WENDE TUTORIAL
前往频道在 Telegram
For any Promotion dm 👉👉 @wende161721 👉History for Grade 12, New curriculum grade 12 history, grade 12 Geography, Grade 12 Economics in Amharic on Youtube
显示更多📈 Telegram 频道 WENDE TUTORIAL 的分析概览
频道 WENDE TUTORIAL (@wendetutorial) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 11 886 名订阅者,在 教育 类别中位列第 16 680,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 841 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 11 886 名订阅者。
根据 24 九月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -225,过去 24 小时变化为 10,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 2.16%。内容发布后 24 小时内通常能获得 2.20% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 257 次浏览,首日通常累积 262 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 2。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“For any Promotion dm 👉👉 @wende161721 👉History for Grade 12, New curriculum grade 12 history, grade 12 Geography, Grade 12 Economics in Amharic on Youtube”
凭借高频更新(最新数据采集于 25 九月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 教育 类别中的关键影响点。
11 886
订阅者
+1024 小时
-377 天
-22530 天
帖子存档
11 886
ለዚህ ሳምንት ብቻ በ250 ብር ተመዝገቡ🫡
እነሆ የ2018 Grade 11 and 12 PRIVATE TUTORIAL ትምህርት ዝግጅት ተጀምሯል 😎 ሁሌም የቀደመ አሸናፊ ነው💪 ስለሆነም የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ከአሁኑ ለመመዝገብና አብራችሁን ለመሮጥ ተዘጋጁ🙏
ከዚህ ቡሀላ የመመዝገቢያ ክፍያ ወደ 300 ከፍ ይላል ፍጠኑ ጓደኞቻችሁን ሌላ ነገር ሼር እንደምታረጉት ይሄንን ጠቃሚ ነገር ሼር አርጓቸው🥰 የተመዘገባችሁ ተዘጋጁ ያልተመዘገባችሁ በጊዜ ተመዝገቡ።
ለመመዝገብ 250 ብር ብቻ
✅1000475112664 CBE
✅TELEBIRR - 0967582833 ላይ በመክፈል በዚህ Username screenshot ይላኩልን 👉 @wende161721
11 886
ሰላም family🥰
ከታች ካሉት ዓመታት የተከፈቱ group ካላችሁ በአሪፍ Price እንገዛቿለን😊
Old telegram group price update
✅2018=1500 birr
✅2019=1300 birr
✅2020=1300 birr
✅2021=1300 birr
✅2022=1200 birr
✅2023=1000 birr
✅2024 - march, april, may=400 birr
Chat history መሆን አለበት እንዲሁም low chat ከሆነ price ትንሽ ሚቀንስ መሆኑን አስተዉሉ::💸 method :CBE, Telebirr, Abyssinia, Awash, Crypto($) ✅አሁኑኑ አናግሩን 👉 @wende161721 ኃላፊነቱን ይህ ቻናል ይወስዳል😊
11 886
" ሲያልቅልን ውጤት ይፋ የሚደረግበትን ትክክለኛ ቀን እናሳውቃችኋለን " - የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት
በርካታ ተማሪዎች እና የተማሪ ወላጆች " የ2017 ዓ/ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት መቼ ነው ይፋ የሚደረገው ? ከዚህ ቀደም የትምህርት ሚኒስቴር ሚኒስትር ጳጉሜን 4/2017 ዓ/ም ይፋ ይደረጋል ብለው ነበር ሳይደረግ አለፈ ውጤት ይፋ የሚደረገው መቼ ነው ? " ሲሉ ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ጥያቄ አቅርበዋል።
ቲክቫህ ኢትዮጵያ የተማሪዎች እና ወላጆችን ጥያቄ ይዞ አንድ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ከፍተኛ አመራርን አነጋግሯል።
እኚህ አመራር " ውጤት ሲያልቅ እንገልፃለን በተቻለ መጠን በአጭር ጊዜ ይለቀቃል፤ ትክክለኛው ቀን ሲወሰንም በይፋ ሚዲያ ጠርተን እናሳውቃለን " ብለዋል።
" የተለያዩ የማህበራዊ ሚድያዎች ትክክለኛ ያልሆነ መረጃ በማስተላለፍ ተማሪዎችን እያወናበዱ ነው " ያሉት አመራሩ ተማሪዎች ውጤቱ ይፋ የሚደረግበትን ቀን ከተቋሙ እስኪሰሙ በትዕግስት እንዲጠብቁ ጥሪ አቅርበዋል።
በተለያዩ የማህበራዊ ሚዲያ ገፆች (በፌስቡክ ፣ ቴሌግራም፣ ቲክቶክ) " ስለ ውጤት ከምንጮቻችን መረጃ አገኘን በዚህ ቀን ይወጣል " እያሉ የሚሰራጩት መረጃዎችም ሀሰተኛ እንደሆኑ ተጠቁሟል።
" እኛ በሚያልቅ ጊዜ እናንተን ጨምሮ ሚድያዎችን ጠርተን እናሳውቃለን " ያሉም ሲሆን " ' በዚህ ቀን ይወጣል ተብሎ ነበር ' የሚለው ሳይሆን ጥርት ብሎ ሲያልቅልን በፍጥነት እናሳውቃለን " ሲሉ ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ተናግረዋል።
የ2017 ዓ/ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተናን ከ580 ሺህ በላይ ተማሪዎች መውሰዳቸው አይዘነጋም።
ቲክቫህ ኢትዮጵያ
አዲስ አበባ
#TikvahEthiopiaFamliyAA
@tikvahethiopia
11 886
WOW FC 2025 ተለቀቀ🔥
አስገራሚ ጌም አዲሶቹ ፈራሚዎች ተካተውበታል ።
ጌሙን ለምትፈልጉ የአፕ ቻናል ተቀላቀሉ👇🔥
https://t.me/+nV1uCwlfiowyMGRk
11 886
ተወዳጁ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ተመልሷል በአዲሱ የውድድር ዘመን ለረጅም ሳምንት የደረጃ ሰንጠረዡን የሚመራው ቡድን ማነው ?
