fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید

« ወገኖቼ ሆይ! አላህን ተገዙ፡፡ ከእርሱ በቀር ምንም አምላክ የላችሁም፡፡

« ወገኖቼ ሆይ! አላህን ተገዙ፡፡ ከእርሱ በቀር ምንም አምላክ የላችሁም፡፡

رفتن به کانال در Telegram

يَٰقَوْمِ ٱعْبُدُوا۟ ٱللَّهَ

نمایش بیشتر
6 831
مشترکین
-1024 ساعت
-377 روز
-16530 روز

در حال بارگذاری داده‌ها

ابر برچسب‌ها
هیچ داده‌ای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
اکتبر '26
اکتبر '26
+3
در 0 کانال‌ها
سپتامبر '26
+9
در 2 کانال‌ها
Get PRO
اوت '26
+5
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '26
+4
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '26
+7
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '26
+9
در 1 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '26
+145
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '26
+7
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '26
+11
در 1 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '26
+17
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '25
+197
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '25
+55
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '25
+144
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '25
+211
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '25
+556
در 1 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '25
+560
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '25
+585
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '25
+309
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '25
+249
در 1 کانال‌ها
Get PRO
مارس '25
+232
در 1 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '25
+877
در 3 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '25
+190
در 1 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '24
+435
در 3 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '24
+925
در 5 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '24
+700
در 11 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '24
