fa
Feedback
Rofam Academy Parents Channel

Rofam Academy Parents Channel

رفتن به کانال در Telegram
2 092
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-97 روز
-1530 روز

در حال بارگیری داده...

ابر برچسب‌ها
هیچ داده‌ای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
دسامبر '24
دسامبر '24
+12
در 0 کانال‌ها
نوامبر '24
+17
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '24
+48
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '24
+130
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '24
+69
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '24
+174
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '24
+73
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '24
+41
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '24
+43
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '24
+40
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '24
+37
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '24
+63
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '23
+1 809
در 0 کانال‌ها
تاریخ
رشد مشترکین
اشارات
کانال‌ها
21 دسامبر0
20 دسامبر0
19 دسامبر+5
18 دسامبر0
17 دسامبر+1
16 دسامبر0
15 دسامبر0
14 دسامبر0
13 دسامبر0
12 دسامبر0
11 دسامبر0
10 دسامبر0
09 دسامبر0
08 دسامبر+1
07 دسامبر0
06 دسامبر+1
05 دسامبر+1
04 دسامبر+1
03 دسامبر0
02 دسامبر+1
01 دسامبر+1
پست‌های کانال
Annual lesson plans should be submitted on Meskerem 7,2017E.C

2
ROFAM ACADEMY ለ12ኛ ክፍል የተፈጥሮ ሳይንስ ተፈታኞች ነገ ሰኞ 08/11/2016 ለኦሬንቴሽን ወደ አብርሆት ስለምንሄድ የተፈጥሮ ሳይንስ ተፈታኝ ተማሪዎች ጥዋት 12:30 ት/ቤት እንድትገኙ።  መቆየት ፈፅሞ አይቻልም። ስትመጡ 1. Uniform መልበስ 2. ለምሳ ምግብ መያዝ 3. ID መያዝ አለባችሁ Rofam Academy ምህርት አስተዳደር
2 331
3
بدون متن...
2 645
4
ሐምሌ 4 / 2016 ለሮፋም አካዳሚ ብሔራዊ ፈተና ተፈታኝ የ12ኛ ክፍል ተፈታኝ የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች በሙሉ: ወደ መፈተኛ ካምፓስ የምትገቡት እሑድ ሐምሌ 7 ቀን 2016 ዓ. ም. መሆኑን አውቃችሁ ከጠዋቱ 12:30 ሰዓት ት/ቤት ተገኝታችሁ ወደ መፈተኛ ቦታችሁ እንድትጓዙ በጥብቅ እናሳስባለን:: ዘግይተው ለሚመጡ ተማሪዎች ትራንስፖርት ቢያመልጣቸው ት/ቤቱ ኃላፊነቱን አይወስድም:: የተፈቀዱ ነገሮች 1- የትምህርት ቁሳቁስ;እስክብርቶ ;እርሳስ;ነጭ ወረቀት;መፅሓፍ; ስትማሩበት የነበረው ደብተር። 2) ቶሎ የማይበላሹ ምግቦች(ደረቆ ምግብ; ቆሎ;ደቦ ቆሎ;ኬክ;.. 3) ገንዘብ በመጠን ብቻ (ለ5ቀን የሚበቃ) 4- ልብስ:የለሊት ልብስ;አንሶላ;የትራስ ልብስ; ቀን የሚለበስ በመጠኑ.. 5) ንፅና መጠበቅያ:ሳሙና የልብስ እና የገላ;የጥርስ ሳሙና; ሻበፖ; የፀጉር ቅባት;የፊት ቅባት ; ቻፕስቲክ;ልፕስቲክ; የፀጉር ማበጠሪያ;......ወዘተ ከነኚ ውጪ አይፈቀድም።
2 678
5
ነገ 02/11/2016 የ12ኛ ሶሻል ስይንስ ኦላይን ተፈታኝ ተማሪዎች 5:30 ሰዓት ት/ቤት መጥታችሁ ለኦረንቴሽን ትሄዳላችሁ መኪና ተዘጋጅቷል
2 941
6
letter 2017.docx
2 371
7
Presentation1.pptx
1
8
29.docx
3 066
9
ሰኔ 29 ቀን 2016 ዓ.pptx
2 558
10
የትምህርት_ምዘናና_ፈተናዎች_አገልግሎት_የፈተና_አስተዳደር_መመሪያ_ቁጥር.pptx
3 493
11
Parents letter.pptx
3 376
12
letter for grade 12.docx
3 298
13
ሰኔ 27 ቀን 2016 ዓ.ም.pptx
2 819
14
#አስቸኮይ ለ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና ለምትወስዱ የሮፍም አካዳሚ ተማሪዋች በሙሉ። ነገ ማለትም በቀን 27/10/2016 ከጧቱ 02:30 በፈተናው ዙሪያ ኦሬንቴሽን ስለሚሠጥ ሁሉም ተማሪ በት/ቤቱ ቅጥር ግቢ ውስጥ እንድትገኙ በጥብቅ እናሳስባለን፡፡ ት/ት ቤቱ !!!
3 151
15
24/10/2016 ለROFAM ACADEMY 12ኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ ከክፍለ ከተማ በተላለፈልን መመሪያ መሠረት 1ኛ. በኮተቤ ዩኒቨርሲቲ የምትፈተኑ የSOCIAL SCIENCE  ተፈታኝ ተማሪዎች ልክ እንደ ከዚህ በፊቱ ነገ በ25/10/2016 ዓ.ም ጥዋት 2:00 በዩኒቨርሲቲው ተገኝታችሁ  የሞዴል ፈተናችሁን እንድትወስዱ እናሳውቃለን:: 2ኛ. በአብርሆት ቤተመፅሐፍት ለምትፈተኑ የNATURAL SCIENCE ተማሪዎች ነገ ማክሰኞ በ25/10/2016 በ7:00 ሰዓት በመገኘት የሞዴል ፈተናችሁን እንድትወስዱ እናሳስባለን:: ሁላችሁም ተማሪዎች በየግል ትራንስፖርታችሁ በመጠቀም ፈተናው ከመጀመሩ በፊት ቀደም ብላችሁ መገኘት ይኖርባችኇል:: ሮፋም አካዳሚ ት/ት አስተዳደር
2 932
16
የመጀመሪያዉን ባያሟሉም ሌላዉን ማሟላት ከቻሉ መመዝገብ ይችላሉ መምህርት ፀጋ ጋ ICT Department
2 625
17
بدون متن...
2 723
18
بدون متن...
2 967
19
online (4).docx
1 285
20
بدون متن...
2 927