cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

WACHEMO UNIVERSTY MUSLIM STUDENTS JAMEA(WCUMSJ)

ይህ የዋቸሞ ዩኒቨርስቲ ሙስሊም ተማሪዎች ጀመአ ኦፊሲየል የቴሌግራም ቻናል ነው!! This is the official channel of Wachemo University Muslim Students jamea. በዚህ channel ላይ:- ① የሚቀሩ ቂርዓቶችን ② የሚደረጉ ሙሀደራዎችን ማዳረስ ፡፡ ③ እንድሁም ሌሎች ዲናዊ ምክሮች ይላኩበታል ሀሳብ ካለዎት መልዕክትዎን በዚህ ይላኩልን! @Wcumsj1_bot

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
1 172
Suscriptores
+124 horas
+117 días
+37430 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

#ሒጃብ_የስልጣኔ_ጥግ! ◈ መገላለጥ ስልጣኔ ከተባለ እንስሳት ከሰው ልጆች በላይ ሰልጥነዋል ማለት ነው። ◈ መገላለጥ ስይጣኔ እንጂ ስልጣኔ አይደለም። በ"መሰይጠን" እና በ"መሰልጠን" መካከል ያለውን ልዩነት ማወቅ መቻል  አስተዋይነትን ይጠይቃል።
Mostrar todo...
👍 3
Be busy as bee, your result will be as sweet as honey!!
Mostrar todo...
     አስደሳች ዜና ከወደ ሁልባራግ ወረዳ ለዲናዊ ትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ ‼️ بسم الله الرحمن الرحيم 🏡 በመኣከላዊ ኢትዮጲያ በስልጤ ዞን በሁልባራግ ወረዳ ዋና ከተማ ኬራቴ ቀበሌ  የነበረው የኡስታዝ ኢዘዲን ስራጅ መድረሳ ከዚ በፊት ከነበረው በተሻላ መልኩ ኢንደሚቀራ ስናሳሲብ በታላቅ ደስታ ነው ‼️ 📖📔 የሚቀሩ ኪታቦች ዝርዝር ኢንደሚከተለው ነው 👇👇👇 1 ኪታቡ  ተውሂድ የአብዲል ወሃብ 2 ኡሱሉል ኢማን የአብዲል ወሃብ 3 ኩን ሰለፊየን አለል ጃደቲ 4  ሪያዱ ሳሊሂን የነወዊ 5  ቡሉጉል መራም የብኑ ሀጀር 6  ተንቢሃት 7   ኢርሻድ የፈውዛን 8   ፈትሁል መጂድ የዱወይሺ 9  ኢጅቲማኡል ጁዩሽ የብኑል ቀይም 10  ረውደቱል አንዋር (ሲራ) 📕 ኢነዚህ የኪታብ ዝርዝሮች በአለህ ፍቃድ በቀጣይ አመት በአረቢኛ አቆጣጠር 1446 ዓ/ሒ ሙሀረም አንድ ነው ሚጀመሩት ።           ማሳሳቢያ 1 ማነኛውም ደረሳ(ተማሪ) መታወቂያ ካርድ ሰይዝ ባይመጣ ተመራጭ ነው በተለይ ለአቅመ አዳም የደረሰ ተማሪ ። https://t.me/WCUMSJ2015
Mostrar todo...
