ch
Feedback
Höna Lïyat😇

Höna Lïyat😇

前往频道在 Telegram

🍃 Join This Channel To Get Entertained With.. #Video 🎬🎥📹 #Photo 📷👌 #Quote ❤️❤️ #funny video 🤣 #Broken 💔 Cross & comment 👇👇👇 @E_y_o_b_1

显示更多
467
订阅者
无数据24 小时
-17 天
-1630 天

数据加载中...

吸引订阅者
三月 '25
三月 '25
+2
在0个频道中
二月 '25
+1
在0个频道中
Get PRO
一月 '25
+4
在1个频道中
Get PRO
十二月 '24
+17
在1个频道中
Get PRO
十一月 '24
+38
在1个频道中
Get PRO
十月 '24
+51
在2个频道中
Get PRO
九月 '24
+33
在3个频道中
Get PRO
八月 '24
+57
在0个频道中
Get PRO
七月 '24
+86
在1个频道中
Get PRO
六月 '24
+58
在0个频道中
Get PRO
五月 '24
+28
在0个频道中
Get PRO
四月 '24
+43
在0个频道中
Get PRO
三月 '24
+30
在0个频道中
Get PRO
二月 '24
+23
在0个频道中
Get PRO
一月 '24
+18
在0个频道中
Get PRO
十二月 '23
+38
在1个频道中
Get PRO
十一月 '23
+16
在1个频道中
Get PRO
十月 '23
+12
在0个频道中
Get PRO
九月 '23
+20
在0个频道中
Get PRO
八月 '23
+38
在0个频道中
Get PRO
七月 '23
+64
在0个频道中
Get PRO
六月 '23
+16
在0个频道中
Get PRO
五月 '23
+32
在0个频道中
Get PRO
四月 '23
+54
在0个频道中
Get PRO
三月 '23
+24
在0个频道中
Get PRO
二月 '23
+93
在0个频道中
Get PRO
一月 '23
+57
在0个频道中
Get PRO
十二月 '22
+26
在0个频道中
Get PRO
十一月 '22
+23
在0个频道中
Get PRO
十月 '22
+14
在0个频道中
Get PRO
九月 '22
+173
在0个频道中
Get PRO
八月 '22
+365
在0个频道中
Get PRO
七月 '22
+210
在0个频道中
日期
订阅者增长
提及
频道
11 三月0
10 三月0
09 三月+1
08 三月+1
07 三月0
06 三月0
05 三月0
04 三月0
03 三月0
02 三月0
01 三月0
频道帖子
​​💖 ኤልዳና❤️‍🔥 ​ 💝ልብ አንጠልጣይ የ ፍቅር ታሪክ በHöna lïyat😇 የቴሌግራም ቻናል ተዘጋጅቶ የቀረበ💝           ክፍል 1⃣ ሰላም ኤልዳና እባላለሁ። ዛሬ እስቲ ከኖርኩት በትንሹ ላካፍላችሁ አሁን ላይ ወደኋላ ዞር ብዬ ታሪኬን ሳስበው ከኖርኩት በላይ ሳወራው እየደከመኝ ተቸግሪያለሁ ። ተወልጄ ያደኩት አዲስ አበባ ነው ቤተሰቦቼ የሀብታም ልጥጥ ከሚባሉት ውስጥ ናቸው። ከልጅነቴ ጀምሮ የጠየኩት ሁሉ እየተሟላልኝ ተሞላቅቄ ግን ደሞ ሴትነትንና ጨዋነትን ከስነምግባርጋ ተምሬ ነው ያደኩት። የቤቱ ብቸኛ የአይን ማረፊያቸው እኔ ነኝ። ቤት ውስጥ እኔ አባቴና