fa
Feedback
WENDE TUTORIAL

WENDE TUTORIAL

رفتن به کانال در Telegram

For any Promotion dm 👉👉 @wende161721 👉History for Grade 12, New curriculum grade 12 history, grade 12 Geography, Grade 12 Economics in Amharic on Youtube

نمایش بیشتر

📈 تحلیل کانال تلگرام WENDE TUTORIAL

کانال WENDE TUTORIAL (@wendetutorial) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 11 886 مشترک است و جایگاه 16 680 را در دسته آموزش و رتبه 2 841 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 11 886 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 24 سپتامبر, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر -225 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر 10 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 2.16% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 2.20% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 257 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 262 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 2 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
“For any Promotion dm 👉👉 @wende161721 👉History for Grade 12, New curriculum grade 12 history, grade 12 Geography, Grade 12 Economics in Amharic on Youtube”

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 25 سپتامبر, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته آموزش تبدیل کرده‌اند.

11 886
مشترکین
+1024 ساعت
-377 روز
-22530 روز
آرشیو پست ها
ለዚህ ሳምንት ብቻ በ250 ብር ተመዝገቡ🫡 እነሆ የ2018 Grade 11 and 12 PRIVATE TUTORIAL ትምህርት ዝግጅት ተጀምሯል 😎 ሁሌም የቀደመ አሸናፊ ነው💪 ስለሆነም የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ከአሁኑ ለመመዝገብና አብራችሁን ለመሮጥ ተዘጋጁ🙏 ከዚህ ቡሀላ የመመዝገቢያ ክፍያ ወደ 300 ከፍ ይላል ፍጠኑ ጓደኞቻችሁን ሌላ ነገር ሼር እንደምታረጉት ይሄንን ጠቃሚ ነገር ሼር አርጓቸው🥰 የተመዘገባችሁ ተዘጋጁ ያልተመዘገባችሁ በጊዜ ተመዝገቡ። ለመመዝገብ 250 ብር ብቻ ✅1000475112664 CBE ✅TELEBIRR - 0967582833 ላይ በመክፈል በዚህ Username screenshot ይላኩልን 👉 @wende161721

ሰላም family🥰 ከታች ካሉት ዓመታት የተከፈቱ group ካላችሁ በአሪፍ Price እንገዛቿለን😊 Old telegram group price update ✅2018=1500 birr ✅2019=1300 birr ✅2020=1300 birr ✅2021=1300 birr ✅2022=1200 birr ✅2023=1000 birr ✅2024 - march, april, may=400 birr  
Chat history መሆን አለበት እንዲሁም low chat ከሆነ price ትንሽ ሚቀንስ መሆኑን አስተዉሉ::
💸 method :CBE, Telebirr, Abyssinia, Awash, Crypto($) ✅አሁኑኑ አናግሩን 👉 @wende161721 ኃላፊነቱን ይህ ቻናል ይወስዳል😊

" ሲያልቅልን ውጤት ይፋ የሚደረግበትን ትክክለኛ ቀን እናሳውቃችኋለን " - የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት በርካታ ተማሪዎች እና የተማሪ ወላጆች " የ2017 ዓ/ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተ
+2
" ሲያልቅልን ውጤት ይፋ የሚደረግበትን ትክክለኛ ቀን እናሳውቃችኋለን " - የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት በርካታ ተማሪዎች እና የተማሪ ወላጆች " የ2017 ዓ/ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት መቼ ነው ይፋ የሚደረገው ? ከዚህ ቀደም የትምህርት ሚኒስቴር ሚኒስትር ጳጉሜን 4/2017 ዓ/ም ይፋ ይደረጋል ብለው ነበር ሳይደረግ አለፈ ውጤት ይፋ የሚደረገው መቼ ነው ? " ሲሉ ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ጥያቄ አቅርበዋል። ቲክቫህ ኢትዮጵያ የተማሪዎች እና ወላጆችን ጥያቄ ይዞ አንድ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ከፍተኛ አመራርን አነጋግሯል። እኚህ አመራር " ውጤት ሲያልቅ እንገልፃለን በተቻለ መጠን በአጭር ጊዜ ይለቀቃል፤ ትክክለኛው ቀን ሲወሰንም በይፋ ሚዲያ ጠርተን እናሳውቃለን " ብለዋል። " የተለያዩ የማህበራዊ ሚድያዎች ትክክለኛ ያልሆነ መረጃ በማስተላለፍ ተማሪዎችን እያወናበዱ ነው " ያሉት አመራሩ ተማሪዎች ውጤቱ ይፋ የሚደረግበትን ቀን ከተቋሙ እስኪሰሙ በትዕግስት እንዲጠብቁ ጥሪ አቅርበዋል። በተለያዩ የማህበራዊ ሚዲያ ገፆች (በፌስቡክ ፣ ቴሌግራም፣ ቲክቶክ) " ስለ ውጤት ከምንጮቻችን መረጃ አገኘን በዚህ ቀን ይወጣል " እያሉ የሚሰራጩት መረጃዎችም ሀሰተኛ እንደሆኑ ተጠቁሟል። " እኛ በሚያልቅ ጊዜ እናንተን ጨምሮ ሚድያዎችን ጠርተን እናሳውቃለን " ያሉም ሲሆን " ' በዚህ ቀን ይወጣል ተብሎ ነበር ' የሚለው ሳይሆን ጥርት ብሎ ሲያልቅልን በፍጥነት እናሳውቃለን " ሲሉ ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ተናግረዋል። የ2017 ዓ/ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተናን ከ580 ሺህ በላይ ተማሪዎች መውሰዳቸው አይዘነጋም። ቲክቫህ ኢትዮጵያ አዲስ አበባ #TikvahEthiopiaFamliyAA @tikvahethiopia

