ሱለይ አደም
前往频道在 Telegram
🏠🏢 0913068841 *ገዢ እና ሻጭ እናገናኛለን። ንብረትዎ ወደ ገንዘብ፤ ገንዘብዎን ወደ ንብረት ይለውጡ። መግዛት ወይም መሸጥ የሚፈልጉት መኖርያ ቤት፣ ለድርጅት የሚሆን ሕንፃ፣ መጋዘን ወይም ፋብሪካ ካለዎት በ0913068841 ላይ ሱለይ አደም ብለው ይደውሉ🏠
显示更多2 813
订阅者
无数据24 小时
-117 天
-7330 天
帖子存档
2 812
ይህ የኑግ ዘይት መስሎ የሚወርደው የሲድር ማራችን ነው።
የቀለጠ ወርቅ ነው የሚመስለው። የሲድር ማር ዋናነት ለመንፈሳዊ ሕክምና ይፈለጋል። የማርነት ጥራቱም High ነው። አረቦቹ ማር ካልክ ሲድር ነው ይላሉ። ቁርቁራ ከሚባል ተክል ነው ንቦቹ የሚቀምሙት። በራሱ ቁርቁራ ተክል ደግሞ ቅጠሉ ሳይቀር መድኃኒት ነው። ሰባት የቁርቁራ ቅጠሎችን ቀጥቅጦ ሙዓዘተይንን ቀርቶ የሚወስድ ሰው በውስጡ ፈውስን ያገኛል ተብሏል። አልረጋ ላለ ቀልብ። ለጭንቀት ወዘተ ይህን ያዝዛሉ። እኔ ጋር ማሩ ይገኛል።
🌼🌸🌺🌻🌾🌻
☎️+251913068841
🌾🌻🌺🌸🌼🐝
2 812
ይህ ለዳቦ፤ ለፈጢራ፤ ለጨጨብሳ፤ ለገንፎ ወዘተ የሚሆን ጥሩ ጣዕም ያዘለ ወለላ ማራችን ነው። በተለይ ልጆች የሚወዱት ጣዕም አለው። ተፈጥሯዊ ይዘቱን የጠበቀ ማር ነው። ይደውሉ!!
*🌺🐝🌼🌻🌸🌺*
☎️+251913068841
*🌺🌸🌻🌼🐝🌺*
2 812
ንቦች በተለያዩ ምክንያተች ከአካባቢያቸው ይሰደዳሉ።
ከእነዚህ የመሰደጃ ምክንያቶች አንዱ በንቦች የሚቀሰሙ እጽዋት መመናመንና የድርቅ አዝማሚያ መታየት አንዱ ሲሆን ሌሎች ምክንያቶችም አሏቸው። ከሌሎች ምክንያቶች መሀል የጉንዳን ሰራዊት በአካባቢው እየተስፋፋ መሔድና የተርብ አይነት ነፍሳት እንዲሁ የሚያደርሱባቸው ጥቃት ከዋናዎቹ የመሰደጃ ምክንያቶች መሀል ናቸው።
2 812
ይህ የተነጠረ ቅቤ የሚመስለው ማር የጎንደር ማር ነው።
ለሁሉም የምግብ ግልጋሎት የሚውል ሲሆን በእድሜ ከፍ ያሉ ሰዎች የሚወዱት ጣዕም የተሸከመ ማር ነው። ለመድኃኒትነት፤ ለምግብ ማባያነት፤ ለብርዝ ደግሞ ትንሽ ማር ብዙ ውሃ መሸከም የሚችል የማር አይነት ነው። ድግስ ብትደግሱ ለብርዝ ይህን ማር መጠቀም ይኖርባችኋል። ወገን ካርቶኑ ገና መከፈቱ ነው ደውሉ!!!
_🌺🐝🌼🌻☎️+251913068841🌻🌼🐝🌺_
2 812
ይህ የዶቅማ እንጀራ ማር ነው። ከመጣ ሶስት ቀናት ያለፉት ሲሆን እውነት ለመናገር ቆንጆ ማር ሆኖ ዶቅማ በባህሪው የመርጋት ነገር ስላለው እንጀራውን መጠቀም ብቸኛ አማራጭ ነው። እንጀራ ማር ሕይወትን ለማጣጣም በቤተሰብ ውስጥ ፍቅርን ለማደርጀት እና ደስታን ለማስረፅ የሚሆን ማር ነው። ያለችው አንድ ባልዲ ነው የሚፈልግ በ☎️+251913068841 በኩል ደውሎ ይውሰድ!!