እናቴ ከሰራተኛችንጋ 4 ሆነን ነው ምንኖረው ። የኔ ስራ መብላት መጠጣት መማር ብቻ ነው ከዛ ውጪ ጭንቅላቴ ውስጥ ስለሌላ ነገር ሀሳብ መጥቶልኝ አያውቅም። ታሪኬ የሚጀምረው 8 ሚኒስትሪ ተፈትኜ በሚገርም ውጤት ሰቅዬ ወደ ዘጠኝ ካለፍኩ ቡሀላ ነው። ትምህርት ሊጀመር ቀናቶች ሲቀሩት ትምህርት ቤት የሚያደርሰኝና የሚመልሰኝ ሹፌር እየፈለገ እንደሆነ አባቴ ነገረኝ። አዲስ ስራ ስለጀመረ  በዚህ አመት ብዙ ጊዜ እዚህ ስለማይሆን ሹፌር መቀጠር እንዳለበት ነገረኝ እሺ አልኩት። መስከረም 18 የመስቀል ማግስት  ትምህርት ለመጀመር ዝግጅት እያደረኩ ነበር። እኔ ሁሌም ክረምት ላይ ትምህርት ከተዘጋ ቡሀላ መስከረም መጥቶ ትምህርት ሊጀመር ሲል በጣም ያስጠላኛል አንዴ እስክጀምር ለኔ ፈተና ነው አንዴ ከጀመርኩ ቡሀላ ግን በቃ መቅረት ሚባለውን ነገር አላስበውም እኔጃ ብቸኛ ተማሪ እኔ ሳልሆን አልቀርም የለም አትምጡ ቢሉኝ እራሱ ትምህርት ቤት ደርሼ አረጋግጬ ምመለስ ይመስለኛል። ቁርሴን በላላሁና ከቤታችን ፊት ለፊት ወደ አለው ፀጉር ቤት ሄድኩኝ ።ደንበኛዬ ናት ገና ስደርስ ውዬ ኤልዱዬ የኔ ቆንጆ መጣሽ አረፍ በይ አለችኝ ከሌሎች ሰዎች ቅድሚያ ሰጠችኝና እራሴ ነኝ ምሰራሽ አለችኝ። ያንቺን ፀጉር መስራትኮ በራሱ ደስታን ይሰጣል ነይ እዚጋ ምን መሰራት ነው የፈለግሽው አለች ከመስታወት ፊት ለፊት ቁጭ ብዬ እራሴን እያየሁት ከፊት ለፊት መቆረጥ ፈልጌ ነበር አልኳት። ደነገጠች አረ ኤልዱ አታደርጊውም ይሄን የመሰለ ፀጉር መቀስ ልታስነኪው ነው ይሻላል ብለሽ ነው አለችኝ። እውነት ለመናገር እኔ ያን ያህል የተጋነነ ፁጉር እንደማልወድ ታቂያለሽ ሰው ያለውን ሳይሆን የሌለውን ስለሚፈልግ ይሁን ወይ ለምን እንደሆነ አላውቅም ግን አጭር ፀጉር  ሳይ ደስ ይለኛል ሙሉውንም የማልቆረጠው እናቴ ፀጉሬን በጣም ስለምትወደው እሷን ላለማስደበር ብዬ እንጂ ሙሉውን ብቆረጠው እራሱ ደስ ይለኛል አሁን ከፊት ለፊት ቁረጭልኝ አልኳት። እሺ በቃ አዴ እንደፈለግሽ ብላ ሰራችኝ ተስተካክዬ ስጨርስ ወደቤት ሄድኩ። ለነገ ለትምህርት ቤት የሚያስፈልጉኝን እቃዎች ሙሉ እናቴና ሰራተኛችን ፅጌ ትባላለች አዘጋጅተው ጠበቁኝ። በነጋታው ፅጌ መጥታ ቀሰቀሰችኝና ተነሳሁ እየደበረኝም ቢሆን ተነስቼ ለባበስኩ ሹፌር እስኪገኝ አባቴ ነው ትምህርት ቤት የሚያደርሰኝ። አደረሰኝና መልካም ቀን ተመኝቶልኝ ተመለሰ  ትምህርት ቤቱ ግቢ ውስጥ ስገባ ጀምሮ አስጠላኝ እየደበረኝም ቢሆን ወደ ክላሴ ገባሁ ክላስ ከገባሁ ቡሀላ የ8ኛ ክፍል ጓደኞቼን ሳገኝ ትንሽ ቀለል አለኝ። በነገራችን ላይ የልቤ የምለው የምቀርበው የልብ ጓደኛ እንኳን አልነበረኝም ከናቴ ውጪ። መጀመሪያዎቹ ሳምንቾች መምህሮችና ተማሪዎች የሚተዋወቁበት ጊዜ ስለሆነ ያን ያህል ትምህርት አልተጀመረም ነበር። ሚቀጥለው ሳምንት ሰኞ ላይ እኔም ትምህርት