WENDE TUTORIAL
前往频道在 Telegram
For any Promotion dm 👉👉 @wende161721 👉History for Grade 12, New curriculum grade 12 history, grade 12 Geography, Grade 12 Economics in Amharic on Youtube
显示更多📈 Telegram 频道 WENDE TUTORIAL 的分析概览
频道 WENDE TUTORIAL (@wendetutorial) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 11 884 名订阅者,在 教育 类别中位列第 16 680,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 840 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 11 884 名订阅者。
根据 25 九月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -177,过去 24 小时变化为 1,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 2.19%。内容发布后 24 小时内通常能获得 2.20% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 260 次浏览,首日通常累积 261 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 2。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“For any Promotion dm 👉👉 @wende161721 👉History for Grade 12, New curriculum grade 12 history, grade 12 Geography, Grade 12 Economics in Amharic on Youtube”
凭借高频更新(最新数据采集于 26 九月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 教育 类别中的关键影响点。
11 884
订阅者
+124 小时
-297 天
-17730 天
帖子存档
11 884
ተወዳጁ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ተመልሷል በአዲሱ የውድድር ዘመን ለረጅም ሳምንት የደረጃ ሰንጠረዡን የሚመራው ቡድን ማነው ?
ωανє => @A_KING90
11 884
+2
🇪🇹🔥ከጥቂት ቀናቶች በፊት ሙሉ የግንባታ ሂደቱ የተጠናቀቀው እና የፊታችን ጷጉሜ 4 የሚመረቀው ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ[ የሁሉም ኢትዮጵያዊያን የምንግዜም ምኞት ፡ ሀሴት እውን የሆነበት ፤ የድሮው ቁጭት እና አባይ ግንድ ይዞ ይዞራል የሚለው ተረት ያበቃበት: የተገረሰሰበት እና የሁሉም ኢትዮጵያዊ ልፉት እውን የሆንበት በምቀኞቻችን እና በጠላቶቻችን ላይ ድል አስመዝግበናል ]🇪🇹💪
ዛሬ ደግሞ በእግር ኳሱ በ11ዶቹ ተጫዋቾቻን ዳግም ድል ለማድረግ በአለም ዋንጫ ማጣሪያ በካይሮ ፈርኦኖችን ምሽት 4ሰአት ላይ እንገጥማለን።
በጨዋታው አሸነፍንም ተሸነፍንም ህዳሴያችን እንደሆነ ተገድቧል። ነገር ግን ጨዋታውን ማሸነፋችን ደስታችንን እጥፍ ድርብ ያረገዋል እንጂ ሌላ ምንም የሚቀንስብን ነገር የለም ምክንያቱም Already ትልቁን ፍልሚያ ድል አርገናልና ለማንኛውም ለዋሊያዎቹ ድል ያለ ድል እየተመኘው 🔥🔥፤ የፈርኦኖቹን እና የሳላህን እግር ደግሞ ቄጤማ ያርገው🙏🇪🇹
@AAUMEREJA
11 884
የ12ኛ ክፍል ውጤት ሲለቀቅ መመልከቻ መንገዶች እነዚህ ናቸው ።
► በፖርታል 👉 https://result.eaes.et
► በአጭር የፅሑፍ መልዕክት 👉 6284
► በቴሌግራም ቦት 👉 https://t.me/EAESbot
ከውጤት መግለጫ ፖርታል እና ቴሌግራም ቦት ላይ ጊዜያዊ ሰርቲፊኬት ማውረድና ማተም ትችላላችሁ ።
ተፈታኞች በውጤት እና ተያያዥ በሆኑ ጉዳዮች ላይ ቅሬታ ካላቸው ወደ አገልግሎቱ ቢሮ በአካል መሔድ ሳያስፈልጋችሁ ከSMS በስተቀር በውጤት መግለጫ አማራጮቹ ላይ Compliant የሚለውን በመጫን የቅሬታቸውን ዓይነት በተዘጋጀ የቅሬታ ፎርም ላይ በትክክል በመሙላት ማቅረብ ትችላላችሁ።
@eygsq
JOIN US 👉 @WENDETUTORIAL
JOIN US 👉 @WENDETUTORIAL
11 884
📌 በ2017 ENTRANCE እና REMEDIAL ውጤት ያመጣችው ተማሪዎች ለFreshman ትምህርታችሁ የሚያግዛችሁ የPRIVATE class አዘጋጅተናል። እንደምታውቁት ጊቢ ስትገቡ
✅የምትማሩአቸው ትምህርቶች
✅ስርአቱ
✅ፈተናውና ASSIGNMENT
✅Grade አያያዝ እና አሰራር
✅መምህራን
እነዚህ ነገሮች ለናንተ አዲስ ናቸው። ስለዚህ እኛም እስከዛሬ እንደነበረን ቆይታ በተሻለ የትምህርት አሰጣጥ እና ስለ Freshman ጥሩ ግንዛቤ ለመስጠት እነሆ እየጠበቅናችሁ ነው🥰 ክፍያ አንድ ጊዜ ነው🙏
🥇የቀደመ ሁሌም አሸናፊ ነው🏆
ለመመዝገብ ዋጋው 👉300 ብር ሲሆን በCBE👉 1000475112664 ከከፈሉ በኋላ SCREENSHOT አድርገው @wende161721 ላይ ይላኩልን 🥰
11 884
ተወዳጁ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ተመልሷል በአዲሱ የውድድር ዘመን ለረጅም ሳምንት የደረጃ ሰንጠረዡን የሚመራው ቡድን ማነው ?
