Höna Lïyat😇
#Video 🎬🎥📹 #Photo 📷👌 #Quote ❤️❤️ #funny video 🤣 #Broken 💔 Cross & comment 👇👇👇 @E_y_o_b_1
Більше375
Підписники
-124 години
Немає даних7 днів
+1930 днів
- Підписники
- Перегляди допису
- ER - коефіцієнт залучення
Триває завантаження даних...
Приріст підписників
Триває завантаження даних...
"ወደ መሬት ወድቀን በሰገድን ጊዜ ኃጢአት እንዴት ወደ ታች ጎትታ እንደጣለችን እናስታውሳለን። ዳግመኛም ከወደቅንበት በተነሣን ጊዜ የእግዚአብሔር ጸጋ እና ምሕረት እንዴት ከመሬት እንዳነሣንና የሰማዩን ርስት እንደሰጠን እንመሰክራለን"
ቅዱስ ባስልዮስ ዘየዐቢ☦
ተዘከረነ እግዚኦ በውስጠ መንግስትከ
ተዘከረነ እግዚኦ በውስጠ መንግስትከ
ተዘከረነ እግዚኦ በውስጠ መንግስትከ
🙏 3
" የዘንባባ ዛፍ ዝንጣፊ ይዘው ሊቀበሉት ወጡና ሆሳህና በአርያም በጌታ ስም የሚመጣ የእስራኤል ንጉስ የተባረከ ነው እያሉ ጮኹ" ዮሐ 12፥13
እንኳን አደረሳችሁ🌿
❤ 8👍 1