cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

ደግነት በጎ አድራጎት ማኅበር

"ወደ ደግነት በጎ አድራጎ ማህበር እንኳን በደህና መጡ" የድግነት ዋናው አላማ ለተቸገሩ ያቅማችንን ማድረግ እና እርስ በርሳችን መጠያየቅ መረዳዳት ነው ✍️ "ደግነት የአቅም ጉዳይ ሳይሆን የልብ ጉዳይ ነው " ባለን ነገር ሁሉ እንረዳዳ፤እንተዛዘን 👉"ሰው ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነው"👈 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ( 1000532242685 ) ናትናኤል ታደለ እና ቴዎድሮስ አበራ

Більше
Рекламні дописи
13 091
Підписники
+6824 години
+4367 днів
+3 01530 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

Показати все...
† በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ ፡፡ አሜን ፡፡ †
ግንቦት ፲፭ [ 15 ] ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት
🕊†   ቅዱስ ናትናኤል  † 🕊 በቤተ ክርስቲያን ትውፊት መሠረት ከቅዱሳን ሐዋርያት መካከል ዘግይቶ ሰማዕትነትን የተቀበለ ይህ ቅዱስ ሐዋርያ ነው:: ቅዱሱ ሐዋርያ የተወለደው ከእሥራኤላውያን ወላጆቹ ጌታችን በተወለደበት ዘመን አካባቢ ነው:: ይህ በምን ይታወቃል ቢሉ እርሱ ሕጻን እያለ ሔሮድስ ፻፵፬ ሺህ [144,000] ሕጻናትን ሲፈጅ እርሱ ግን በእግዚአብሔር ጥበብ ተርፏል:: እናቱ በቅርጫት ውስጥ አድርጋ የበለስ ዛፍ ላይ አስቀምጣው ተደብቃ ታጠባው ነበር:: ለሐዋርያው ወላጆቹ ያወጡለት ስም ስምዖን ሲሆን ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ደግሞ ናትናኤል ብሎታል:: በባልንጀሮቹ ሐዋርያት ደግሞ የቃናው ስምዖን [ገሊላ ቃና አካባቢ ስላደገ] : አንዳንዴም ቀናተኛው ስምዖን ይሉት ነበር:: ምሑረ ኦሪት ነበርና ዘወትር ለሕግ ይቀና ነበር:: በገሊላ ቃና ሰርግ የደገሰው ዶኪማስ የቅዱስ ናትናኤል የአጎት ልጅ ነው:: ጌታና ደቀ መዛሙርቱን ዶኪማስ የጠራበት አንዱ ምክንያትም ይሔው ነው:: ቅዱስ ናትናኤል ኦሪትን ከገማልያል ተምሮ: ከበለስ ቁጭ ብሎ ይተክዝ ነበር:: "መሲሕ ምነው ቀረህ" እያለም ይተክዝ ነበር:: ማዕምረ ኅቡዓት አምላካችን ክርስቶስ ይህንን አውቆ በፊልዾስ አማካኝነት ጠርቶታል:: ናትናኤል ለጊዜው ተከራክሮ ነበር:: በኋላ ግን የጌታችንን ማንነት በደቂቃዎች ተረድቶ አምኗል:: ጌታችንም "ክዳት ሽንገላ በልቡ ውስጥ የሌለበት ንጹሕ እሥራኤላዊ" ሲል አመስግኖታል:: ሐዋርያው ቅዱስ ናትናኤል ከጌታችን እግር ሥር ምስጢረ መንግስተ ሰማያትን ተምሮ: በጸጋ መንፈስ ቅዱስም ሰክሮ ብዙ አሕዛብን ከጨለማ [ጣኦት አምልኮ] ወደ ብርሃን [አሚነ ክርስቶስ] መልሷል:: እጅግ ብዙ መከራንም ተቀብሏል:: የጌታችን ወንድም የተባለ ቅዱስ ያዕቆብ በአይሁድ ከተገደለ በኋላም ቅዱስ ናትናኤል የኢየሩሳሌም ፪ [2] ኛ ኤዺስ ቆዾስ ሆኖ አገልግሏል:: ከአይሁድም ዘንድ ብዙ መከራ ደርሶበታል:: በመጨረሻም በዚህች ዕለት በሰማዕትነት አልፏል:: በገድለ ሐዋርያት ላይ እንደተጠቀሰው ቅዱሱ ሰማዕት የሆነው በ፻፶ [150] ዓመቱ ነው:: ያ ማለት ደግሞ ከሐዋርያት አባቶች በመጨረሻ ያረፈው እርሱ ነው ያሰኛል::