መሄዱን እየለመድኩት ሹፌርም ተቀጥሮልኝ አዲሱን ሳምንቴን ከሱጋ እንደምጀምር ተነግርኝ በጠዋት ተነስቼ ለባብሼ ወጣሁ። መኪና ውስጥ ከመግባቴ በፊት አባቴ ተዋወቂው አዲሱ ሹፌርሽ እሱ ነው መልካም ልጅ ነው ካንቺጋም እንደምችስማሙ ተስፋ አደርጋለሁ አለኝ። ሰላም ኤልዳና እባላለሁ አልኩት ዳዊት እባላለሁ አለኝ መኪናውን ከፍቶ አስገባኝ። ዳዊት እንደጠበኩት አልነበረም ገና ወጣት ነው ተግባቢም ይመስላል ጀነን ያለ አይነት ነው መልኩ ያን ያህል ቆንጆ ባይባል የሚያሳፍር አይነት አደለም ካባቴጋ የተወሰነ ቆመው ካወሩ ቡሀላ ወደ መኪናው ገባና መንገድ ጀመርን። እኔም ዝም እሱም ዝም አልን የሆነ ሰአት ላይ ወሬ ለመጀመር ይመስል ፀጉርሽ ያምራል የራስሽ ነው ወይስ ገዝተሽው ነው አለኝ። ፈገግ አልኩና አይ የራሴ ነው አልኩት። እሺ ያምራል በጣም ቆንጆ ፀጉር አለሽ አለኝ። አመሰግናለሁ። ከዛ ዝምምም እንዳልን ትምህርት ቤት ደረስኩና አውርዶኝ መልካም ቀንን ተመኝቶልኝ ሄደ። ወደ ክላስ ገባሁኝ እኔ ከምቀመጥበት ወንበር ፊት ለፊት ሳምንቱን ሙሉ ያላየሁት ከዚህ በፊትም የማላቀው አዲስ ልጅ ተቀምጧል። አቤት አኮሰታተር ጭራሽ ከተፈጠረ ስቆ ሚያቅ አይመስልም ክፍል ሁለት ከ100like👍 በኋላ ይቀጥላል...  ቶሎ እንዲቀጥል አንብበው ሲጨርሱ Like👍 ማድረግ አይርሱ።       ‌‌‌‌‌‌‌      ይ 🀄️ላ🀄️ሉን!  @ayewateck @ayewateck Share🙏

2
​​💖 ኤልዳና❤️‍🔥 ​ 💝ልብ አንጠልጣይ የ ፍቅር ታሪክ በከምርጦችመህደር የቴሌግራም ቻናል ተዘጋጅቶ የቀረበ💝           ክፍል 1⃣ ሰላም ኤልዳና እባላለሁ። ዛሬ እስቲ ከኖርኩት በትንሹ ላካፍላችሁ አሁን ላይ ወደኋላ ዞር ብዬ ታሪኬን ሳስበው ከኖርኩት በላይ ሳወራው እየደከመኝ ተቸግሪያለሁ ። ተወልጄ ያደኩት አዲስ አበባ ነው ቤተሰቦቼ የሀብታም ልጥጥ ከሚባሉት ውስጥ ናቸው። ከልጅነቴ ጀምሮ የጠየኩት ሁሉ እየተሟላልኝ ተሞላቅቄ ግን ደሞ ሴትነትንና ጨዋነትን ከስነምግባርጋ ተምሬ ነው ያደኩት። የቤቱ ብቸኛ የአይን ማረፊያቸው እኔ ነኝ። ቤት ውስጥ እኔ አባቴና እናቴ ከሰራተኛችንጋ 4 ሆነን ነው ምንኖረው ። የኔ ስራ መብላት መጠጣት መማር ብቻ ነው ከዛ ውጪ ጭንቅላቴ ውስጥ ስለሌላ ነገር ሀሳብ መጥቶልኝ አያውቅም። ታሪኬ የሚጀምረው 8 ሚኒስትሪ ተፈትኜ በሚገርም ውጤት ሰቅዬ ወደ ዘጠኝ ካለፍኩ ቡሀላ ነው። ትምህርት ሊጀመር ቀናቶች ሲቀሩት ትምህርት ቤት የሚያደርሰኝና የሚመልሰኝ ሹፌር እየፈለገ እንደሆነ አባቴ ነገረኝ። አዲስ ስራ ስለጀመረ  በዚህ አመት ብዙ ጊዜ እዚህ ስለማይሆን ሹፌር መቀጠር እንዳለበት ነገረኝ እሺ አልኩት። መስከረም 18 የመስቀል ማግስት  ትምህርት ለመጀመር ዝግጅት እያደረኩ ነበር። እኔ ሁሌም ክረምት ላይ ትምህርት ከተዘጋ ቡሀላ መስከረም መጥቶ ትምህርት ሊጀመር ሲል በጣም ያስጠላኛል አንዴ እስክጀምር ለኔ ፈተና ነው አንዴ ከጀመርኩ ቡሀላ ግን በቃ መቅረት ሚባለውን ነገር አላስበውም እኔጃ ብቸኛ ተማሪ እኔ ሳልሆን አልቀርም የለም አትምጡ ቢሉኝ እራሱ ትምህርት ቤት ደርሼ አረጋግጬ ምመለስ ይመስለኛል። ቁርሴን በላላሁና ከቤታችን ፊት ለፊት ወደ አለው ፀጉር ቤት ሄድኩኝ ።