WACHEMO UNIVERSTY MUSLIM STUDENTS JAMEA(WCUMSJ)
رفتن به کانال در Telegram
ይህ የዋቸሞ ዩኒቨርስቲ ሙስሊም ተማሪዎች ጀመአ ኦፊሲየል የቴሌግራም ቻናል ነው!! This is the official channel of Wachemo University Muslim Students jamea. በዚህ channel ላይ:- ① የሚቀሩ ቂርዓቶችን ② የሚደረጉ ሙሀደራዎችን ማዳረስ ፡፡ ③ እንድሁም ሌሎች ዲናዊ ምክሮች ይለቀቁበታል!
نمایش بیشتر1 631
مشترکین
+124 ساعت
+77 روز
+8330 روز
در حال بارگذاری دادهها
کانالهای مشابه
ابر برچسبها
هیچ دادهای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
نوامبر '26نوامبر '26
نوامبر '26
+7
در 0 کانالها
اکتبر '26
+137
در 53 کانالها
Get PRO
سپتامبر '26
+17
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '26
+15
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '26
+19
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '26
+15
در 0 کانالها
Get PRO
مه '26
+71
در 5 کانالها
Get PRO
آوریل '26
+48
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '26
+60
در 3 کانالها
Get PRO
فوریه '26
+51
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '26
+68
در 5 کانالها
Get PRO
دسامبر '25
+31
در 0 کانالها
Get PRO
نوامبر '25
+84
در 8 کانالها
Get PRO
اکتبر '25
+69
در 5 کانالها
Get PRO
سپتامبر '25
+20
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '25
+7
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '25
+10
در 1 کانالها
Get PRO
ژوئن '25
+28
در 0 کانالها
Get PRO
مه '25
+25
در 1 کانالها
Get PRO
آوریل '25
+31
در 4 کانالها
Get PRO
مارس '25
+35
در 3 کانالها
Get PRO
فوریه '25
+39
در 2 کانالها
Get PRO
ژانویه '25
+71
در 7 کانالها
Get PRO
دسامبر '24
+64
در 3 کانالها
Get PRO
نوامبر '24
+117
در 18 کانالها
Get PRO
اکتبر '24
+88
در 4 کانالها
Get PRO
سپتامبر '24
+39
در 1 کانالها
Get PRO
اوت '24
+80
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '24
+82
در 2 کانالها
Get PRO
ژوئن '24
+485
در 29 کانالها
Get PRO
مه '24
+116
در 6 کانالها
Get PRO
آوریل '24
+50
در 2 کانالها
Get PRO
مارس '24
+51
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '24
+22
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '24
+68
در 0 کانالها
Get PRO
دسامبر '23
+62
در 0 کانالها
Get PRO
نوامبر '23
+64
در 2 کانالها
Get PRO
اکتبر '23
+17
در 0 کانالها
Get PRO
سپتامبر '23
+18
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '23
+9
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '23
+12
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '23
+31
در 0 کانالها
Get PRO
مه '23
+55
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '23
+15
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '23
+56
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '23
+371
در 0 کانالها
| تاریخ | رشد مشترکین | اشارات | کانالها | |
| 07 نوامبر | +1 | |||
| 06 نوامبر | +2 | |||
| 05 نوامبر | 0 | |||
| 04 نوامبر | +1 | |||
| 03 نوامبر | 0 | |||
| 02 نوامبر | +1 | |||
| 01 نوامبر | +2 |
پستهای کانال
Repost from Wisdom of Quran recitation
የአህመድ አደም ቅጥፈት
👆ክፍል አንድ
💬 አውነትም ሰሀቦች በአቂዳ ተለያይተው ተቻችለዋል?!