+1 217
در 15 کانال‌ها
Get PRO
اوت '24
+453
در 15 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '24
+1 018
در 19 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '24
+1 078
در 23 کانال‌ها
Get PRO
مه '24
+732
در 23 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '24
+1 147
در 1 کانال‌ها
Get PRO
مارس '24
+1 636
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '24
+1 226
در 4 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '24
+947
در 7 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '23
+43
در 6 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '23
+52
در 5 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '23
+126
در 9 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '23
+175
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '23
+178
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '23
+287
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '23
+57
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '23
+32
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '23
+60
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '23
+47
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '23
+62
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '23
+121
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '22
+174
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '22
+134
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '22
+58
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '22
+1 006
در 0 کانال‌ها
تاریخ
رشد مشترکین
اشارات
کانال‌ها
17 اکتبر0
16 اکتبر0
15 اکتبر+1
14 اکتبر0
13 اکتبر0
12 اکتبر0
11 اکتبر0
10 اکتبر0
09 اکتبر0
08 اکتبر0
07 اکتبر0
06 اکتبر0
05 اکتبر0
04 اکتبر0
03 اکتبر+1
02 اکتبر+1
01 اکتبر0
پست‌های کانال
"ደብቁኝ ትያለሽ" የሚያንጸባርቀው ይህ ድንቅ ውበትሽ፣ በድቅድቅ ጨለማ የሚያበራው ፊትሽ፣ ከጌጥ የተበቃቀለው ተክለ ሰውነትሽ፣ እንደ ሀር ፈክቶ የሚታየው ፀጉርሽ፣ ምድር አይንኩብኝ ያልሻቸው እግሮችሽ፣ ኩል የማያሻቸዉ ዥንጉርጉር አይኖችሽ፣ የጎረሽባቸው እኒያ ውብ ጣቶችሽ፤ ቀናት ቀርቷቸዋል በጅምላ ሊከዱሽ። ማራኪ ውበትሽ በእርግጥ ይከዳሻል፣ ወደ እርጅና ማማ ስቦ ይወስድሻል። ​እንዲያ እንዳልተዋብሽ፣ እንዳልተሸቀረቀርሽ፣ እዩኝ እዩኝ ብለሽ እንዳልተገላለጥሽ፣ ጊዜው ይደርስና ሲረግፍ ቁንጅናሽ፣ እንዲህ የተዋበው ተጨማትሮ ቆዳሽ፣ ውበትሽም ጠፍቶ ታፍሪና በራስሽ፣ እዩኝ እዩኝ እንዳልሽ ደብቁኝ ትያለሽ። እህቴ... ​ጸጸት ከሚወርስሽ የማይቀረው ደርሶ፣ አይኖቼ ከሚያዩ ተስፋሽ ተደርምሶ፣ በአላህ አሳይኝ ተቁዋሽ ተመልሶ፣ አይጠቅምሽምና በዚያን ጊዜ ለቅሶ!። ​ተመከሪ… ተመከሪ እህቴ! ✍አቡፈዉዛን https://t.me/abu_fewzan_abdu_shikur t.me/abu_fewzan_abdu_shikur t.me/abu_fewzan_abdu_shikur

2
አደራ እህቴ እንዳትታለይ በኒቃብሽ ጋሻ ሁሌም ተጠለይ ኒቃብ ግዴታ ነዉ ጥርጥር የለዉም የለበሰዉ እንጂ ክብሩን አያዉቀዉም https://t.me/abu_fewzan_abdu_shikur https://t.me
አደራ እህቴ እንዳትታለይ በኒቃብሽ ጋሻ ሁሌም ተጠለይ ኒቃብ ግዴታ ነዉ ጥርጥር የለዉም የለበሰዉ እንጂ ክብሩን አያዉቀዉም https://t.me/abu_fewzan_abdu_shikur https://t.me/abu_fewzan_abdu_shikur
154
3
✔️በዚህ ክረምት ነፃ የቋንቋ እድል የምታገኙበት ቻሌጅ ልጠቁማችሁ 1️⃣ኛ ለወጣ ነፃ የቋንቋ ስልጠና እና ብር 1500 2️⃣ኛ ለወጣ  ነፃ የቋንቋ ስልጠና እና ብር 1000 3️⃣ኛ ለወጣ ነፃ የቋንቋ ስልጠና እና ብር 500 🏪ቻሌንጁ ለመሳተፍ ሙሉ ማብራሪያ🔣 https://t.me/Ihsan_language/315 https://t.me/Ihsan_language/315
39
4
بسم الله الرحمن الرحيم السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ውድ እህት ወንድሞቼ፣ እናታችን ከድጃ ሙሀመድኑር በከባድ የማህፀን ካንሰር (Endometrial Endometrio+3
بسم الله الرحمن الرحيم السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ውድ እህት ወንድሞቼ፣ እናታችን ከድጃ ሙሀመድኑር በከባድ የማህፀን ካንሰር (Endometrial Endometrioid Carcinoma) በሽታ ተይዛ ለረጅም ጊዜ ህክምና ስትከታተል ቆይታለች።      ለ ህክምናዋ የሚያስፈልገውን ወጪ ለመሸፈን ያለንን ኣንዳን ንብረቶች በመሸጥ እስከዛሬ ድረስ ጥረናል .   የቤተሰባችን ገቢ በቤት ውስጥ ሥራ የሚገኝ አነስተኛ ገቢ ብቻ ሲሆን፣ ከቤት ኪራይና ከዕለታዊ ወጪዎች በላይ ለህክምና የሚሆን አቅም የለንም። እንዲሁም በዚህ አስቸጋሪ ጊዜ የሚደግፈን ወይም የሚረዳን ቤተሰብ የለንም። ስለዚህ ከአላህ ቀጥሎ  እና ወደ እናንተ አህለል ኸይር በመምጣት፣ ለእናታችን ህክምና የሚያግዝ ማንኛውንም እርዳታ እንድታደርጉልን በአክብሮት እንለምናለን።    እናታችን በማህፀን ካንሰር (Endometrial Endometrioid Carcinoma) ታማሚ መሆኗን የሚያረጋግጥ የሕክምና ማስረጃ ከዚህ ጋር ተያይዟል። በተጨማሪም በሽታው ወደ ጉበት መስፋፋቱን ተከትሎ በቀጣይነት ሕክምናው በጣም ውድ መሆኑ  ከአሏህ በታች ሰበብ እንድትሆኑን ብለን ወደ እናንተ መጥተናል። አላህ ለሚረዱን ሁሉ በዱንያም በአኺራም ኸይርን ይክፈላቸው፣ በጤናቸው፣ በልጆቻቸው፣ በሪዝቃቸውና በዕድሜያቸው በረካ ያድርግላቸው። جزاكم الله خيراً وبارك الله فيكم. Cbe. 1000777379368        ከድጃ መሀመድኑር ኡስማን Tel. 0991861993
