመጣችው ተማሪዎች ለFreshman ትምህርታችሁ የሚያግዛችሁ የPRIVATE class አዘጋጅተናል። እንደምታውቁት ጊቢ ስትገቡ ✅የምትማሩአቸው ትምህርቶች ✅ስርአቱ ✅ፈተናውና ASSIGNMENT ✅Grade አያያዝ እና አሰራር ✅መምህራን እነዚህ ነገሮች ለናንተ አዲስ ናቸው። ስለዚህ እኛም እስከዛሬ እንደነበረን ቆይታ በተሻለ የትምህርት አሰጣጥ እና ስለ Freshman ጥሩ ግንዛቤ ለመስጠት እነሆ እየጠበቅናችሁ ነው🥰 ክፍያ አንድ ጊዜ ነው🙏 🥇የቀደመ ሁሌም አሸናፊ ነው🏆 ለመመዝገብ ዋጋው 👉300 ብር ሲሆን በCBE👉 1000475112664 ከከፈሉ በኋላ SCREENSHOT አድርገው @wende161721 ላይ ይላኩልን 🥰

ተወዳጁ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ተመልሷል በአዲሱ የውድድር ዘመን ለረጅም ሳምንት የደረጃ ሰንጠረዡን የሚመራው ቡድን ማነው ? ωανє => @A_KING90
ተወዳጁ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ተመልሷል በአዲሱ የውድድር ዘመን ለረጅም ሳምንት የደረጃ ሰንጠረዡን የሚመራው ቡድን ማነው ? ωανє => @A_KING90

ፍቅር ወይስ ገንዘብ ❓

እሁድ ጷጉሜ 2 2017 ዓ.ም ቀይ የጨረቃ ግርዶሽ ይከሰታል | የጨረቃ ግርዶሹ በመላው ኢትዮጵያ እንደሚታይ ይጠበቃል፡፡ ጨረቃ ቀይ ሆና እንደምትታይም ይጠበቃል። ክስተቱን ለመመልከት ምንም መመልከቻ
እሁድ ጷጉሜ 2 2017 ዓ.ም ቀይ የጨረቃ ግርዶሽ ይከሰታል | የጨረቃ ግርዶሹ በመላው ኢትዮጵያ እንደሚታይ ይጠበቃል፡፡ ጨረቃ ቀይ ሆና እንደምትታይም ይጠበቃል። ክስተቱን ለመመልከት ምንም መመልከቻ መሳሪያ ሳያስፈልግ በዐይን መመልከት የሚቻል ሲሆን፤ በዐይን ላይ ምንም ጉዳት እንደማያስከትል ተገልጿል። @WENDETUTORIAL

እስካሁን ጥሪ አቅርበው መረጃው የደረሰን  ዩኒቨርሲቲዎች ✔️አሶሳ ዩኒቨርሲቲ:- ሁሉም መደበኛ ተማሪዎች( አዲስ ገቢ ጨምሮ) መስከረም 8 እና 9 ✔️ጎንደር ዩንቨርሲቲ:- ሁሉም ነባር መደበኛ ተማሪዎች መስከረም 5 እና 6 እንዲሁም አዲስ ገቢ መደበኛ  መስከረም 7 እና 8 ✔️ወልደያ ዩኒቨርሲቲ :- ለጤና ሳይንስ እና እንስሳት ህክምና ክፍል ነባር መደበኛ ተማሪዎች መስከረም 5 እና 6 ✔️አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ:- ለአዲስ ገቢ ተማሪዎች መስከረም 5 እና 6 እንዲሁም ለሁሉም መደበኛና ተከታታይ ተማሪዎች መስከረም 8( በቅጣት 12) ✔️ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ:- ለሁሉም ቅድመ ምረቃ( አዲስ ገቢ ጨምሮ) እና ድህረ ምረቃ ተማሪዎች መስከረም 8 እና 9 ✔️ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ :- ከremedial ውጪ ያሉ መግቢያ ቀን መስከረም 10 ✔️ጂግጂጋ ዩኒቨርሲቲ :- ለአዲስ ገቢ(remedial ጨምሮ) መስከረም 5 እና 6 እንዲሁም ነባር ተማሪዎች 8 እና 9 ✈️ለተጨማሪ መረጃ ይቀላቀሉን 👇 https://t.me/WENDETUTORIAL https://t.me/WENDETUTORIAL

From our Private Tutorial class 👇👇👇 ✅ HISTORY EXAM RESULT የለፋና የጣረ ሁሌም ቢሆን የልፋቱን ፍሬ ነው እሚያገኘው በጣም ደስ ብሎኛል በርቱልኝ ENTRANCE ዘንድሮ በቃ እምሽክ ማለቱ ነው🙆‍♂ የመጀመሪያው ዙር ከ2000-2009 አ.ም Matric ጥያቄ የያዜ ሞዴል ከ 40 በተፈተናችሁት መሰረት ሁለቱ እንቁዎች ማንንም ሳያስጠጉ በዝረራ ጥሩ ውጤት አምጥተዋል 🥰 በውነቱ ፈጣሪ ያክብርልኝ በዚሁ ቀጥሉ👌 1. ሳምሪ = 37/40🤩 2. ሂወት = 35/40🥰 መልካም ንባብ🙏 ውዶችዬ በርቱልኝ🫡

ተወዳጁ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ተመልሷል በአዲሱ የውድድር ዘመን ለረጅም ሳምንት የደረጃ ሰንጠረዡን የሚመራው ቡድን ማነው ? ωανє => @A_KING90
ተወዳጁ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ተመልሷል በአዲሱ የውድድር ዘመን ለረጅም ሳምንት የደረጃ ሰንጠረዡን የሚመራው ቡድን ማነው ? ωανє => @A_KING90

ማነው GOAT 🐐 ?