ωανє => @A_KING90
11 884
እሁድ ጷጉሜ 2 2017 ዓ.ም ቀይ የጨረቃ ግርዶሽ ይከሰታል
| የጨረቃ ግርዶሹ በመላው ኢትዮጵያ እንደሚታይ ይጠበቃል፡፡ ጨረቃ ቀይ ሆና እንደምትታይም ይጠበቃል።
ክስተቱን ለመመልከት ምንም መመልከቻ መሳሪያ ሳያስፈልግ በዐይን መመልከት የሚቻል ሲሆን፤ በዐይን ላይ ምንም ጉዳት እንደማያስከትል ተገልጿል።
@WENDETUTORIAL
11 884
እስካሁን ጥሪ አቅርበው መረጃው የደረሰን ዩኒቨርሲቲዎች
✔️አሶሳ ዩኒቨርሲቲ:- ሁሉም መደበኛ ተማሪዎች( አዲስ ገቢ ጨምሮ) መስከረም 8 እና 9
✔️ጎንደር ዩንቨርሲቲ:- ሁሉም ነባር መደበኛ ተማሪዎች መስከረም 5 እና 6 እንዲሁም አዲስ ገቢ መደበኛ መስከረም 7 እና 8
✔️ወልደያ ዩኒቨርሲቲ :- ለጤና ሳይንስ እና እንስሳት ህክምና ክፍል ነባር መደበኛ ተማሪዎች መስከረም 5 እና 6
✔️አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ:- ለአዲስ ገቢ ተማሪዎች መስከረም 5 እና 6 እንዲሁም ለሁሉም መደበኛና ተከታታይ ተማሪዎች መስከረም 8( በቅጣት 12)
✔️ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ:- ለሁሉም ቅድመ ምረቃ( አዲስ ገቢ ጨምሮ) እና ድህረ ምረቃ ተማሪዎች መስከረም 8 እና 9
✔️ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ :- ከremedial ውጪ ያሉ መግቢያ ቀን መስከረም 10
✔️ጂግጂጋ ዩኒቨርሲቲ :- ለአዲስ ገቢ(remedial ጨምሮ) መስከረም 5 እና 6 እንዲሁም ነባር ተማሪዎች 8 እና 9
✈️ለተጨማሪ መረጃ ይቀላቀሉን 👇
https://t.me/WENDETUTORIAL
https://t.me/WENDETUTORIAL
11 884
From our Private Tutorial class
👇👇👇
✅ HISTORY EXAM RESULT
የለፋና የጣረ ሁሌም ቢሆን የልፋቱን ፍሬ ነው እሚያገኘው በጣም ደስ ብሎኛል በርቱልኝ ENTRANCE ዘንድሮ በቃ እምሽክ ማለቱ ነው🙆♂
የመጀመሪያው ዙር ከ2000-2009 አ.ም Matric ጥያቄ የያዜ ሞዴል ከ 40 በተፈተናችሁት መሰረት ሁለቱ እንቁዎች ማንንም ሳያስጠጉ በዝረራ ጥሩ ውጤት አምጥተዋል 🥰 በውነቱ ፈጣሪ ያክብርልኝ በዚሁ ቀጥሉ👌
1. ሳምሪ = 37/40🤩
2. ሂወት = 35/40🥰
መልካም ንባብ🙏 ውዶችዬ በርቱልኝ🫡
11 884
ተወዳጁ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ተመልሷል በአዲሱ የውድድር ዘመን ለረጅም ሳምንት የደረጃ ሰንጠረዡን የሚመራው ቡድን ማነው ?