170
5
አል-ዑዝሩ ቢል-ጀህል ክፍል 4 🎙አቡ ፈዉዛን አብዱ ሸኩር t.me/abu_fewzan_abdu_shikur
240
6
አል-ዑዝሩ ቢል-ጃህል 3.mp3
230
7
አል-ዑዝሩ ቢል-ጃህል ክፍል 2 🎙አቡ ፈዉዛን አብዱ ሸኩር t.me/abu_fewzan_abdu_shikur
249
8
😵🤔🙁😝😤☹️🙁☹️ 🛜የመጀመሪያው ፕሮግራማችን ▶️ 🙁☹️😭🙁😭🙁☹️🙁 🎤ስለ ሒጃብ   ግዴታነት       ተ🎁              ጀ▶️                   መ ▶️                           ረ▶️ ➡️አቡ ሂበቲላህ ሁሰይን ✅ ገባ ገባ በሉ ባረከሏሁ ፊኩም! ‼  ➘  ➘ ➘ ➘➘ ➘ ➘ ➘  ➘ ➘ ➘ t.me/tdarna_islam?livestream t.me/tdarna_islam?livestream
8
9
🙁🙁🙁🙁🙁🙁☹️🥳 😃ታላቅ የደዕዋና የቁርአን ኸትሚያ ፕሮግራም ⭐️ ━━━━━━━━━━━━━━━━━━ 🌿 የእህታችን ኡሙ አብዱል ወሃብ የቁርአን ኽትሚያ በማስመልከት የተዘጋጄ ደማቅ የደዕዋ ፕ
🙁🙁🙁🙁🙁🙁☹️🥳 😃ታላቅ የደዕዋና የቁርአን ኸትሚያ ፕሮግራም ⭐️ ━━━━━━━━━━━━━━━━━━ 🌿 የእህታችን ኡሙ አብዱል ወሃብ የቁርአን ኽትሚያ በማስመልከት የተዘጋጄ ደማቅ የደዕዋ ፕሮግራም ​⭐️ የሚጋበዙ ኡስታዞቻችን ⭐️ ━━━━━━━━━━━━━━━━━━ ✅ ሸይኽ ሁሴን አቡ ሀኒፋ (ሀፊዘሁሏህ ✅ ሸይኽ አቡ ፋጢማ(ሀፊዘሁሏህ ✅ ኡስታዝ አቡ ሀኒፋ ሀፊዘሁሏህ ✅ ኡስታዝ አቡ ሻኪራ ሀፊዘሁሏህ ✅ ኡስታዝ አቡ ኸውላ ሀፊዘሁሏህ ✅ ኡስታዝ አቡ ሙሀመድ ሀፊዘሁሏህ ​✅ወንድም አቡ ሂበቲላህ ሀፊዘሁሏህ ✅ወንድም አቡ ሹራ ሀፊዘሁሏህ ✅ወንድም ኑረዲን አቡፋሩቅ ሀፊዘሁሏህ ​📖 የቁርአን ቲላዋ የሚጋብዙን ━━━━━━━━━━━━━━━━━━ ⭐️ ወንድም አቡ ኢምራን ሀፊዘሁሏህ ⭐️ ወንድም አቡ አፍናን ሀፊዘሁሏህ ⭐️ ወንድም  ሙሀመድ ሲራጅ ሀፊዘሁሏህ ​🔧 የፕሮግራሙ መሪ ━━━━━━━━━━━━━━━━━━ ✅ ወንድማችን አቡ ማሒ ሀፊዘሁሏህ ​🗺 ቀን እና ሰአት፦ የፊታችን ሰኞ ማታ ከምሽቱ 3:00 ሰአት ጀምሮ ❤️ ፕሮግራሙ የሚተላለፍበት ቻናል 🔗 https://t.me/tdarna_islam 🔗https://t.me/tdarna_islam
115
10
አል-ዑዝሩ ቢል-ጃህል ክፍል 1 🎙አቡ ፈዉዛን አብዱ ሸኩር t.me/abu_fewzan_abdu_shikur
184
11
🗂 የክረምት የቋንቋ ስልጠና  በኦንላይን 1️⃣ስልጠና አንድ ✅ለሁለቱም ፆታ የተዘጋጀ   የ English ቋንቋ ስልጠና 2️⃣ስልጠና ሁለት ለሁለቱም ፆታ የተዘጋጀ የዓረብኛ ቋንቋ ስልጠና ... ኢሕሳን የቋንቋ ትምህርት መማርያ ማዕከል ✅ ሙሉ ማብራሪያ ✔️ t.me/Ihsan_language/303 ❤️ t.me/Ihsan_language/303
113
12
