cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

Höna Lïyat😇

#Video 🎬🎥📹 #Photo 📷👌 #Quote ❤️❤️ #funny video 🤣 #Broken 💔 Cross & comment 👇👇👇 @E_y_o_b_1

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
380
مشترکین
+224 ساعت
+17 روز
+1130 روز
توزیع زمان ارسال

در حال بارگیری داده...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
تجزیه و تحلیل انتشار
پست هابازدید ها
به اشتراک گذاشته شده
ديناميک بازديد ها
01
Sometimes we should know z difference between being selfish nd egoistic some comes nd said u r selfish በጣም no am not am just respect my self u can call it ego instead of selfishness cuz im not saying everything should be mine im just focusing on my own interests.
620Loading...
02
That's why I don't answer phones mostly🚶🏾‍♀ 😂 💚 @OFFICIAL_YANET
640Loading...
03
Media files
1060Loading...
04
የምግብ ጣዕምና ጥቅም ጎልቶ የሚሰማው ከርሀብ በኋላ ነው።የእንቅልፍም ጣዕም ከድካም በኋላ ነው።ማግኘትም ትርጉም የሚኖረው ከማጣት በኋላ ሲሆን ነው።ሕይወትም ጣዕምና ትርጉም የሚኖራት  በፈተና ውስጥ ስታልፍ ብቻ ነው።
1671Loading...
05
ወርቅ ነች በእሳት ያለፈች: ምስጢር ነች እሳት ያቀፈች       ማርያም ! ቀዳሚት ሄዋን ብትጎል ዕርቃኗን   ብትቆም ካምላክ ፊት ልብሷን ይዛ መታለች እንዲወድቅ    የክፉት ቅርፊት ጎልማሶች አላረጓጓት መለዕክት    ጎበኛት እንጂ በተደነቀ ምስጋና መልኳ ያምላክን ይመስላል    እመ አምላክ እመ ትህትና ዳዊት ልጄ ልጄ ያልካት ፂሆን   ምትላት በክብር ዛሬ ልደቷ እኮ ነው በል በገናህን ያዝና ለፍቅሯ ተነስተህ ዘምር እንደ ዕብራውያን እንስቶች   ባንገቷ ቀና ቀና አትል እሺ ጎንበስ ክብሯ ወርቅ ነች በእሳት ያለፈች ወርቅና ሀሩር ምትፈትል በሲና ያለች ሐመልማል   ነበልባል ያላቃጠላት ንጽህት በስጋ ወነፍስ ፈተና   ፈተና ችግር ያልጣላት ዛሬ ልደቷ እኮ ነው!   ምን ትሰራለህ መቃብር ይቹት ብላቴናዋ ሙሴ    ተነስተህ ዘምር ወርቅ ነች በእሳት ያለፈች ምስጥር ነች እሳት ያቀፈች        ማርያም !🙏🙏 ል፣ደ፣ታ እንኳን አደረሳችሁ
1793Loading...
06
Media files
1671Loading...
07
The pain በኋላ መልሳለው ያልከውን message ስትከፍተው😑😑
1660Loading...
08
በትንሳኤ ማግስት ፆም ስግደቱ ሲቆም ፀሎቱም ተረሳ እኛ መሞት ጀመርን አንተ ስትነሳ 😢 ዲ/ን ሔኖክ ኃይሌ
1771Loading...
09
ቤተሰቦቼ ሪከርዱን እንድትሰብረው እናድርጋት እየገባችሁ videown እዩት
1850Loading...
10
Media files
1802Loading...
11
ወምድረኒ ትገብር ፋሲካ ተሐፂባ በደመ ክርስቶስ በስረአተ ማህሌት እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
1420Loading...
12
"ክርስቶስ ተንስአ እሙታን ፣ በዐብይ ሃይል ወስልጣን ፣ አሠሮ ለሰይጣን ፣ አጋዝኦ ለአዳም ፣ ሰላም ፣ እምይእዜሰ ፣ ኮነ ፣ ፍስሐ ወሰላም ።"
1551Loading...
13
🥰🥰
2201Loading...
14
ሞቶልኝ እንጂ........ ገድለውት አይደለም ❤️‍🩹
1540Loading...
15
Media files
1720Loading...
16
Media files
1550Loading...
17
Media files
1350Loading...
18
❤️
1320Loading...
19
"ወደ መሬት ወድቀን በሰገድን ጊዜ ኃጢአት እንዴት ወደ ታች ጎትታ እንደጣለችን እናስታውሳለን። ዳግመኛም ከወደቅንበት በተነሣን ጊዜ የእግዚአብሔር ጸጋ እና ምሕረት እንዴት ከመሬት እንዳነሣንና የሰማዩን ርስት እንደሰጠን እንመሰክራለን" ቅዱስ ባስልዮስ ዘየዐቢ☦ ተዘከረነ እግዚኦ በውስጠ መንግስትከ ተዘከረነ እግዚኦ በውስጠ መንግስትከ ተዘከረነ እግዚኦ በውስጠ መንግስትከ
