cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

ደግነት በጎ አድራጎት ማኅበር

"ወደ ደግነት በጎ አድራጎ ማህበር እንኳን በደህና መጡ" የድግነት ዋናው አላማ ለተቸገሩ ያቅማችንን ማድረግ እና እርስ በርሳችን መጠያየቅ መረዳዳት ነው ✍️ "ደግነት የአቅም ጉዳይ ሳይሆን የልብ ጉዳይ ነው " ባለን ነገር ሁሉ እንረዳዳ፤እንተዛዘን 👉"ሰው ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነው"👈 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ( 1000532242685 ) ናትናኤል ታደለ እና ቴዎድሮስ አበራ

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
14 229
مشترکین
+7624 ساعت
+2947 روز
+1 52630 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

Photo unavailableShow in Telegram
نمایش همه...
የጥናት መዝሙሮች
ያሬዳዊ ወረቦሽ
የአጨብር ወረቦች
የሰርግ መዝሙሮች
የ ንግስ መዝሙሮች
የመዝሙር ግጥሞች
የማህበረ ቅዱሳን መዝሙሮች
መዝሙር ለማጥናት
Photo unavailableShow in Telegram
نمایش همه...
💕መስከረም🌸
💕ጥቅምት🌸
💕ኅዳር🌸
💕ታህሳስ🌸
💕ጥር🌸
💕የካቲት🌸
💕መጋቢት🌸
💕ሚያዝያ🌸
💕ግንቦት🌸
💕ሰኔ🌸
💕ሀምሌ🌸
💕ነሀሴ🌸
💕🌸🌸ጷግሜ🌸🌸💕
🔹 ✥● ከሚከተሉት ውስጥ ቅድስት ሃገራችን ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ከሚለው መጠርያ ስሟ ሌላ በየትኛው ትጠራ ነበር?? ✥●
نمایش همه...
🎤ድምፅ ተዋህዶ🎙
⚫️ሀ. ቶኔቶር
🔴ለ. የኩሽ ምድር
🔵ሐ. የሳባ ምድር
⚪️መ. ሁሉም መልስ ነው
نمایش همه...
👉በሱባኤ ጊዜ የሚጸለዩ ጸሎት⁉️
👉 ምን እና እንዴት መፀለይ አለብን⁉️
እና የማይደረግ ነገር ምንድን ነው⁉️
نمایش همه...
🛑🎤ድምጸ ተዋህዶ🎤🛑
❤️👳‍♂ኦርቶዶክሳዊ ህይወት👳‍♂❤️
💁‍♂ሃይማኖት ምንድነው❓
📚ሐይማኖት ያድናል ወይስ አያድንም❓
Photo unavailableShow in Telegram
نمایش همه...
💕መስከረም🌸
💕ጥቅምት🌸
💕ኅዳር🌸
💕ታህሳስ🌸
💕ጥር🌸
💕የካቲት🌸
💕መጋቢት🌸
💕ሚያዝያ🌸
💕ግንቦት🌸
💕ሰኔ🌸
💕ሀምሌ🌸
💕ነሀሴ🌸
💕🌸🌸ጷግሜ🌸🌸💕
Photo unavailableShow in Telegram
🌺 ሰኔ 8 እንኳን ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ዓመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ፣ አደረሰን።
➡️ የጠበል በዓል፡ ዳግመኛ ዕለቱ የጠበል በዓል ተብሎም ይታሠባል። ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ስለ ጠበል ፈዋሽነት ሁሌ ብታስተምርም በዚህ ቀን ግን ልዩ ትኩረቷ ታደርገዋለች።
➡️ እግዚአብሔር በምክንያትም አለምክንያትም መፈወስ ይችላል። ያለ ምክንያት በቃሉና በወዳጆቹ ቃል አድሮ "ዳን" ይላል:: ወይም ደግሞ በምክንያት በእመት (እምነት) : በጠበል : ቅዱስ ቃሉን በመስማት ፡ በመስቀሉና በመጻሕፍት በመባረክ (በመታሸት) ፡ በቅዱሳን አካል (በልብሳቸው : በበትራቸው ፡ በጥላቸው በአጽማቸው . . .) ይፈውሳል።
➡️ እርሱ እግዚአብሔር ነውና በወደደውና በመረጠው አድሮ ያድናል ( ይፈውሳል):: (2ነገ. 5:10, ሐዋ. 3:6, 5:15, 19:11) ዛሬ ግን የጠበል ፈዋሽነት በጉልህ ይነገራል:: (ዮሐ. 5:1, 9:7)
✝️ አምላከ ቅዱሳን ከደዌ ሥጋ ፡ ከደዌ ነፍስ በምሕረቱ ይሠውረን። ከድንግል እመቤታችን በረከትም ያሳትፈን
نمایش همه...
2👍 1
❗️❗️❗️አስደሳች ዜና የክረምት ልዩ የቤት ለቤት ስልጠና ።።።።።። ክራር ።።።።።።። በገና ።።።።።።። መሰንቆ ።።።።።።። ከበሮ በሚፈልጉት ቀን እና ሰአት ከሰኞ እስከ እሁድ ❗️❗️እንዲሁም ለአንድ ወር የሚቆይ ዩቲዩብ ለመስራት ያሰባችሁ❗️❗️❗️❗️ ከመጀመርያ እስከ ገንዘብ ክፍያ ያለውን ሂደት አሰራር  በአጭር ጊዜ ውጤታማ የሚሆኑበትን መንገድ እናሳያለን ☎️ +251900819497 ይደውሉ
نمایش همه...