የምስራች አሁን online ላላችሁ ብቻ ጥያቄ ና መልስ ልንጀምር ነው 1️⃣ ለወጣ 500 ብር ካርድ 2️⃣ ለወጣ  250 ብር ካርድ 3️⃣ ለወጣ  100 ብር ካርድ 👉 ዝግጁ ከሆናችሁ ጀምር የሚለውን ይጫኑ

ሀይማኖታችሁ ምንድነው ❔

ፍቅር ወይስ ገንዘብ ❓

ተወዳጁ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ተመልሷል በአዲሱ የውድድር ዘመን ለረጅም ሳምንት የደረጃ ሰንጠረዡን የሚመራው ቡድን ማነው ? ωανє => @A_KING90
ተወዳጁ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ተመልሷል በአዲሱ የውድድር ዘመን ለረጅም ሳምንት የደረጃ ሰንጠረዡን የሚመራው ቡድን ማነው ? ωανє => @A_KING90

📌 በ2017 ENTRANCE እና REMEDIAL ውጤት ያመጣችው ተማሪዎች ለFreshman ትምህርታችሁ የሚያግዛችሁ የPRIVATE class አዘጋጅተናል። እንደምታውቁት ጊቢ ስትገቡ ✅የምትማሩአቸው ትምህርቶች ✅ስርአቱ ✅ፈተናውና ASSIGNMENT ✅Grade አያያዝ እና አሰራር ✅መምህራን እነዚህ ነገሮች ለናንተ አዲስ ናቸው። ስለዚህ እኛም እስከዛሬ እንደነበረን ቆይታ በተሻለ የትምህርት አሰጣጥ እና ስለ Freshman ጥሩ ግንዛቤ ለመስጠት እነሆ እየጠበቅናችሁ ነው🥰 ክፍያ አንድ ጊዜ ነው🙏 🥇የቀደመ ሁሌም አሸናፊ ነው🏆 ለመመዝገብ ዋጋው 👉300 ብር ሲሆን በCBE👉 1000475112664 ከከፈሉ በኋላ SCREENSHOT አድርገው @wende161721 ላይ ይላኩልን 🥰

ሰላም የWENDE TUTORIAL ተከታዮች ከላይ በምስሉ እንደምትመለከቱት ሰርተንም ተማሪው ሊረዳን ሊያግዘን ፈቃደኛ አደለም ስለዚህ የቻናሉ አድሚኖች ከወንዴ ጋር በመወያየት ቻናሉን ለመሸጥና የልፋቱን
ሰላም የWENDE TUTORIAL ተከታዮች ከላይ በምስሉ እንደምትመለከቱት ሰርተንም ተማሪው ሊረዳን ሊያግዘን ፈቃደኛ አደለም ስለዚህ የቻናሉ አድሚኖች ከወንዴ ጋር በመወያየት ቻናሉን ለመሸጥና የልፋቱን ያክል ባይሆንም የተገኘውን ተቀብሎ ስራችንን ለማቋረጥ ወስነናል። PRIVATE CLASS የተመዘገባችሁ አምናችሁንና ወዳችሁን ስለመጣችሁ እስቀመጨረሻው ቪዲዮ እና እሚያስፈልጋችሁን እያሟላን እንቀጥላለን ከዛ ባለፈ ግን 12 ጨርሶ ለሌላው share ከማድረግና ከታች ያለው እንዲጠቀም ከማድረግ ይልቅ በቀን ከ100 ሰው በላይ leave channel ሲል ማየት ያማል። ለከንቱ ልፋት ከዚህ በኋላ አንደክምም ሁሉም እሚጠቅመውን ያቃል። የወንዴን ትምህርት እምትፈልጉ በFUTURE X ላይ በመመዝገብ እንዲሁም Private class በመመዝገብ ማግኘት ትችላላችሁ 🙏 እስከዛሬ አብራችሁን ለነበራችሁ እናመሰግናለን 🙏 Social Sciences መልካም እድል🙏

ለመላው የእስልምና ዕምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለመውሊድ በዓል በሰላም አደረሳቹ። መልካም በዓል 🎆 @WENDETUTORIAL @WENDETUTORIAL
ለመላው የእስልምና ዕምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለመውሊድ በዓል በሰላም አደረሳቹ። መልካም በዓል 🎆 @WENDETUTORIAL @WENDETUTORIAL

✅ Grade 12 Class Courses              📌History              📌Geography              📌Economics              📌Logic              📌Anthropology              📌Psychology              📌Emerging Technology              📌 Entrepreneur              📌 Inclusiveness ✅ Tutorial method:              ❎ by telegram private group              🔴using VIDEOS              🟠PDF              🟢VOICE and TEXTS 🛑 TUTORIAL FEE =300 BIRR 🛑Account ⛔️1000475112664     CBE                        ⛔️ 0967582833  Telebirr 📌 After you pay the fee send the screenshot by this telegram user name👉 @wende161721 then you will join our tutorial🙏