ωανє => @A_KING90
11 884
የምስራች አሁን online ላላችሁ ብቻ ጥያቄ ና መልስ ልንጀምር ነው
1️⃣ ለወጣ 500 ብር ካርድ
2️⃣ ለወጣ 250 ብር ካርድ
3️⃣ ለወጣ 100 ብር ካርድ
👉 ዝግጁ ከሆናችሁ ጀምር የሚለውን ይጫኑ
11 884
ተወዳጁ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ተመልሷል በአዲሱ የውድድር ዘመን ለረጅም ሳምንት የደረጃ ሰንጠረዡን የሚመራው ቡድን ማነው ?
ωανє => @A_KING90
11 884
📌 በ2017 ENTRANCE እና REMEDIAL ውጤት ያመጣችው ተማሪዎች ለFreshman ትምህርታችሁ የሚያግዛችሁ የPRIVATE class አዘጋጅተናል። እንደምታውቁት ጊቢ ስትገቡ
✅የምትማሩአቸው ትምህርቶች
✅ስርአቱ
✅ፈተናውና ASSIGNMENT
✅Grade አያያዝ እና አሰራር
✅መምህራን
እነዚህ ነገሮች ለናንተ አዲስ ናቸው። ስለዚህ እኛም እስከዛሬ እንደነበረን ቆይታ በተሻለ የትምህርት አሰጣጥ እና ስለ Freshman ጥሩ ግንዛቤ ለመስጠት እነሆ እየጠበቅናችሁ ነው🥰 ክፍያ አንድ ጊዜ ነው🙏
🥇የቀደመ ሁሌም አሸናፊ ነው🏆
ለመመዝገብ ዋጋው 👉300 ብር ሲሆን በCBE👉 1000475112664 ከከፈሉ በኋላ SCREENSHOT አድርገው @wende161721 ላይ ይላኩልን 🥰
11 884
ሰላም የWENDE TUTORIAL ተከታዮች
ከላይ በምስሉ እንደምትመለከቱት ሰርተንም ተማሪው ሊረዳን ሊያግዘን ፈቃደኛ አደለም ስለዚህ የቻናሉ አድሚኖች ከወንዴ ጋር በመወያየት ቻናሉን ለመሸጥና የልፋቱን ያክል ባይሆንም የተገኘውን ተቀብሎ ስራችንን ለማቋረጥ ወስነናል። PRIVATE CLASS የተመዘገባችሁ አምናችሁንና ወዳችሁን ስለመጣችሁ እስቀመጨረሻው ቪዲዮ እና እሚያስፈልጋችሁን እያሟላን እንቀጥላለን ከዛ ባለፈ ግን 12 ጨርሶ ለሌላው share ከማድረግና ከታች ያለው እንዲጠቀም ከማድረግ ይልቅ በቀን ከ100 ሰው በላይ leave channel ሲል ማየት ያማል። ለከንቱ ልፋት ከዚህ በኋላ አንደክምም ሁሉም እሚጠቅመውን ያቃል። የወንዴን ትምህርት እምትፈልጉ በFUTURE X ላይ በመመዝገብ እንዲሁም Private class በመመዝገብ ማግኘት ትችላላችሁ 🙏 እስከዛሬ አብራችሁን ለነበራችሁ እናመሰግናለን 🙏
Social Sciences መልካም እድል🙏
11 884
ለመላው የእስልምና ዕምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለመውሊድ በዓል በሰላም አደረሳቹ።
መልካም በዓል 🎆
@WENDETUTORIAL
@WENDETUTORIAL
11 884
✅ Grade 12 Class Courses
📌History
📌Geography
📌Economics
📌Logic
📌Anthropology
📌Psychology
📌Emerging Technology
📌 Entrepreneur
📌 Inclusiveness
✅ Tutorial method:
❎ by telegram private group
🔴using VIDEOS
🟠PDF
🟢VOICE and TEXTS
🛑 TUTORIAL FEE =300 BIRR
🛑Account ⛔️1000475112664 CBE
⛔️ 0967582833 Telebirr
📌 After you pay the fee send the screenshot by this telegram user name👉 @wende161721 then you will join our tutorial🙏