2 812
ይህ የኑግ ዘይት መስሎ የሚወርደው የሲድር ማራችን ነው።
የቀለጠ ወርቅ ነው የሚመስለው። የሲድር ማር ዋናነት ለመንፈሳዊ ሕክምና ይፈለጋል። የማርነት ጥራቱም High ነው። አረቦቹ ማር ካልክ ሲድር ነው ይላሉ። ቁርቁራ ከሚባል ተክል ነው ንቦቹ የሚቀምሙት። በራሱ ቁርቁራ ተክል ደግሞ ቅጠሉ ሳይቀር መድኃኒት ነው። ሰባት የቁርቁራ ቅጠሎችን ቀጥቅጦ ሙዓዘተይንን ቀርቶ የሚወስድ ሰው በውስጡ ፈውስን ያገኛል ተብሏል። አልረጋ ላለ ቀልብ። ለጭንቀት ወዘተ ይህን ያዝዛሉ። እኔ ጋር ማሩ ይገኛል።
🐝🌼🌸🌺🌻🌾🐝
☎️+251913068841
🐝🌾🌻🌺🌸🌼🐝
2 812
ይህ ከእኔ በተገዛ የጎጃም ማር የተዘጋጀ ብርዝ ነው። ፎቶ ሲላክልኝ ደስ የሚለኝ መስሏቸዋል። ና ብርዝ ጠጣ ቢሉኝ አይሻልም ከፎቶ!? ለማንኛውም ይህ የኛው ማር ነው። ተፈጥሯዊ ይዘቱን የጠበቀ ለብርዝ፤ ለመድኃኒት ወዘተ የሚሆን ቆንጆ የጎጃም አበባ ማር አለኝ
🌺🐝☎️+251913068841🐝🌺
2 812
ከደገሳችሁ ሰው ከጋበዛችሁ ያለ ብርዝ ኧረ ...
አልነገርኳችሁም እንጂ ከቁርስ ውጭ ምሳና ’ራት በአንድ እጄ እየጎረስኩ በአንድ እጄ ብርዝ እየበጠበጥኩ እዛው ፉት እያልኩ ነው ምግቤን የማጣጥመው። ንግዱ ያዋጣል ወይ የምትሉኝ ሰዎች አዎ ብርዙ ይጣፍጣል፤ የሌለ ነው የሚመቸኝ።
ወገን ለብርዝ የሚሆን ማር ያስፈልጋችኋል። ብርዝ ፈጣን የሆነ ኃይልን የሚሰጥ፤ ቆንጆ የምግብ መብላላትን የሚያስኬድ በመሆኑ Organic ማር ያስፈልጋችኋል። ቤት ሰው ከጋበዛችሁ አንድ ደረጃ ግብዣችሁን ከፍ ማድረግ ብትፈልጉ የምግብ ዝርዝር ውስጥ ብርዝን መጨመር ብቻ በቂ ነው። ከደገሳችሁ ሰው ከጋበዛችሁ ያለ ብርዝ ኧረ አይደረግም ለእኔ ደውሉችኝ!!