❖ እግዚአብሔር በቅዱስ ናትናኤል ምልጃ ሃገራችንን ከጥፋት: ሕዝቦቿንም ከመቅሰፍት ይሰውርልን:: ከበረከቱም አይለየን::
† ግንቦት ፲፭ [ 15 ] ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት ፩. ቅዱስ ናትናኤል ሐዋርያ [ቀናተኛው ስምዖን] ፪. ቅዱስ ሚናስ ባሕታዊ ፫. ቅዱስ ቀርጢኖስ ሰማዕት ፬. ፬፻ "400" ቅዱሳን ሰማዕታት †  ወርሐዊ በዓላት ፩. ቅዱስ ቂርቆስና እናቱ ኢየሉጣ ፪. ቅዱስ ኤፍሬም ሶርያዊ [አፈ በረከት] ፫. ቅዱስ ሚናስ ግብፃዊ ፬. ቅድስት እንባ መሪና ፭. ቅድስት ክርስጢና
"ጌታ ኢየሱስ ናትናኤልን ወደ እርሱ ሲመጣ አይቶ ስለ እርሱ 'ተንኰል የሌለበት በእውነት የእሥራኤል ሰው እነሆ' አለ:: ናትናኤልም 'ከወዴት ታውቀኛለህ?' አለው:: ጌታ ኢየሱስም መልሶ 'ፊልዾስ ሳይጠራህ ከበለስ በታች ሳለህ አየሁህ' አለው:: ናትናኤልም መልሶ 'መምሕር ሆይ አንተ የእግዚአብሔር ልጅ ነህ:: አንተ የእስራኤል ንጉሥ ነህ' አለው::"  [ዮሐ.፩፥፵፰] (1:48-51)
† ወስብሐት ለእግዚአብሔር † † ወለወላዲቱ ድንግል † † ወለመስቀሉ ክቡር †
ዲ/ን ዮርዳኖስ አበበ 
         †              †               † @degnitKindness
Показати все...
የቀጠለ በመጀመሪያ የእመቤታችን ፅላት ወደ ኢትዮጵያ ከመምጣቷ በፊት የነበረችው በግበፅ አገር ዘይቱን ቤተክርስቲያን ውስጥ እንደነበረችና አባሚካኤል እና አባ ገብረኤል የተባሉ አገልጋዮች እንደነበሯት ንገሴ ገ/ሚካኤል የሚባሉ ፀሃፊ«መንገዳችን ለጽድቅ ወይስ ለኩነኔ«በሚለው መጽሃፋቸው ገልጸውት ይገኛል፡፡በእርግጥም በአፄ ዘርዓ ያዕቆብ ዘመነ መንግስት ቱርኮች ግብፅን ወረው ክርስቲኑን ፈጅተው በዚያው የሚገኘውን አብያተክርስቲያናት ባቃጠሉና በፈጁት ጊዜ በወቅቱ ከተቃጠሉት አብያተክርስቲያናት መካከል አንዷ የሆነችው የደብረምጥማቅ ማርያም ቤተክረስቲያን ነበረች፡፡ ከወረራውና ከቃጠሎው በፊት አስቀድመው ቀሳውስቱ ፅላቷን አውጥተውና ሸሽገው አስቀምጠዋት ስለነበር በጊዜው የነበረው የክርስቲያኑ መሪ ፅላቷን ይዛችሁ በአስቸኳይ ኢትዮጵያ ወደምትባል የክርስቲያን አገር ሂዱ፡፡ንጉሱም ክርስቲያን ስለሆነ ለእርሱ አስረክቡ ተብለው የተገለፁት መነኮሳት በሱዳን በኩል አድርው ወደ ሀገራችን መጥተው ፅላቷን ለአፄ ዘርዓ ያዕቆብ እንዳስረከቡ ከገዳሙ አባቶች የተገኙት ምንጮች ያስረዳሉ፡፡ ጽላቷ ወደ ኢትዮጵያ ስትመጣ ንጉሰ ነገስቱ የእመቤታችንን ጽላት በእልልታና በደስታ ተቀብለው በዘመኑ ለነበሩት ካህናትና ዳቆናት አስረከቧቸው፡፡ቀጥሎም አጼ ዘርዓ ያዕቆብ ጅባት ከተባለው ከተማ ወደ እንጦጦ አምጥተው ለብዙ ጊዜ አስቀምጠዋታል፡፡
Показати все...