⚠️ተውሒድ ማለት እንዲሁ የምንሸመድደው የመጽሐፍ ገጽ፣ በብዕር የምንከትበው ቃል ወይም በሚንበሮች ላይ የሚደረግ ደረቅ ንግግር ብቻ አይደለም። ተውሒድ ማለት ከልብ ጥልቀት የሚመነጭ፣ በደም ስራችን ውስጥ የሚፈስና ሙሉ ሕይወታችንን ለዓለማቱ ጌታ ለአላህ سُبْحَانَهُ وَتَعَالَى ብቻ የምናስገዛበት የታላቅነት መገለጫ ነው። ተውሒድ ማለት በልብ ውስጥ ከአንድ አምላክ ከአላህ سُبْحَانَهُ وَتَعَالَى ውጭ ሌላን ኃይል አለማስገባት፣ በምክንያቶች ሳይሆን በምክንያቶች ፈጣሪ ላይ ብቻ መመካት ነው። እወቁ... ከአላህ سُبْحَانَهُ وَتَعَالَى በስተቀር አድራጊ የለም! የሚጠቅመውም፣ የሚጎዳውም፣ የሚያከብረውም፣ የሚያዋርደውም፣ የሚያበለጽገውም፣ የሚያደኸየውም፣ ሕይወት የሚሰጠውም፣ የሚገድለውም እርሱ ብቻ ነው። ፍጡራን ሁሉ ደካሞች ናቸው፤ ሐኪሞች ይታመማሉ፣ መሐንዲሶች ይሳሳታሉ፣ ኃያላን ይወድቃሉ። አላህ سُبْحَانَهُ وَتَعَالَى ግን የዓለማቱ ጌታ፣ የሰማያትና የምድር ብቸኛ አስተናባሪ ነው። ፀሐይን ያለ ስህተት በምህዋሯ የሚያስኬደው፣ ሰማያትን ያለ ምሰሶ የጠበቃቸውና አንዲት ቅንጣት እንኳ የማታመልጠው ሐፊዝ (ጠባቂ) የሆነው ጌታ እርሱ ነው። አላህ سُبْحَانَهُ وَتَعَالَى ለነቢዩ ሙሳ عَلَيْهِ السَّلَامُ እንዳለው፦ "ሙሳ ሆይ! እኔ ብተኛ ኖሮ ሰማያት በምድር ላይ ይወድቁ ነበር።" ነገር ግን እርሱ የማይተኛ፣ የማይረሳና ሁልጊዜም ከባሮቹ ጋር የሆነ ኃያል ጌታ ነው። አላህ سُبْحَانَهُ وَتَعَالَى ካንተ ጋር ከሆነ ከማን ትሰጋለህ? በሕመምህ ሰዓት ወደ አላህ ተጠጋ። የትዳር አጋርህ ስታስቀይምህ ወደ አላህ ጩህ። ልጅህ ሲከዳህ ወደ አላህ ተመለስ። ጭንቀትህ ሲበዛና ሲሳዩ ሲጠብብህ የመውጫውን በር ከአላህ ዘንድ ፈልገው። ሰዎች ቢርቁህ ወደ አላህ ቅረብ፤ ምክንያቱም የሁሉ ነገር ቁልፍ ያለው በእርሱ እጅ ብቻ ነውና። እነዚያ ‹ኃያላን ነን› ያሉትን ፈርዖንንና ሰሙድን አላህ የት እንዳደረሳቸው ታሪክ ምስክር ነው? በእርሱ ፊት የትኛው ምድራዊ ኃይል ይቆማል ነገር ግን? አላህ የፈለገውን ሰሪ ነው። የእርሱ ትእዛዝ አይመለስም፣ የእርሱ ኃይል አይገታም። ስለዚህ በየትኛውም የሕይወት አጣብቂኝ ውስጥ ብንሆን፣ ልክ ነቢዩ መሐመድ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ በዋሻ ውስጥ ሆነው ለጓደኛቸው ለአቡ በክር رَضِيَ اللَّهُ عَنْهُ እንዳሉት እኛም ለነፍሳችን እንዲህ እንበላት፦ "አትዘን! አላህ ከእኛ ጋር ነው!"። እውነተኛ ተውሒድ ይኸው ነው! ሰላም የሚገኘው ወደ አላህ سُبْحَانَهُ وَتَعَالَى በመቃረብና በእርሱ ውሳኔ በመርካት ውስጥ ብቻ ነው። ዛሬም ነገም ለስኬትና ለደስታ የሚበቃው አላህን ብቻ መከታ ያደረገ ልብ ነው። ኢላሒ..! በልባችን ውስጥ እውነተኛውን ተውሒድ ዝራብን። ካንተ ውጭ ላለ ማንኛውም ኃይል እንዳንሰግድና እንዳንዋረድ በእምነታችን አጽናን። መጨረሻችንንም በተውሒድ ቃል አሳምርልን። t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
196
13
ሴት የቁርአን አስተማሪ(ኡስታዛ) እንፈልጋለን። ~~ መርከዛችን ከዚህ በታች የሚጠቀሱ ዝርዝሮችን የምታሟላ ሴት የቁርአን አስተማሪ መመደብ ይፈልጋል፦ ተፈላጊ መስፈርት፦ 1,ቁርአን በተጅዊድ የሀፈዘች 2,ከቃኢዳ ጀምሮ ማስቀራት የምትችል 3,መሰረታዊ የዲን እውቀት ያላት (የአህሉሱና አቂዳ ያላት) 3,ሰአት አክባሪና ሀላፍትና የሚሰማት የሆነች 4,የመርከዙን ደንብ ማክበር የምትችል የሆነች። መስፈርቱን የምታሟሉ እህቶች ይህ ማስታወቂያው ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ ማመልከት ትችላላችሁ። ጾታ፡ሴት ደመዎዝ_በስምምነት አድራሻ፡አሶሳ ከተማ አረብ ሰፈር (ኡመረል ፋሩቅ መስጂድ ፊትለፊት) ☎️ስልክ 0922209508 የቴሌግራም አድራሻ @abufewzan_abdu_shikur