🌺🌾🌻🌼🌸🐝🌺
☎️+251913068841
🌺🐝🌸🌼🌻🌾🌺
2 812
ይህ የኑግ ዘይት መስሎ የሚወርደው የሲድር ማራችን ነው።
የቀለጠ ወርቅ ነው የሚመስለው። የሲድር ማር ዋናነት ለመንፈሳዊ ሕክምና ይፈለጋል። የማርነት ጥራቱም High ነው። አረቦቹ ማር ካልክ ሲድር ነው ይላሉ። ቁርቁራ ከሚባል ተክል ነው ንቦቹ የሚቀምሙት። በራሱ ቁርቁራ ተክል ደግሞ ቅጠሉ ሳይቀር መድኃኒት ነው። ሰባት የቁርቁራ ቅጠሎችን ቀጥቅጦ ሙዓዘተይንን ቀርቶ የሚወስድ ሰው በውስጡ ፈውስን ያገኛል ተብሏል። አልረጋ ላለ ቀልብ። ለጭንቀት ወዘተ ይህን ያዝዛሉ። እኔ ጋር ማሩ ይገኛል።
🐝🌼🌸🌺🌻🌾🐝
☎️+251913068841
🐝🌾🌻🌺🌸🌼🐝
2 812
ተወዳጁ ወለላ ማራችን በድጋሚ ከነገ ጀምሮ ይደርሰናል። በርሃ ቀመስ አካባቢ ሰኔ ጀምሮ መመረት የሚጀምር ሲሆን፤ ስሙም ቻሪ ይባላል። ጣዕሙ ቀላል ሲሆን ለፈጢራ ለጨጨብሳና ለልዩ ልዩ የቁርስ አካል በመሆን የሚቀርብ ቆንጆ ማር ነው።
*🐝🌸🌻🌺🌼🐝*
☎️+251913068841
*🐝🌼🌺🌻🌸🐝*
2 812
ተወዳጁ ወለላ ማራችን በድጋሚ ከነገ ጀምሮ ይደርሰናል። በርሃ ቀመስ አካባቢ ሰኔ ጀምሮ መመረት የሚጀምር ሲሆን፤ ስሙም ቻሪ ይባላል። ጣዕሙ ቀላል ሲሆን ለፈጢራ ለጨጨብሳና ለልዩ ልዩ የቁርስ አካል በመሆን የሚቀርብ ቆንጆ ማር ነው።
*🐝🌸🌻🌺🌼🐝*
☎️+251913068841
*🐝🌼🌺🌻🌸🐝*
2 812
ይህ በዚህ ወቅት እየተቆረጠ (እየተመረተ) የሚገኝ ትኩስ እንጀራ ማር ነው። የዶቅማ ማር ነው። ለጉድ የሆነ ጣዕም ያዘለ እንጀራ ማራችን ትናንትና ማታ አራት ባልዲ (አንዱ ባልዲ 12 ኪሎ የሆነ) ደጃችን ደርሷል፤ እጃችን ገብቷል። ለኒካህ ለሰርግ እና ለእርቅ (ስምምነት) የሚሆን ተወዳጅ ጣዕም ያለው ማር ነው። ይውሰዱ!!
☎️+251913068841 🌸🌼🌻🌺🐝🌺🌻🌼🌸🐝
2 812
Ethiopian Liquid Gold ጣዝማ ማር
🐝 ከማር ጋር የነበረኝን ገጠመኝ እየነገርኳችሁ ነው። በአንድ ወቅት መንገድ ስራ ቦንጋ አካባቢ ኮንትራት ይሰራ የነበረ ሰው አግኝቼ ስለማር ስናወራ ቦንጋ ስላለው የጣዝማ ማር ነገር አወራኝ።
🌸ከአንድ ነጭ ጋር መንገድ ስራ ሊሰሩ፤ ጫካ ሲመነጥሩ፤ መሬቱ ጠቅላላ የጣዝማ ማር ሆኖ ነጩ ይመለከታል። ከማሽኑ ወርዶ በጣቱ ቀመሰው አለ። አገራችንን እንደ አዲስ በቆመበት እየቃኜ/ እየተመለከተ “This is liquid Gold!” አለኝ አለ። ጥቅሙን የሚያውቁ በውሃ መልክ ከመሬት የሚታፈስ ወርቅ ሃብት ባለቤቶች መሆናችንን በግልጽ ይናገራሉ።
ጣዝማ ማር በአገራችን ኢትዮጵያ በባሕላዊ የሕክምና ዘርፍ ውስጥ ከፍተኛ ድርሻ የነበረው ሲሆን አሁንም በዚሁ የሕክምና ዘርፍ ላይ ትልቅ ፋይዳ ያለው ኮምጣጣ የማር አይነት ነው።