1891Loading...
20
" የዘንባባ ዛፍ ዝንጣፊ ይዘው ሊቀበሉት ወጡና ሆሳህና በአርያም በጌታ ስም የሚመጣ የእስራኤል ንጉስ የተባረከ ነው እያሉ ጮኹ" ዮሐ 12፥13 እንኳን አደረሳችሁ🌿
2021Loading...
21
Media files
1980Loading...
22
Media files
1920Loading...
23
This movie 🍿🎥🤌🤌🤌
2201Loading...
24
Media files
2391Loading...
25
Media files
2281Loading...
26
Media files
2300Loading...
27
Media files
10Loading...
28
ኒቆዲሞስ የዓቢይ ፆም ሰባተኛ ሳምንት ከፈሪሳውያንም ወገን የአይሁድ አለቃ የሆነ ኒቆዲሞስ የሚባል አንድ ሰው ነበረ፤ እርሱም በሌሊት ወደ ኢየሱስ መጥቶ፦ መምህር ሆይ፥ እግዚአብሔር ከእርሱ ጋር ከሆነ በቀር አንተ የምታደርጋቸውን እነዚህን ምልክቶች ሊያደርግ የሚችል የለምና መምህር ሆነህ ከእግዚአብሔር ዘንድ እንደ መጣህ እናውቃለን አለው። ኢየሱስም መልሶ፦ እውነት እውነት እልሃለሁ፥ ሰው ዳግመኛ ካልተወለደ በቀር የእግዚአብሔርን መንግሥት ሊያይ አይችልም አለው። ኒቆዲሞስም፦ ሰው ከሸመገለ በኋላ እንዴት ሊወለድ ይችላል? ሁለተኛ ወደ እናቱ ማኅፀን ገብቶ ይወለድ ዘንድ ይችላልን? አለው። ኢየሱስም መለሰ፥ እንዲህ ሲል፦ እውነት እውነት እልሃለሁ፥ ሰው ከውኃና ከመንፈስ ካልተወለደ በቀር ወደ እግዚአብሔር መንግሥት ሊገባ አይችልም። ዮሐንስ 3፥1-5 ሰናይ ሰንበት ♥️ @YenetaPictures
1940Loading...
Sometimes we should know z difference between being selfish nd egoistic some comes nd said u r selfish በጣም no am not am just respect my self u can call it ego instead of selfishness cuz im not saying everything should be mine im just focusing on my own interests.
نمایش همه...
👍 1
00:33
Video unavailableShow in Telegram
That's why I don't answer phones mostly🚶🏾‍♀ 😂 💚 @OFFICIAL_YANET
نمایش همه...
😁 1
የምግብ ጣዕምና ጥቅም ጎልቶ የሚሰማው ከርሀብ በኋላ ነው።የእንቅልፍም ጣዕም ከድካም በኋላ ነው።ማግኘትም ትርጉም የሚኖረው ከማጣት በኋላ ሲሆን ነው።ሕይወትም ጣዕምና ትርጉም የሚኖራት  በፈተና ውስጥ ስታልፍ ብቻ ነው።
نمایش همه...
👍 3🙏 2
ወርቅ ነች በእሳት ያለፈች: ምስጢር ነች እሳት ያቀፈች       ማርያም ! ቀዳሚት ሄዋን ብትጎል ዕርቃኗን   ብትቆም ካምላክ ፊት ልብሷን ይዛ መታለች እንዲወድቅ    የክፉት ቅርፊት ጎልማሶች አላረጓጓት መለዕክት    ጎበኛት እንጂ በተደነቀ ምስጋና መልኳ ያምላክን ይመስላል    እመ አምላክ እመ ትህትና ዳዊት ልጄ ልጄ ያልካት ፂሆን   ምትላት በክብር ዛሬ ልደቷ እኮ ነው በል በገናህን ያዝና ለፍቅሯ ተነስተህ ዘምር እንደ ዕብራውያን እንስቶች   ባንገቷ ቀና ቀና አትል እሺ ጎንበስ ክብሯ ወርቅ ነች በእሳት ያለፈች ወርቅና ሀሩር ምትፈትል በሲና ያለች ሐመልማል   ነበልባል ያላቃጠላት ንጽህት በስጋ ወነፍስ ፈተና   ፈተና ችግር ያልጣላት ዛሬ ልደቷ እኮ ነው!   ምን ትሰራለህ መቃብር ይቹት ብላቴናዋ ሙሴ    ተነስተህ ዘምር ወርቅ ነች በእሳት ያለፈች ምስጥር ነች እሳት ያቀፈች        ማርያም !🙏🙏 ል፣ደ፣ታ እንኳን አደረሳችሁ
نمایش همه...
🥰 4
01:02
Video unavailableShow in Telegram
👍 5
The pain በኋላ መልሳለው ያልከውን message ስትከፍተው😑😑
نمایش همه...
💔 3
Photo unavailableShow in Telegram
በትንሳኤ ማግስት ፆም ስግደቱ ሲቆም ፀሎቱም ተረሳ እኛ መሞት ጀመርን አንተ ስትነሳ 😢 ዲ/ን ሔኖክ ኃይሌ
نمایش همه...
😢 3
Photo unavailableShow in Telegram
ቤተሰቦቼ ሪከርዱን እንድትሰብረው እናድርጋት እየገባችሁ videown እዩት
نمایش همه...
🥰 3
👍 2