Höna Lïyat😇
رفتن به کانال در Telegram
🍃 Join This Channel To Get Entertained With.. #Video 🎬🎥📹 #Photo 📷👌 #Quote ❤️❤️ #funny video 🤣 #Broken 💔 Cross & comment 👇👇👇 @E_y_o_b_1
نمایش بیشتر467
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-17 روز
-1630 روز
در حال بارگیری داده...
کانالهای مشابه
ابر برچسبها
هیچ دادهای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
مارس '25
مارس '25
+2
در 0 کانالها
فوریه '25
+1
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '25
+4
در 1 کانالها
Get PRO
دسامبر '24
+17
در 1 کانالها
Get PRO
نوامبر '24
+38
در 1 کانالها
Get PRO
اکتبر '24
+51
در 2 کانالها
Get PRO
سپتامبر '24
+33
در 3 کانالها
Get PRO
اوت '24
+57
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '24
+86
در 1 کانالها
Get PRO
ژوئن '24
+58
در 0 کانالها
Get PRO
مه '24
+28
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '24
+43
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '24
+30
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '24
+23
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '24
+18
در 0 کانالها
Get PRO
دسامبر '23
+38
در 1 کانالها
Get PRO
نوامبر '23
+16
در 1 کانالها
Get PRO
اکتبر '23
+12
در 0 کانالها
Get PRO
سپتامبر '23
+20
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '23
+38
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '23
+64
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '23
+16
در 0 کانالها
Get PRO
مه '23
+32
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '23
+54
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '23
+24
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '23
+93
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '23
+57
در 0 کانالها
Get PRO
دسامبر '22
+26
در 0 کانالها
Get PRO
نوامبر '22
+23
در 0 کانالها
Get PRO
اکتبر '22
+14
در 0 کانالها
Get PRO
سپتامبر '22
+173
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '22
+365
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '22
+210
در 0 کانالها
| تاریخ | رشد مشترکین | اشارات | کانالها | |
| 11 مارس | 0 | |||
| 10 مارس | 0 | |||
| 09 مارس | +1 | |||
| 08 مارس | +1 | |||
| 07 مارس | 0 | |||
| 06 مارس | 0 | |||
| 05 مارس | 0 | |||
| 04 مارس | 0 | |||
| 03 مارس | 0 | |||
| 02 مارس | 0 | |||
| 01 مارس | 0 |
پستهای کانال
💖 ኤልዳና❤️🔥
💝ልብ አንጠልጣይ የ ፍቅር ታሪክ በHöna lïyat😇 የቴሌግራም ቻናል ተዘጋጅቶ የቀረበ💝
ክፍል 1⃣
ሰላም ኤልዳና እባላለሁ።
ዛሬ እስቲ ከኖርኩት በትንሹ ላካፍላችሁ አሁን ላይ ወደኋላ ዞር ብዬ ታሪኬን ሳስበው ከኖርኩት በላይ ሳወራው እየደከመኝ ተቸግሪያለሁ ።
ተወልጄ ያደኩት አዲስ አበባ ነው ቤተሰቦቼ የሀብታም ልጥጥ ከሚባሉት ውስጥ ናቸው።