ጣዝማ ማር በቀላሉ ለሳል እና ለሳንባ ችግሮች መፍትሔ ሲሆን፤ በውስጡ የያዛቸው ፀረ-ባክቴሪያ እና ፀረ-ኢንፌክሽን ኢንዛይም ይዘት ለምግብነት ከሚውሉ የማር አይነቶች የበለጠ በመሆኑ ለሚያጋጥሙ የስርዓተ ትንፋሽ እክሎች ፈጣን መልስ ይሰጣል። ማሩ ኮምጣጣ ጣዕም ያለው ሲሆን 33% አካባቢ የውሃ ይዘት ስላለው የመፍላት (Fermentation) ሒደት ውስጥ ሆኖ ነው የሚኖረው። የጉሮሮ ቁስለትን ወይም የጉሮሮ መቆጣትን ለማከም በዋናነት ይውላል።
🐝ብዙ የጤና ፋይዳ ያለውን ይህን የኢትዮዽያ «ፈሳሽ ወርቅ» መግዛት ከፈለጉ ተፈጥሯዊ ይዘቱን እንደጠበቀ እኔ ዘንድ ያገኛሉ።
🐝☎️+251913068841🌸🌼🐝🌾🌼🐝🌸🌺🌻
2 812
ሁለቱም ቆንጆ የማር አይነቶች ናቸው።
አንዱ ቀለል ያለ ጣዕም አለው። በተለይ ልጆች የሚወዱት የማር አይነት ነው። የልጆች ምርጫ ነው። ቢጫው ማር ደግሞ ትልቅ ሰዎች የሚመርጡት የማር አይነት ነው። ጣዕሙ ከበድ ስለሚል የሚያሰማ ጣዕም ያለውን ነው ትልቅ ሰዎች የሚወዱት። ይህን የማር አይነት ለብርዝ መጠቀም አዋጭ ነው። ለምን? ቢሉ በትንሽ ማር ብዙ ብርዝ ማግኘት ስለሚያስችል ነው። ሁለቱም የማር አይነቶች ተፈጥሯዊ ይዘታቸውን ሳይለቅቁ ነው እጃችሁ ውስጥ እንዲገቡ የማደርገው።
👇አሁን ይደውሉ!!👇
🐝🐝🌼🌺🌻☎️+251913068841🌻🌺🌼🐝🐝
2 812
ወጣቱ ደስ የሚል ሙድ ውስጥ ነው። ወላጆቹ የረዥም ዘመን ምኞታቸውን በድንገት ሳያስቡት ሳያቅዱት እያሳካው ነው። በኡምራ ጥቅል እያስደሰታቸው ነው። ልህን ማድረግ ትልቅ ከፍታ ነው።
እነሆ ዛሬ ጁምዓ ነው። ቤተሰብ ይዘየራል። ቤተሰብ ዱዓ ያደርጋል። የገባው ጎበዝ ዱዓ ያስደርጋል። ለዱዓው መንደርደርያ፤ ቀልብ ማስደሰቻ ደግሞ ማር ጥሩ ነው። ማር መጣፈጥ ብቻ ሳይሆን በትልቅ ሰዎች ዘንድ ቀልብ የመክፈት አቅም አለው። ይደውሉ!!
🌺🌸🌻🌼🐝🌸🌺
☎️+251913068841
🌺🌸🐝🌼🌻🌸🌺
2 812
ነገ ጁምዓ ነው። ቤተሰብ ይዘየራል።
ቤተሰብ ዱዓ ያደርጋል። የገባው ጎበዝ ዱዓ ያስደርጋል። ለዱዓው መንደርደርያ፤ ቀልብ ማስደሰቻ ደግሞ ማር ጥሩ ነው። ማር መጣፈጥ ብቻ ሳይሆን በትልቅ ሰዎች ዘንድ የሚወደድ በመሆኑ ቀልብ የመክፈት አቅም አለው። ይደውሉ!!
🌺🌸🌻🌼🐝🌸🌺
☎️+251913068841
🌸🌺🐝🌼🌻🌸🌺
2 812
+1
ዶቅማ ታውቃላችሁ? የዶቅማ ጣፋጩ ማር ተቆርጦ እንጀራው መጥቶልናል። ሁለት ባልዲ ብቻ ነው የመጣልን። የእንጀራው ማማር የማሩ ጣዕም ልዩ ነው።
🌻🌺☎️+251913068841 ደውሉ!!🐝
2 812
አላህ ከውኑ እንዲናገር ያደርጋል። በዘመን መለወጫ የአገራችን ገጸ ምድር አደይ አበባ ለብሶ የአዲስ ዘመን ብስራትና ተስፋን በቢጫ ቀለሙ ያስተጋባል። እንኳን ለዘመን መለወጫ አገራዊ የጋራ በዓል አደረሰን አደረሳችሁ። በአዲሱ ዓመት አገራችን ኢትዮጵያ የበለጠ ልምላሜ የበለጠ ሰላምና ስኬት የምታገኝበት ይሁንልን። ለዜጎቿም የሰላም የፍቅር ዘመን ይሁንልን። አሚን።
🌻🐝🌼
እንኳን ለዘመን መለወጫ በዓል አደረሳችሁ።