ደንበኛዬ ናት ገና ስደርስ ውዬ ኤልዱዬ የኔ ቆንጆ መጣሽ አረፍ በይ አለችኝ ከሌሎች ሰዎች ቅድሚያ ሰጠችኝና እራሴ ነኝ ምሰራሽ አለችኝ። ያንቺን ፀጉር መስራትኮ በራሱ ደስታን ይሰጣል ነይ እዚጋ ምን መሰራት ነው የፈለግሽው አለች ከመስታወት ፊት ለፊት ቁጭ ብዬ እራሴን እያየሁት ከፊት ለፊት መቆረጥ ፈልጌ ነበር አልኳት። ደነገጠች አረ ኤልዱ አታደርጊውም ይሄን የመሰለ ፀጉር መቀስ ልታስነኪው ነው ይሻላል ብለሽ ነው አለችኝ። እውነት ለመናገር እኔ ያን ያህል የተጋነነ ፁጉር እንደማልወድ ታቂያለሽ ሰው ያለውን ሳይሆን የሌለውን ስለሚፈልግ ይሁን ወይ ለምን እንደሆነ አላውቅም ግን አጭር ፀጉር  ሳይ ደስ ይለኛል ሙሉውንም የማልቆረጠው እናቴ ፀጉሬን በጣም ስለምትወደው እሷን ላለማስደበር ብዬ እንጂ ሙሉውን ብቆረጠው እራሱ ደስ ይለኛል አሁን ከፊት ለፊት ቁረጭልኝ አልኳት። እሺ በቃ አዴ እንደፈለግሽ ብላ ሰራችኝ ተስተካክዬ ስጨርስ ወደቤት ሄድኩ። ለነገ ለትምህርት ቤት የሚያስፈልጉኝን እቃዎች ሙሉ እናቴና ሰራተኛችን ፅጌ ትባላለች አዘጋጅተው ጠበቁኝ። በነጋታው ፅጌ መጥታ ቀሰቀሰችኝና ተነሳሁ እየደበረኝም ቢሆን ተነስቼ ለባበስኩ ሹፌር እስኪገኝ አባቴ ነው ትምህርት ቤት የሚያደርሰኝ። አደረሰኝና መልካም ቀን ተመኝቶልኝ ተመለሰ  ትምህርት ቤቱ ግቢ ውስጥ ስገባ ጀምሮ አስጠላኝ እየደበረኝም ቢሆን ወደ ክላሴ ገባሁ ክላስ ከገባሁ ቡሀላ የ8ኛ ክፍል ጓደኞቼን ሳገኝ ትንሽ ቀለል አለኝ። በነገራችን ላይ የልቤ የምለው የምቀርበው የልብ ጓደኛ እንኳን አልነበረኝም ከናቴ ውጪ። መጀመሪያዎቹ ሳምንቾች መምህሮችና ተማሪዎች የሚተዋወቁበት ጊዜ ስለሆነ ያን ያህል ትምህርት አልተጀመረም ነበር። ሚቀጥለው ሳምንት ሰኞ ላይ እኔም ትምህርት መሄዱን እየለመድኩት ሹፌርም ተቀጥሮልኝ አዲሱን ሳምንቴን ከሱጋ እንደምጀምር ተነግርኝ በጠዋት ተነስቼ ለባብሼ ወጣሁ። መኪና ውስጥ ከመግባቴ በፊት አባቴ ተዋወቂው አዲሱ ሹፌርሽ እሱ ነው መልካም ልጅ ነው ካንቺጋም እንደምችስማሙ ተስፋ አደርጋለሁ አለኝ። ሰላም ኤልዳና እባላለሁ አልኩት ዳዊት እባላለሁ አለኝ መኪናውን ከፍቶ አስገባኝ። ዳዊት እንደጠበኩት አልነበረም ገና ወጣት ነው ተግባቢም ይመስላል ጀነን ያለ አይነት ነው መልኩ ያን ያህል ቆንጆ ባይባል የሚያሳፍር አይነት አደለም ካባቴጋ የተወሰነ ቆመው ካወሩ ቡሀላ ወደ መኪናው ገባና መንገድ ጀመርን። እኔም ዝም እሱም ዝም አልን የሆነ ሰአት ላይ ወሬ ለመጀመር ይመስል ፀጉርሽ ያምራል