2 092
Subscribers
No data24 hours
-97 days
-1530 days
Data loading in progress...
Similar Channels
Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
December '24Dec '24
December '24
+12
in 0 channels
November '24
+17
in 0 channels
Get PRO
October '24
+48
in 0 channels
Get PRO
September '24
+130
in 0 channels
Get PRO
August '24
+69
in 0 channels
Get PRO
July '24
+174
in 0 channels
Get PRO
June '24
+73
in 0 channels
Get PRO
May '24
+41
in 0 channels
Get PRO
April '24
+43
in 0 channels
Get PRO
March '24
+40
in 0 channels
Get PRO
February '24
+37
in 0 channels
Get PRO
January '24
+63
in 0 channels
Get PRO
December '23
+1 809
in 0 channels
| Date | Subscriber Growth | Mentions | Channels | |
| 21 December | 0 | |||
| 20 December | 0 | |||
| 19 December | +5 | |||
| 18 December | 0 | |||
| 17 December | +1 | |||
| 16 December | 0 | |||
| 15 December | 0 | |||
| 14 December | 0 | |||
| 13 December | 0 | |||
| 12 December | 0 | |||
| 11 December | 0 | |||
| 10 December | 0 | |||
| 09 December | 0 | |||
| 08 December | +1 | |||
| 07 December | 0 | |||
| 06 December | +1 | |||
| 05 December | +1 | |||
| 04 December | +1 | |||
| 03 December | 0 | |||
| 02 December | +1 | |||
| 01 December | +1 |
Channel Posts
| 2 | ROFAM ACADEMY
ለ12ኛ ክፍል የተፈጥሮ ሳይንስ ተፈታኞች
ነገ ሰኞ 08/11/2016 ለኦሬንቴሽን ወደ አብርሆት ስለምንሄድ የተፈጥሮ ሳይንስ ተፈታኝ ተማሪዎች ጥዋት 12:30 ት/ቤት እንድትገኙ። መቆየት ፈፅሞ አይቻልም።
ስትመጡ
1. Uniform መልበስ
2. ለምሳ ምግብ መያዝ
3. ID መያዝ አለባችሁ
Rofam Academy ምህርት አስተዳደር | 2 331 |
| 3 | No text... | 2 645 |
| 4 | ሐምሌ 4 / 2016
ለሮፋም አካዳሚ ብሔራዊ ፈተና ተፈታኝ የ12ኛ ክፍል ተፈታኝ የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች በሙሉ:
ወደ መፈተኛ ካምፓስ የምትገቡት እሑድ ሐምሌ 7 ቀን 2016 ዓ. ም. መሆኑን አውቃችሁ ከጠዋቱ 12:30 ሰዓት ት/ቤት ተገኝታችሁ ወደ መፈተኛ ቦታችሁ እንድትጓዙ በጥብቅ እናሳስባለን::
ዘግይተው ለሚመጡ ተማሪዎች ትራንስፖርት ቢያመልጣቸው ት/ቤቱ ኃላፊነቱን አይወስድም::
የተፈቀዱ ነገሮች
1- የትምህርት ቁሳቁስ;እስክብርቶ ;እርሳስ;ነጭ ወረቀት;መፅሓፍ; ስትማሩበት የነበረው ደብተር።
2) ቶሎ የማይበላሹ ምግቦች(ደረቆ ምግብ; ቆሎ;ደቦ ቆሎ;ኬክ;..
3) ገንዘብ በመጠን ብቻ (ለ5ቀን የሚበቃ)
4- ልብስ:የለሊት ልብስ;አንሶላ;የትራስ ልብስ; ቀን የሚለበስ በመጠኑ..
5) ንፅና መጠበቅያ:ሳሙና የልብስ እና የገላ;የጥርስ ሳሙና; ሻበፖ; የፀጉር ቅባት;የፊት ቅባት ; ቻፕስቲክ;ልፕስቲክ; የፀጉር ማበጠሪያ;......ወዘተ
ከነኚ ውጪ አይፈቀድም። | 2 678 |
| 5 | ነገ 02/11/2016 የ12ኛ ሶሻል ስይንስ ኦላይን ተፈታኝ
ተማሪዎች 5:30 ሰዓት ት/ቤት መጥታችሁ ለኦረንቴሽን ትሄዳላችሁ መኪና ተዘጋጅቷል | 2 941 |
| 6 | letter 2017.docx | 2 371 |
| 7 | Presentation1.pptx | 1 |
| 8 | 29.docx | 3 066 |
| 9 | ሰኔ 29 ቀን 2016 ዓ.pptx | 2 558 |
| 10 | የትምህርት_ምዘናና_ፈተናዎች_አገልግሎት_የፈተና_አስተዳደር_መመሪያ_ቁጥር.pptx | 3 493 |
| 11 | Parents letter.pptx | 3 376 |
| 12 | letter for grade 12.docx | 3 298 |
| 13 | ሰኔ 27 ቀን 2016 ዓ.ም.pptx | 2 819 |
| 14 | #አስቸኮይ
ለ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና ለምትወስዱ የሮፍም አካዳሚ ተማሪዋች በሙሉ።
ነገ ማለትም በቀን 27/10/2016 ከጧቱ 02:30 በፈተናው ዙሪያ ኦሬንቴሽን ስለሚሠጥ ሁሉም ተማሪ በት/ቤቱ ቅጥር ግቢ ውስጥ እንድትገኙ በጥብቅ እናሳስባለን፡፡
ት/ት ቤቱ !!! | 3 151 |
| 15 | 24/10/2016
ለROFAM ACADEMY 12ኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ
ከክፍለ ከተማ በተላለፈልን መመሪያ መሠረት 1ኛ. በኮተቤ ዩኒቨርሲቲ የምትፈተኑ የSOCIAL SCIENCE ተፈታኝ ተማሪዎች ልክ እንደ ከዚህ በፊቱ ነገ በ25/10/2016 ዓ.ም ጥዋት 2:00 በዩኒቨርሲቲው ተገኝታችሁ የሞዴል ፈተናችሁን እንድትወስዱ እናሳውቃለን::
2ኛ. በአብርሆት ቤተመፅሐፍት ለምትፈተኑ የNATURAL SCIENCE ተማሪዎች ነገ ማክሰኞ በ25/10/2016 በ7:00 ሰዓት በመገኘት የሞዴል ፈተናችሁን እንድትወስዱ እናሳስባለን::
ሁላችሁም ተማሪዎች በየግል ትራንስፖርታችሁ በመጠቀም ፈተናው ከመጀመሩ በፊት ቀደም ብላችሁ መገኘት ይኖርባችኇል::
ሮፋም አካዳሚ ት/ት አስተዳደር | 2 932 |
| 16 | የመጀመሪያዉን ባያሟሉም ሌላዉን ማሟላት ከቻሉ መመዝገብ ይችላሉ መምህርት ፀጋ ጋ ICT Department | 2 625 |
| 17 | No text... | 2 723 |
| 18 | No text... | 2 967 |
| 19 | online (4).docx | 1 285 |
| 20 | No text... | 2 927 |