WOW FC 2025 ተለቀቀ🔥 አስገራሚ ጌም አዲሶቹ ፈራሚዎች ተካተውበታል ። ጌሙን ለምትፈልጉ የአፕ ቻናል ተቀላቀሉ👇🔥 https://t.me/+nV1uCwlfiowyMGRk
WOW FC 2025  ተለቀቀ🔥 አስገራሚ ጌም አዲሶቹ  ፈራሚዎች ተካተውበታል ። ጌሙን ለምትፈልጉ የአፕ ቻናል ተቀላቀሉ👇🔥 https://t.me/+nV1uCwlfiowyMGRk

እነሆ የድራማ አፍቃሪያን በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው ሰሎሜ ተከታታይ ድራማ ተለቀቀ ❤️‍🔥
እነሆ የድራማ አፍቃሪያን  በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው ሰሎሜ ተከታታይ ድራማ ተለቀቀ ❤️‍🔥

ፍቅር ወይስ ገንዘብ ❓

ሀይማኖታችሁ ምንድነው ❔

ተወዳጁ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ተመልሷል በአዲሱ የውድድር ዘመን ለረጅም ሳምንት የደረጃ ሰንጠረዡን የሚመራው ቡድን ማነው ? ωανє => @A_KING90
ተወዳጁ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ተመልሷል በአዲሱ የውድድር ዘመን ለረጅም ሳምንት የደረጃ ሰንጠረዡን የሚመራው ቡድን ማነው ? ωανє => @A_KING90

👌ለዩንቨርሲቲ ና  ለ ሃይስኩል  ተማሪዎች   ብቻ የተከፈተ በኢትዮጲያ የመጀመሪያው ቻናሎች ❤️❤️

የምስራች አሁን online ላላችሁ ብቻ ጥያቄ ና መልስ ልንጀምር ነው 1️⃣ ለወጣ 500 ብር ካርድ 2️⃣ ለወጣ  250 ብር ካርድ 3️⃣ ለወጣ  100 ብር ካርድ 👉 ዝግጁ ከሆናችሁ ጀምር የሚለውን ይጫኑ

ተወዳጁ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ተመልሷል በአዲሱ የውድድር ዘመን ለረጅም ሳምንት የደረጃ ሰንጠረዡን የሚመራው ቡድን ማነው ? ωανє => @A_KING90
ተወዳጁ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ተመልሷል በአዲሱ የውድድር ዘመን ለረጅም ሳምንት የደረጃ ሰንጠረዡን የሚመራው ቡድን ማነው ? ωανє => @A_KING90

እንኳን አደረሳችሁ 🌻🌻 2018 FRESHMAN Privat Class ሰኞ ይጀመራል 🙏 📌 በ2017 ENTRANCE እና REMEDIAL ውጤት ያመጣችው ተማሪዎች ለFreshman ትምህርታችሁ የሚያግዛችሁ የPRIVATE class አዘጋጅተናል። እንደምታውቁት ጊቢ ስትገቡ ✅የምትማሩአቸው ትምህርቶች ✅ስርአቱ ✅ፈተናውና ASSIGNMENT ✅Grade አያያዝ እና አሰራር ✅መምህራን እነዚህ ነገሮች ለናንተ አዲስ ናቸው። ስለዚህ እኛም እስከዛሬ እንደነበረን ቆይታ በተሻለ የትምህርት አሰጣጥ እና ስለ Freshman ጥሩ ግንዛቤ ለመስጠት እነሆ እየጠበቅናችሁ ነው🥰 ክፍያ አንድ ጊዜ ነው🙏 🥇የቀደመ ሁሌም አሸናፊ ነው🏆 ለመመዝገብ ዋጋው 👉300 ብር ሲሆን በCBE👉 1000475112664 ከከፈሉ በኋላ SCREENSHOT አድርገው @wende161721 ላይ ይላኩልን 🥰