🙏 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
የገዳማት ታሪክ ፃድቃኔ ማርያም ክፋል 1 የፃድቃኔ ማርያም መካነ-ቅዱሳን ገዳም ታሪክና አመሰራረት የፃድቃኔ ማርያም መካነ-ቅዱሳን ገዳም በወደራችን ወረዳ በሰላድንጋይ ከተማ አቅራቢያ የሚገኝ ሲሆን ከክልሉ ርዕሰ ከተማ ባህርዳር 767 ኪሎ ሜትር፤ከአድስ አበባ 202 ኪ.ሜትር እናከዞኑ ርዕሰ ከተማ ደ/ብርሃን 72 ኪ.ሜትር ርቀት ላይ የሚገኝ ገዳም ሲሆን ከኢትዮጵያመ መዲና አድስ አበባ ተነስተዉ ብዙ የመስመር ከተማዎችን አቆራርተው ደ/ብርሃን ይደርሳሉ፡፡ ከዚያም ትናንሽ ከተሞችን እያቆራረጡ ታሪካዊ ከሆነው ጣርማ በር ዋሻ ከመድረስዎ በፊት ወደ ግራ በኩል ታጥፈው የ17 ኪ.ሜትር ኮረኮንች መንገድ ተጉዘው ደብረ ምጥማቅ ይገባሉ፡፡ከዚያም 5ኪ.ሜትር ርቀት ተጉዘው የሞጃና ወደራ ወረዳ ርዕሰ ከተማ ከሆነችው ሠላድንጋይ የተሳፈሩበት አውቶብስ ያደርሰዎትና ከአውቶብስ ወርደው ለጉዞ የያዙትን ቁሳቁስ ይዘው ወይም በሰራተኛ አሲዘው ፈጠን ካሉ አስር ደቂቃ ደክሞዎት ከሆነ 15 ደቂቃ በእግር ገዞ ትንሽ ቁልቁለትና ዳገት ብጤ በመጓዝ ታሪካዊ ከሆነው ገዳም ፃድቃኔ መካነ ቅዱሳን ገዳም የጉዞዎ ፍፃሜ ኆነ ማለት ነው፡፡ከዚህ በኋላ የገዳሙን ታሪክና አመሰራረት ትንሽ እናስቃኝዎት፡፡
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
Показати все...
💕መስከረም🌸
💕ጥቅምት🌸
💕ኅዳር🌸
💕ታህሳስ🌸
💕ጥር🌸
💕የካቲት🌸
💕መጋቢት🌸
💕ሚያዝያ🌸
💕ግንቦት🌸
💕ሰኔ🌸
💕ሀምሌ🌸
💕ነሀሴ🌸
💕🌸🌸ጷግሜ🌸🌸💕
Фото недоступнеДивитись в Telegram
⁉️የወግ የማእረግ ጎጆዬን ጥዬ ስለ ፍቅረ ክርስቶስ በበረሃ ተቃጥዬ ገላዬ እስኪተላ ጣና ሀይቅ ላይ ጠልዬ የለመንኩኝ ሳጥናኤልን ማረው ብዬ 👇👇👇👇👇 https://t.me/addlist/sZA2UFcsVPplMjI0 💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠
Показати все...
🌸 ቅድስት ክርስቶስ ሰምራ?
🌸ቅድስት አርሴማ?
🌸 ቅድስት ታውክልያ?
🌸 ቅድስት ዕሌኒ?
🌸 ቅድስት ሶፍያ?
🌸 ቅድስት ኤልሳቤጥ?
🌸 ቅድስት መጥሮንያ ?
Фото недоступнеДивитись в Telegram
🛐 ኦርቶዶክሳዊ ቻናሎችን ይፈልጋሉ ሁሉንም በአንድ ላይ ለማግኘት ከስር ያለውን ይጫኑ         ይ🀄️ላ🀄️ሉ                 👇🏾👇🏾👇🏾 https://t.me/addlist/sZA2UFcsVPplMjI0 https://t.me/addlist/sZA2UFcsVPplMjI0
Показати все...
✝️ ይቀላቀሉ ✝️
✝️ 🙏 ✝️
🔥 ምርጥ ምርጥ መንፈሳዊ ቻናሎች 🔥 .....................💚💛❤️........................ "... አጥንት በሥጋ ተሰውሮ እንዲኖር በሥጋ ተሰውራ የምትኖር ነፍሳችን በደስታ በሀሴት የሚሞላ የመላእክትን ዝማሬ የሆኑ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ የመዝሙሮችን ግጥሞችን እንደየጊዜአቸው በ አይነት ዓይነቱ ማግኘት ይፈልጋሉ?? እንግዲያውስ ይቀላቀሉ ..................💚💛❤️.................... በየቀኑ የመዝሙር ግጥሞችን ከነ ዜማቸው እና የተለያዩ መንፈሳዊ ትምህርቶችን ለማግኘት ከታቸ ያለውን ሰማያዊ ሊንክ ይጫኑ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
Показати все...
የንሰሐ መዝሙር
የልደትና የጥምቀት መዝሙር
የቅዱሳን ጻድቃን መዝሙር
✅✝️ ይቀላቀሉ ✝️✅