ከልጅነቴ ጀምሮ የጠየኩት ሁሉ እየተሟላልኝ ተሞላቅቄ ግን ደሞ ሴትነትንና ጨዋነትን ከስነምግባርጋ ተምሬ ነው ያደኩት።
የቤቱ ብቸኛ የአይን ማረፊያቸው እኔ ነኝ።
ቤት ውስጥ እኔ አባቴና እናቴ ከሰራተኛችንጋ 4 ሆነን ነው ምንኖረው ።
የኔ ስራ መብላት መጠጣት መማር ብቻ ነው ከዛ ውጪ ጭንቅላቴ ውስጥ ስለሌላ ነገር ሀሳብ መጥቶልኝ አያውቅም።
ታሪኬ የሚጀምረው 8 ሚኒስትሪ ተፈትኜ በሚገርም ውጤት ሰቅዬ ወደ ዘጠኝ ካለፍኩ ቡሀላ ነው።
ትምህርት ሊጀመር ቀናቶች ሲቀሩት ትምህርት ቤት የሚያደርሰኝና የሚመልሰኝ ሹፌር እየፈለገ እንደሆነ አባቴ ነገረኝ።
አዲስ ስራ ስለጀመረ በዚህ አመት ብዙ ጊዜ እዚህ ስለማይሆን ሹፌር መቀጠር እንዳለበት ነገረኝ እሺ አልኩት።
መስከረም 18 የመስቀል ማግስት ትምህርት ለመጀመር ዝግጅት እያደረኩ ነበር።
እኔ ሁሌም ክረምት ላይ ትምህርት ከተዘጋ ቡሀላ መስከረም መጥቶ ትምህርት ሊጀመር ሲል በጣም ያስጠላኛል አንዴ እስክጀምር ለኔ ፈተና ነው አንዴ ከጀመርኩ ቡሀላ ግን በቃ መቅረት ሚባለውን ነገር አላስበውም እኔጃ ብቸኛ ተማሪ እኔ ሳልሆን አልቀርም የለም አትምጡ ቢሉኝ እራሱ ትምህርት ቤት ደርሼ አረጋግጬ ምመለስ ይመስለኛል።
ቁርሴን በላላሁና ከቤታችን ፊት ለፊት ወደ አለው ፀጉር ቤት ሄድኩኝ ።ደንበኛዬ ናት ገና ስደርስ ውዬ ኤልዱዬ የኔ ቆንጆ መጣሽ አረፍ በይ አለችኝ ከሌሎች ሰዎች ቅድሚያ ሰጠችኝና እራሴ ነኝ ምሰራሽ አለችኝ።
ያንቺን ፀጉር መስራትኮ በራሱ ደስታን ይሰጣል ነይ እዚጋ ምን መሰራት ነው የፈለግሽው አለች ከመስታወት ፊት ለፊት ቁጭ ብዬ እራሴን እያየሁት ከፊት ለፊት መቆረጥ ፈልጌ ነበር አልኳት።
ደነገጠች አረ ኤልዱ አታደርጊውም ይሄን የመሰለ ፀጉር መቀስ ልታስነኪው ነው ይሻላል ብለሽ ነው አለችኝ።
እውነት ለመናገር እኔ ያን ያህል የተጋነነ ፁጉር እንደማልወድ ታቂያለሽ ሰው ያለውን ሳይሆን የሌለውን ስለሚፈልግ ይሁን ወይ ለምን እንደሆነ አላውቅም ግን አጭር ፀጉር ሳይ ደስ ይለኛል ሙሉውንም የማልቆረጠው እናቴ ፀጉሬን በጣም ስለምትወደው እሷን ላለማስደበር ብዬ እንጂ ሙሉውን ብቆረጠው እራሱ ደስ ይለኛል አሁን ከፊት ለፊት ቁረጭልኝ አልኳት።
እሺ በቃ አዴ እንደፈለግሽ ብላ ሰራችኝ ተስተካክዬ ስጨርስ ወደቤት ሄድኩ።
ለነገ ለትምህርት ቤት የሚያስፈልጉኝን እቃዎች ሙሉ እናቴና ሰራተኛችን ፅጌ ትባላለች አዘጋጅተው ጠበቁኝ።
በነጋታው ፅጌ መጥታ ቀሰቀሰችኝና ተነሳሁ እየደበረኝም ቢሆን ተነስቼ ለባበስኩ ሹፌር እስኪገኝ አባቴ ነው ትምህርት ቤት የሚያደርሰኝ።
አደረሰኝና መልካም ቀን ተመኝቶልኝ ተመለሰ ትምህርት ቤቱ ግቢ ውስጥ ስገባ ጀምሮ አስጠላኝ እየደበረኝም ቢሆን ወደ ክላሴ ገባሁ ክላስ ከገባሁ ቡሀላ የ8ኛ ክፍል ጓደኞቼን ሳገኝ ትንሽ ቀለል አለኝ።
በነገራችን ላይ የልቤ የምለው የምቀርበው የልብ ጓደኛ እንኳን አልነበረኝም ከናቴ ውጪ።
መጀመሪያዎቹ ሳምንቾች መምህሮችና ተማሪዎች የሚተዋወቁበት ጊዜ ስለሆነ ያን ያህል ትምህርት አልተጀመረም ነበር።
ሚቀጥለው ሳምንት ሰኞ ላይ እኔም ትምህርት መሄዱን እየለመድኩት ሹፌርም ተቀጥሮልኝ አዲሱን ሳምንቴን ከሱጋ እንደምጀምር ተነግርኝ በጠዋት ተነስቼ ለባብሼ ወጣሁ።
መኪና ውስጥ ከመግባቴ በፊት አባቴ ተዋወቂው አዲሱ ሹፌርሽ እሱ ነው መልካም ልጅ ነው ካንቺጋም እንደምችስማሙ ተስፋ አደርጋለሁ አለኝ።
ሰላም ኤልዳና እባላለሁ አልኩት ዳዊት እባላለሁ አለኝ መኪናውን ከፍቶ አስገባኝ።
ዳዊት እንደጠበኩት አልነበረም ገና ወጣት ነው ተግባቢም ይመስላል ጀነን ያለ አይነት ነው መልኩ ያን ያህል ቆንጆ ባይባል የሚያሳፍር አይነት አደለም ካባቴጋ የተወሰነ ቆመው ካወሩ ቡሀላ ወደ መኪናው ገባና መንገድ ጀመርን።
እኔም ዝም እሱም ዝም አልን የሆነ ሰአት ላይ ወሬ ለመጀመር ይመስል ፀጉርሽ ያምራል የራስሽ ነው ወይስ ገዝተሽው ነው አለኝ።
ፈገግ አልኩና አይ የራሴ ነው አልኩት።
እሺ ያምራል በጣም ቆንጆ ፀጉር አለሽ አለኝ።
አመሰግናለሁ።
ከዛ ዝምምም እንዳልን ትምህርት ቤት ደረስኩና አውርዶኝ መልካም ቀንን ተመኝቶልኝ ሄደ።
ወደ ክላስ ገባሁኝ እኔ ከምቀመጥበት ወንበር ፊት ለፊት ሳምንቱን ሙሉ ያላየሁት ከዚህ በፊትም የማላቀው አዲስ ልጅ ተቀምጧል።
አቤት አኮሰታተር ጭራሽ ከተፈጠረ ስቆ ሚያቅ አይመስልም
ክፍል ሁለት ከ100like👍 በኋላ ይቀጥላል... ቶሎ እንዲቀጥል አንብበው ሲጨርሱ Like👍 ማድረግ አይርሱ።
ይ 🀄️ላ🀄️ሉን!