ωανє => @A_KING90
11 886
የምስራች አሁን online ላላችሁ ብቻ ጥያቄ ና መልስ ልንጀምር ነው
1️⃣ ለወጣ 500 ብር ካርድ
2️⃣ ለወጣ 250 ብር ካርድ
3️⃣ ለወጣ 100 ብር ካርድ
👉 ዝግጁ ከሆናችሁ ጀምር የሚለውን ይጫኑ
11 886
ተወዳጁ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ተመልሷል በአዲሱ የውድድር ዘመን ለረጅም ሳምንት የደረጃ ሰንጠረዡን የሚመራው ቡድን ማነው ?
ωανє => @A_KING90
11 886
እንኳን አደረሳችሁ 🌻🌻
2018 FRESHMAN Privat Class ሰኞ ይጀመራል 🙏
📌 በ2017 ENTRANCE እና REMEDIAL ውጤት ያመጣችው ተማሪዎች ለFreshman ትምህርታችሁ የሚያግዛችሁ የPRIVATE class አዘጋጅተናል። እንደምታውቁት ጊቢ ስትገቡ
✅የምትማሩአቸው ትምህርቶች
✅ስርአቱ
✅ፈተናውና ASSIGNMENT
✅Grade አያያዝ እና አሰራር
✅መምህራን
እነዚህ ነገሮች ለናንተ አዲስ ናቸው። ስለዚህ እኛም እስከዛሬ እንደነበረን ቆይታ በተሻለ የትምህርት አሰጣጥ እና ስለ Freshman ጥሩ ግንዛቤ ለመስጠት እነሆ እየጠበቅናችሁ ነው🥰 ክፍያ አንድ ጊዜ ነው🙏
🥇የቀደመ ሁሌም አሸናፊ ነው🏆
ለመመዝገብ ዋጋው 👉300 ብር ሲሆን በCBE👉 1000475112664 ከከፈሉ በኋላ SCREENSHOT አድርገው @wende161721 ላይ ይላኩልን 🥰
11 886
እንዴት አላችሁ 🥰 በአል እንዴት አለፈ? 2018 እንዴት ነው🥰
ምንድነው እናንተ ለበአል የሆነ ነገር በሉን አትሉም እንዴ🤔 ለማንኛውም እስከ ምሽቱ 5 ሰአት ድረስ ሴቶች " አበባየሆሽ" በሉልን ወንዶች ደሞ አሪፍ የበአል ትውስታችሁን አስቀምጡልን👌 በሁለቱም ፆታ ከፍተኛ like ያገኘ አሸናፊ ይሆናል ማለት ነው🤗
ያሸነፈውም FREE PRIVATE TUTORIAL REGISTRATION ያገኛል😱
ፍጠኑ comment አጨናንቁት 🙏
መልካም በአል🫡
11 886
ተወዳጁ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ተመልሷል በአዲሱ የውድድር ዘመን ለረጅም ሳምንት የደረጃ ሰንጠረዡን የሚመራው ቡድን ማነው ?
ωανє => @A_KING90
11 886
የምስራች አሁን online ላላችሁ ብቻ ጥያቄ ና መልስ ልንጀምር ነው
1️⃣ ለወጣ 500 ብር ካርድ
2️⃣ ለወጣ 250 ብር ካርድ
3️⃣ ለወጣ 100 ብር ካርድ
👉 ዝግጁ ከሆናችሁ ጀምር የሚለውን ይጫኑ
11 886
ተወዳጁ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ተመልሷል በአዲሱ የውድድር ዘመን ለረጅም ሳምንት የደረጃ ሰንጠረዡን የሚመራው ቡድን ማነው ?
ωανє => @A_KING90
11 886
+1
መልካም አዲስ ዓመት !
ወንዴ
WENDE TUTORIAL🥰
2018 ዓ/ም እንደ ሀገር የሰላም፣ የፍቅር ፣ የደስታ ፣ መልካም መልካሙን የምንሰማበት፣ በችግር ላይ ያሉ ወገኖቻችን መፍትሄ የሚያገኙበት፣ የወገኖቻችንን ሰቆቃ የማንሰማበት፣ ያለ ሰቀቀን ወጥተን የምንገባበት፣ በሰው ሰራሽ ችግሮች በጦርነት በግጭት እንዲሁም በተፈጥሮ አደጋ ወገኖቻችን የማይረግፉበት ፣ የኑሮው ጫና የሚቀልበት፣ የእናቶች የአባቶች እምባ የማይፈስበት እንዲሆንልን ፈጣሪ ይርዳን።
ውድ ቤተሰቦቻችን አዲሱ ዓመት የስኬት ፣ ያሰባችሁት ሁሉ የሚሳካበት፣ እውነተኛ ደስታን የምታገኙበት፣ በሰላም እንደወጣችሁ በሰላም የምትገቡበት፣ በጎ በጎው ብቻ ወደናተ የሚመጣበት፣ ሰርታችሁ የምትለወጡበት፣ በሀገራችሁ ደስ የምትሰኙበት፣ የተስፋ ፣ የበረከት ዓመት ይሁንላችሁ።
ፈጣሪ ረጅም እድሜን ከተሟላ ጤና ጋር ይስጣችሁ !
@WENDETUTORIAL