يقولﷺ: ‏"من أصبح منكم آمناً في سربه،معافى في جسده،عنده قوت يومه،فكأنما حيزت له الدنيا". ‏‌ صباح الخير
Mostrar todo...
👍 2
አሏህን በጽኑ ከምትጠይቃቸው ጉዳዮች ውስጥ ጥሩ ጓደኛን መጠየቅ አንዱ መሆን አለበት። ድንቅ ታቢዒዮች እንኳን ይጠይቁ ነበር። ዓልቀማ ቢን ቀይስ ወደ ሻም በሄደበት መስጂድ ገብቶ ረክዓተይን ሰግዶ ጌታዬ ሆይ ጥሩ የሆነን ጓደኛ እንዲሰጠኝ ጠየቅኩት። አሏህም ጥሪዬን ሰምቶ አቡ ደርዳእን رضي الله عنه ጓደኛዬ አደረገልኝ ሲል ይናገራል።በዚህም ድንቅ ከተባሉ ታላቅ ታቢዒዮች ለመሆን በቃ። ሃሪስ ቢን ቀሚሳም እንዲሁ በተመሳሳይ አሏህን ጥሩ ጓደኛን እንዲሰጠው ተማፅኖ የ አቢ ሁረይራ رضي الله عنه ጓደኛ ለመሆን በቃ። አሏህ ለ አንድ ሰው መልካምን ሲፈልግ ከደጋጎች እንዲወዳጅ፣ እንዲጠቀም ያደርገዋል። እነዚህ ደጋጎች በራሳቸው ደካማ ሆነው አልነበረም የሚጠይቁት ግን ሁሌም የተሻለን አሏህ እንዲሰጣቸው ስለሚፈልጉ እንጂ።ጥሩ ወዳጅን መፈለግህ በራሱ አንተ መልካም ለመሆንህ ማሳያ  ነው። መልካም ሰው መልካምን ከመጠየቅ፣ ከመፈለግ መክፈል ያለበትን መስዋእትነት ለመልካም ነገር ሲል ከመክፈል ወደኋላ አይልም። እኔ መልካም ነኝና ፈልገውኝ ይምጡ እንጂ እኔ ፈልጌ አልሄድም አትበል። ይህ የመልካም ሰው ባህሪ አይደለምና። ከደጋጎችም እንዲህ አይነት ባህሪን አልተማርንም። (اللهم يَسِّر لي جليساً صالحًا)
Mostrar todo...
👍 3👌 2
صلوا على المختار احمد إنه اذكى الأنام وخير من وطئ الثرى يارب صِّل على النبي محمد ما شجَّ جرح في سبيلك و انبرى! ﺻﻠﻰ ﷲ ﻋﻠﻴﻪ ﻭﺳﻠﻢ «ጁምዓ ቀንና ጁምዓ ምሽት በኔ ላይ ሰለዋትን አብዙ፣ በኔ ላይ አንዴ ሰለዋትን ያወረደ አላህ በሱ ላይ አስር ሰለዋትን ያወርድለታል»። ምንጭ:-📒ሶሒሁል ጃሚዕ (1209) ﻗﺎﻝ ﺭﺳﻮﻝ ﺍﻟﻠﻪ ﷺ : «ﺃﻛﺜِﺮﻭﺍ ﺍﻟﺼَّﻼﺓَ ﻋﻠﻲَّ ﻳﻮﻡَ ﺍﻟﺠﻤُﻌﺔِ ﻭ ﻟﻴﻠﺔَ ﺍﻟﺠﻤُﻌﺔِ ، ﻓﻤَﻦ ﺻﻠَّﻰ ﻋﻠﻲَّ ﺻﻼﺓً ﺻﻠَّﻰ ﺍﻟﻠﻪُ ﻋﻠﻴﻪِ ﻋَﺸﺮًﺍ.» 📒ﺻﺤﻴﺢ ﺍﻟﺠﺎﻣﻊ: (1209)
Mostrar todo...
👍 2
ዛሬ የተመረቃችሁ ወንድም እህቶቼ፣ እንኳን ደስ አላችሁ! አሏህ እውቀታችሁን ከራሳችሁ አልፎ ለኡመቱ የሚጠቅም ያድርግላችሁ። ቀጣዩ ጊዜ ስራ የምትፈጥሩበት ወይም የምታገኙበት እንዲሁም ራሳችሁን፣ ቤተሰባችሁንና ሀገራችሁን የምትጠቅሙበት ያድርግላችሁ። مبروك مبروك....
Mostrar todo...
👍 14
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.