የትላንቱ አሸናፊ GECHO ሆኗል ለተሳታፊዎች ከልብ እናመሰግናለን 🙏 GECHO @wende161721 ላይ ወንዴን አናግር መልካም ቀን🙏
የትላንቱ አሸናፊ GECHO ሆኗል ለተሳታፊዎች ከልብ እናመሰግናለን 🙏 GECHO @wende161721 ላይ ወንዴን አናግር መልካም ቀን🙏

እንዴት አላችሁ 🥰 በአል እንዴት አለፈ? 2018 እንዴት ነው🥰 ምንድነው እናንተ ለበአል የሆነ ነገር በሉን አትሉም እንዴ🤔 ለማንኛውም እስከ ምሽቱ 5 ሰአት ድረስ ሴቶች " አበባየሆሽ" በሉልን ወንዶች ደሞ አሪፍ የበአል ትውስታችሁን አስቀምጡልን👌 በሁለቱም ፆታ ከፍተኛ like ያገኘ አሸናፊ ይሆናል ማለት ነው🤗 ያሸነፈውም FREE PRIVATE TUTORIAL REGISTRATION ያገኛል😱 ፍጠኑ comment አጨናንቁት 🙏 መልካም በአል🫡

ተወዳጁ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ተመልሷል በአዲሱ የውድድር ዘመን ለረጅም ሳምንት የደረጃ ሰንጠረዡን የሚመራው ቡድን ማነው ? ωανє => @A_KING90
ተወዳጁ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ተመልሷል በአዲሱ የውድድር ዘመን ለረጅም ሳምንት የደረጃ ሰንጠረዡን የሚመራው ቡድን ማነው ? ωανє => @A_KING90

ማነው GOAT 🐐 ?

ፍቅር ወይስ ገንዘብ ❓

የምስራች አሁን online ላላችሁ ብቻ ጥያቄ ና መልስ ልንጀምር ነው 1️⃣ ለወጣ 500 ብር ካርድ 2️⃣ ለወጣ  250 ብር ካርድ 3️⃣ ለወጣ  100 ብር ካርድ 👉 ዝግጁ ከሆናችሁ ጀምር የሚለውን ይጫኑ

ተወዳጁ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ተመልሷል በአዲሱ የውድድር ዘመን ለረጅም ሳምንት የደረጃ ሰንጠረዡን የሚመራው ቡድን ማነው ? ωανє => @A_KING90
ተወዳጁ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ተመልሷል በአዲሱ የውድድር ዘመን ለረጅም ሳምንት የደረጃ ሰንጠረዡን የሚመራው ቡድን ማነው ? ωανє => @A_KING90

መልካም አዲስ ዓመት ! ወንዴ WENDE TUTORIAL🥰 2018 ዓ/ም እንደ ሀገር የሰላም፣ የፍቅር ፣ የደስታ ፣ መልካም መልካሙን የምንሰማበት፣ በችግር ላይ ያሉ ወገኖቻችን መፍትሄ የሚያገኙበት፣
+1
መልካም አዲስ ዓመት ! ወንዴ WENDE TUTORIAL🥰 2018 ዓ/ም እንደ ሀገር የሰላም፣ የፍቅር ፣ የደስታ ፣ መልካም መልካሙን የምንሰማበት፣ በችግር ላይ ያሉ ወገኖቻችን መፍትሄ የሚያገኙበት፣ የወገኖቻችንን ሰቆቃ የማንሰማበት፣ ያለ ሰቀቀን ወጥተን የምንገባበት፣ በሰው ሰራሽ ችግሮች በጦርነት በግጭት እንዲሁም በተፈጥሮ አደጋ ወገኖቻችን የማይረግፉበት ፣ የኑሮው ጫና የሚቀልበት፣ የእናቶች የአባቶች እምባ የማይፈስበት እንዲሆንልን ፈጣሪ ይርዳን። ውድ ቤተሰቦቻችን አዲሱ ዓመት የስኬት ፣ ያሰባችሁት ሁሉ የሚሳካበት፣ እውነተኛ ደስታን የምታገኙበት፣ በሰላም እንደወጣችሁ በሰላም የምትገቡበት፣ በጎ በጎው ብቻ ወደናተ የሚመጣበት፣ ሰርታችሁ የምትለወጡበት፣ በሀገራችሁ ደስ የምትሰኙበት፣ የተስፋ ፣ የበረከት ዓመት ይሁንላችሁ። ፈጣሪ ረጅም እድሜን ከተሟላ ጤና ጋር ይስጣችሁ ! @WENDETUTORIAL