💺 መልስ:- ሸይኽ ሳልህ አል-ሉሄይዳን (ረህመሁሏህ)
«ይሄንን ሙብተድዕ ወይም ጠማማ ሰው እንጂ አይናገርም።»
|| የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/aredualelmumeyia
https://t.me/aredualelmumeyia
| 2 | 🎙ድንገተኛ ብስራት
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ
ውድ የተከበራቹ የሆሳእና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ሙስሊም ተማሪዎች ጀምዓ በሙሉ
ነገ ቅዳሜ ጠዋት ከቁርስ በፊት 1 ሰአት ጀምሮ በኡስታዝ አብዱልሹኩር ካሚል ሀፊዘሁሏህ የዳእዋ እና የምክር ፕሮግራም ስለምኖረን ሁላችሁም እንድትገኙ በአክብሮት ተጋብዛቹዋል
https://t.me/Hchs_Ms_channel | 176 |
| 3 | የጁሙዐህ ኹጥበህ
ርዕስ:- ስለ ዱዐእ
አቅራቢ: የተከበሩ ሸይኽ ዐብዱልሐሚድ ኢብኑ ያሲን አለተሚይ
🏙 አልኢስላሕ መድረሳ
📆 ጁሙዐህ ጁማዳ አሳኒ 26, 1448
https://t.me/abdulham/3001
https://t.me/abdulham/3001 | 192 |
| 4 | Academic Calendar for First Year Students | 289 |
| 5 | 4_6012411996253724667.aac.m4a | 284 |
| 6 | 20261106_122351.aac | 474 |
| 7 | من لا يصلي على النبي عليه الصلاة والسلم عند ذكره ولا يبالي بالصلاة عليه هذا من أسباب الذل
اللهم صل وسلم على نبينا وحبيبنا وشفيعنا محمد صلى الله عليه وسلم
https://t.me/WCUMSJ2015 | 314 |
| 8 | ✨ አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ ያ ጀማዐ! ✨
📢 የዘንድሮው የ GC Cafe አገልግሎት መጀመሩን ስንገልጽ በታላቅ ደስታ ነው! 🎉
🕌 ጊዜያችንን ለዲናችን፣ ጉልበታችንን ጀማዐችንን ለማገልገል!
ከጀማዐችን አገልግሎት መጠቀም፣ አጅሩ ከአላህ (ሱብሃነሁ ወተዓላ) ዘንድ ትልቅ ነው!
🌹 የምናቀርባቸው ልዩ ልዩ መስተንግዶዎች፦
🍷 ልዩ ጣዕም ያለው ሻይ
☕ የዶሮ ዓይን የመሰለ ምርጥ ቡና
🍪 ያማረ እና ጣፋጭ ቆቀር (ብስኩት)
🍵 ጉንፋን ከያዝዎት አይጨነቁ! ምርጥ ቅሽር አለን
🥪🍔 በልዩ አቀራረብ የተዘጋጀ እርጥብ
✨ ደንበኞቻችንን በሙሉ እርካታ ማስተናገድ የቀዳሚነታችን መርህ ነው!
የሚሰጡንን አስተያየቶችና ድጋፎች በቅንነት እንቀበላለን! 👌
💰 ዋጋችን ተመጣጣኝ እና ከሌሎች ቦታዎች በቅናሽ የቀረበ ነው!
🕦 ሁልጊዜም ከመغرب እስከ ዒሻ በጉጉት እና በወንድማማችነት/እህትማማችነት ፍቅር እንጠብቃችኋለን!
📅 የእርጥብ ቀናት፦ ሰኞ፣ እሮብ እና ጁሙዓ
☕🍵🍷 ሌሎች ትኩስ መጠጦችና የቡና አገልግሎቶች፦ በእርጥብ ቀናት ጨምሮ ሁልጊዜም ይገኛሉ!
🚚 ልዩ አገልግሎት (Delivery)፦ ያሉበት ዶርም ድረስ በፍጥነት እናደርሳለን!
☎️ ስልክ፦
• +251 996 789 829
• +251 919 496 277
🧭 ቦታችን፦ WCU MSJ 🕌 Cafe
📝 WCU 2019 GC COMITEE | 274 |
| 9 | Kezuhur buhala Kun Selefiya Derse yenoral | 320 |
| 10 | Kitab tewhid zare yejemeral
ቆርቆሮ መስጂድ | 382 |
| 11 | 🫵አስተውል
"እስልምና ሙሉ ነው ጉድለቱ ከኛ ነው!"