@ayewateck
@ayewateck
Share🙏
| 2 | 💖 ኤልዳና❤️🔥
💝ልብ አንጠልጣይ የ ፍቅር ታሪክ በከምርጦችመህደር የቴሌግራም ቻናል ተዘጋጅቶ የቀረበ💝

ክፍል ሁለት ከ250like👍 በኋላ ይቀጥላል... ቶሎ እንዲቀጥል አንብበው ሲጨርሱ Like👍 ማድረግ አይርሱ።
ይ 🀄️ላ🀄️ሉን!
@kemrtochmahader
@kemrtochmahader
Share🙏 | 1 |
| 3 | ❤️🔥❤️🔥♥️♥️
ሰላም ለናንተ ምርጦቼ❤️
እንዴት ነዉ አንባቢ ካለ አዲስ አጓጊ የፍቅር ታሪክ ልንጀምር አስበናል።
ይጀመር?
ምን ይመስላችኋል እስቲ በreaction ግለፁልን🙌 | 198 |
| 4 | بدون متن... | 305 |
| 5 | بدون متن... | 288 |
| 6 | بدون متن... | 276 |
| 7 | መድኃኔዓለም❤️🩹 | 249 |
| 8 | ወዳጄ ከሳምንት በፊት ከመንበራቸው ወደ ባህሩ ከባህሩ ወደ መንበራቸው በክብር ፣በዝማሬ፤በምስጋና በልዩ ሁኔታ የሸኘኻቸው ታቦታት ዛሬም በመንበራቸው አሉ አንተ ግን የት ነህ ወዳጄ ? የነበረውን ስሜታዊነት ወደ ሕይወት ቀይረው ፤ ጥምቀትን በነጭ ልብስ ተውበህ በበዓሉ መሃል እንደተገኘህ አሁን ደግሞ በንስሃ ታጥበህ፣ ያማረውን ማንነት እና ልዩ ልብስ ለብሰህ የዘላለም ህይወት ከምታገኝበት ማዕድ ፊት ራስህን አግኘው ፤አስተውል ተክርስትና full time ነው part time አይደለም፤የ1 ቀን ምስጋና ብቻ ሳይሆን ዘወትር በመዓልትም በለሊትም ምስጋናው ሊቀጥል ይገባል።
መጋቤወንጌል አቤንኤዘር ሲሳይ
24/05/2017
ፈለገ ጳውሎስ | 249 |
| 9 | بدون متن... | 279 |
| 10 | Finally😪😪
ተገላገልን model exam | 291 |
| 11 | ዑራኤል❤️🩹 | 315 |
| 12 | እንኳን ለአስተርእዮ ማርያም በዓል አደረሳችሁ።
"ሞትሰ ለመዋቲ ይደሉ ሞታ ለማርያም የአፅብ ለኩሉ"
"ሞት ለሟች ይገባል
የማርያም ሞት ግን ለሁሉ ይደንቃል ደራሲ፡፡
ጥር 21 ቀን የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም በዓለ ዕረፍት ይታሰባል፡፡ | 16 |
| 13 | ሞት ለሟች ይገባል የማርያም ሞት ግን ሁሉን ያስደንቃል።
- መጽሐፈ ዚቅ | 345 |
| 14 | 21 🤍☦ | 349 |
| 15 | የኔ እናት ማርያም❤️🩹 | 319 |
| 16 | بدون متن... | 386 |
| 17 | بدون متن... | 365 |
| 18 | ዝምታ
"በንግግር ካገኘነው
ክብር በዝምታ
የጠበቅነው ሰላም
እጅግ ይበልጣል"
❤️🔥😊 | 289 |
| 19 | بدون متن... | 317 |
| 20 | ውሀን ወይን ያረገ አምላክ የኛን ህይወት ማጣፈጥ አያቅተውም ።
#Trust him
#Believe in him
#let him do his side✋ | 243 |