የራስሽ ነው ወይስ ገዝተሽው ነው አለኝ። ፈገግ አልኩና አይ የራሴ ነው አልኩት። እሺ ያምራል በጣም ቆንጆ ፀጉር አለሽ አለኝ። አመሰግናለሁ። ከዛ ዝምምም እንዳልን ትምህርት ቤት ደረስኩና አውርዶኝ መልካም ቀንን ተመኝቶልኝ ሄደ። ወደ ክላስ ገባሁኝ እኔ ከምቀመጥበት ወንበር ፊት ለፊት ሳምንቱን ሙሉ ያላየሁት ከዚህ በፊትም የማላቀው አዲስ ልጅ ተቀምጧል። አቤት አኮሰታተር ጭራሽ ከተፈጠረ ስቆ ሚያቅ አይመስልም ክፍል ሁለት ከ250like👍 በኋላ ይቀጥላል...  ቶሎ እንዲቀጥል አንብበው ሲጨርሱ Like👍 ማድረግ አይርሱ።       ‌‌‌‌‌‌‌      ይ 🀄️ላ🀄️ሉን!  @kemrtochmahader @kemrtochmahader Share🙏
1
3
❤️‍🔥❤️‍🔥♥️♥️ ሰላም ለናንተ ምርጦቼ❤️ እንዴት ነዉ አንባቢ ካለ አዲስ አጓጊ የፍቅር ታሪክ ልንጀምር አስበናል። ይጀመር? ምን ይመስላችኋል እስቲ በreaction ግለፁልን🙌
198
4
没有文字...
305
5
没有文字...
288
6
没有文字...
276
7
መድኃኔዓለም❤️‍🩹
249
8
ወዳጄ ከሳምንት በፊት ከመንበራቸው ወደ ባህሩ ከባህሩ ወደ መንበራቸው በክብር ፣በዝማሬ፤በምስጋና በልዩ ሁኔታ የሸኘኻቸው ታቦታት ዛሬም በመንበራቸው አሉ አንተ ግን የት ነህ ወዳጄ ? የነበረውን ስሜታዊነት ወደ ሕይወት ቀይረው ፤ ጥምቀትን በነጭ ልብስ ተውበህ በበዓሉ መሃል እንደተገኘህ አሁን ደግሞ በንስሃ ታጥበህ፣ ያማረውን ማንነት እና ልዩ ልብስ ለብሰህ የዘላለም ህይወት ከምታገኝበት ማዕድ ፊት ራስህን አግኘው ፤አስተውል ተክርስትና full time ነው part time አይደለም፤የ1 ቀን ምስጋና ብቻ ሳይሆን ዘወትር  በመዓልትም በለሊትም ምስጋናው ሊቀጥል ይገባል። መጋቤወንጌል አቤንኤዘር ሲሳይ 24/05/2017                    ፈለገ ጳውሎስ
249
9
没有文字...
279
10
Finally😪😪 ተገላገልን model exam
291
11
ዑራኤል❤️‍🩹
315
12
እንኳን ለአስተርእዮ ማርያም በዓል አደረሳችሁ። "ሞትሰ ለመዋቲ ይደሉ ሞታ ለማርያም የአፅብ ለኩሉ" "ሞት ለሟች ይገባል የማርያም ሞት ግን ለሁሉ ይደንቃል ደራሲ፡፡ ጥር 21 ቀን የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም በዓለ ዕረፍት ይታሰባል፡፡
16
13
ሞት ለሟች ይገባል የማርያም ሞት ግን ሁሉን ያስደንቃል። - መጽሐፈ ዚቅ
345
14
21 🤍☦
349
15
የኔ እናት ማርያም❤️‍🩹
319
16
没有文字...
386
17
没有文字...
365
18
ዝምታ "በንግግር ካገኘነው ክብር በዝምታ የጠበቅነው ሰላም እጅግ ይበልጣል" ❤️‍🔥😊
289
19
+1
没有文字...
317
20
ውሀን ወይን ያረገ አምላክ የኛን ህይወት ማጣፈጥ አያቅተውም ። #Trust him #Believe in him #let him do his side✋
243