🎙ኡስታዝ አቡ ዐብዲላህ ዒዙ-ዲን-ሐፊዘሁሏህ-
📩ከሆሳዕና ኮርስ የተወሰደ | 360 |
| 12 | يَا أَيُّهَا النَّبِيُّ قُل لِّأَزْوَاجِكَ وَبَنَاتِكَ وَنِسَاءِ الْمُؤْمِنِينَ يُدْنِينَ عَلَيْهِنَّ مِن جَلَابِيبِهِنَّ ۚ ذَٰلِكَ أَدْنَىٰ أَن يُعْرَفْنَ فَلَا يُؤْذَيْنَ ۗ وَكَانَ اللَّهُ غَفُورًا رَّحِيمًا
አንተ ነቢዩ ሆይ! ለሚስቶቸህ፣ ለሴቶች ልጆችህም፣ ለምእምናን ሚስቶችም ከመከናነቢያዎቻቸው በላያቸው ላይ እንዲለቁ ንገራቸው፡፡ ይህ እንዲታወቁና (በባለጌዎች) እንዳይደፈሩ ለመኾን በጣም የቀረበ ነው፡፡ አላህም መሓሪ አዛኝ ነው፡፡ | 409 |
| 13 | ▪️ሸሪዐው ለጋብቻ መተያየትን የደነገገውኮ ሴቶች ስለሚሸፋፈኑ ነበር።ዛሬ ላይ ሴቶች አንድ ወንድ በመተያየት ወቅት ሊመለከተው ከተፈቀደለት ውጭ ያለው ሰውነታቸው ሁሉ መንገድ ላይ ተገልጧል። ታድያ ስለመተያየት ምኑን አወራነው
▪️ሴቶች ለመገላለጥ በተሽቀዳደሙበት
ዘመን አይኑን ለሰበረ ወጣት አሏህ ይዘንለት 🤲
t.me/abduselam_addalochy11
t.me/abduselam_addalochy11 | 381 |
| 14 | በሀቁ እስልምና ላይ መፅናት
በምል ርዒስ የተደረገ
የጁመዓ ኹጥባ
ከተዳሰሱ ነጥቦች
&=$=&=$
=, ፂናት በኢስላም ያለው ዋጋ
=, የፀኑ ሰዎች መጨረሻቸው
=, የፀኑ ነብያቶችና ሰሃበቶች እና ኡለሞች ስም ዝርዝራቸውና የፅናታቸው ውጤት
በሀድያ ዞን በበንደልቾ ከነማ
በኡስታዝ አቡ ፉርቃን
(ወፈቀሁላሁ ተዓላ)
በጥቅምት 20/2019
https://t.me/+2Wo3Ugd-vFNjZDZk
የአቡ ፉርቃን ቻናል | 490 |
| 15 | 🔔አዲስ መንሀጃዊ ኮርስ
ኮርስ ክፍል 3
◽️የኮርሱ ርዕስ;-የሰለፊያህ ጎዳና መለያዎች
🎙ኡስታዝ አቡ ዐብዲላህ ዒዙ-ዲን-ሐፊዘሁሏህ-
🕌በሆሳዕና ከተማ የዋቻሞ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች መስጂድ ዳሩል ሒጅረተይን
☟☟☟ʝσιη ¢нαηηєℓ
https://t.me/abu_abedelah_Ezedin_inbnu_Siraj | 476 |
| 16 | 🔔አዲስ መንሀጃዊ ኮርስ
ኮርስ ክፍል 2
◽️የኮርሱ ርዕስ;-የሰለፊያህ ጎዳና መለያዎች
🎙ኡስታዝ አቡ ዐብዲላህ ዒዙ-ዲን-ሐፊዘሁሏህ-
🕌በሆሳዕና ከተማ የዋቻሞ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች መስጂድ ዳሩል ሒጅረተይን
☟☟☟ʝσιη ¢нαηηєℓ
https://t.me/abu_abedelah_Ezedin_inbnu_Siraj | 447 |
| 17 | አልሃምዱሊላህ የዛሬው ፕሮግራማችን በሰላም ተጠናቋል። አሏህ ኡስታዞች በተናገሩት እኛም በሰማነው ተጠቃሚ ያድርገን። | 519 |
| 18 | "በአሏህ ማመን ማለት ምን ማለት ነው? አንድ ሰው በአሏህ አምኗል የሚባለው መቼ ነው?"
ኡስታዝ በደንብ እያብራሩት ነው ግቡ ያ ጀመዓ | 559 |
| 19 | ኡስታዝ ሪድዋን ገብተዋል....... | 580 |
| 20 | አልሃምዱሊላህ ኮርሳችን እንደዚህ ባማረ መልኩ ተጠናቋል። ኢንሻ አሏህ ኡስታዝ ሪድዋን "ጠቅለል ያለ ምክር" ይቀጥላሉ......... | 587 |