170
14
⚠️የዛሬዋ ቀን የተአምራት ባለቤት የሆነው አላህ ጨለማን በብርሃን የቀየረበት ቀን ናትና እንጠቀምባት⁉️ አላህ سُبْحَانَهُ وَتَعَالَى በታላቁ ቃሉ እንዲህ ይለናል፦ ﴿فَأَوْحَيْنَا إِلَىٰ مُوسَىٰ أَنِ اضْرِب بِّعَصَاكَ الْبَحْرَ ۖ فَانفَلَقَ فَكَانَ كُلُّ فِرْقٍ كَالطَّوْدِ الْعَظِيمِ﴾ “ለሙሳም ‹ባሕሩን በብትርህ ምታው› በማለት ወሕይ አወረድንለት፤ (መታውም) ተሰነጠቀ፤ እያንዳንዱም ክፍል እንደ ታላቅ ተራራ ሆነ።” (አሽ-ሹዐራእ 63) ⚠️ በዚህ አንቀፅ ላይ የምንመለከተው ይህ ጥልቅ ልመና፣ ልባችንን ወደ ታላቁ ተአምር ባለቤት ይመራዋል። ነቢዩሏህ ሙሳ عَلَيْهِ السَّلَامُ ከፊት ለፊታቸው ሰፊው ባሕር፣ ከጀርባታቸው ደግሞ የፈርዖን ጨካኝ ሰራዊት በከበቧቸውና ተስፋ በጠፋበት በዚያ የመጨረሻ ሰከንድ፤ አላህ سُبْحَانَهُ وَتَعَالَى በባሕር መካከል የደረቀ መንገድን አወጣላቸው። ያ ላላመኑት ጥፋት የሆነው ባሕር፣ ለአላህ ባሮች ግን የድልና የመዳን መንገድ ሆነ። ⚠️ ዛሬም እኛ በሕይወታችን ውስጥ በተለያዩ "ባሕሮች" መሃል ቆመን ሊሆን ይችላል። ✨ የሕመም ባሕር ከቦን ይሆን? ✨ የድህነትና የችግር ማዕበል እየመታን ይሆን? ✨ የመንፈሳዊ ጫና እና የጭንቀት ጨለማ ፊት ለፊታችንን ጋርዶት ይሆን? ⚠️ ያኔ ለሙሳ عَلَيْهِ السَّلَامُ ባሕሩን የሰነጠቀው ጌታ፣ ዛሬም ለእኛ የጠበበንን በር የመክፈት አቅም አለው። እኛ መውጫውን ባናየውም፣ እርሱ ግን በመቶዎች የሚቆጠሩ መንገዶችን ያውቃል። እኛ "አበቃልን" ስንል፣ እርሱ ግን "ገና ይጀምራል"ይላል። ተአምር ማለት ለሰው ልጅ የማይቻል፣ ለአላህ سُبْحَانَهُ وَتَعَالَى ግን እጅግ በጣም ቀላል የሆነ ጉዳይ ነው። ⚠️ ስለዚህ በየትኛውም የሕይወት አጣብቂኝ ውስጥ ብንሆን፤ ተስፋ አንቁረጥ። ልባችንን ለባሕር ሰንጣቂው ጌታ አሳልፈን እንስጥ። እርሱ ፊት ለፊታችን የደቀነውን የጨለማ ግድግዳ አፍርሶ፣ የራህመቱንና የፈውሱን ብርሃን እንደሚዘንብልን በሙሉ ልብ እንመን። ያ አላህ! በባሕር መካከል መንገድ ያወጣኸው የሙሳ ጌታ ሆይ! ዛሬም ፊት ለፊታቸው ጨልሞባቸው መውጫ ለጠፋቸው፣ በሕመም ለዛሉ፣ በትዳር ማጣት መዘግየት ለተቸገሩና በጭንቀት ለታነቁ ባሮችህ ሁሉ አንተ የብርሃንና የፈረጃ በርህን ክፈትላቸው። አላህ سُبْحَانَهُ وَتَعَالَى በነቢዩ መሐመድ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ ስነ-ምግባርና ጽናት አጊጠን፣ ተአምራቱን ከሚያዩ ደስተኛ ባሮቹ ያድርገን። t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
261
15
​╭─══════ 📚 ══════─╮   ሪሳለቱን ፊ ኢስባቲ ኡሉዊ ዛት 5 ╰─══════ 🎙 ══════─╯ የመጨረሻ ክፍል ​✍️ ኡስታዝ አቡ ሀቲም ኸድር ኢብኑ  አህመድ 🗣 አብዱ ሽኩር አቡ ፈዉዛን 🕌 አሶሳ ሰለፊያ መስጅድ ​💠 የቴሌግራም ቻናል፦ t.me/abu_fewzan_abdu_shikur t.me/abu_fewzan_abdu_shikur
286
16
​╭─══════ 📚 ══════─╮   ሪሳለቱን ፊ ኢስባቲ ኡሉዊ ዛት 4 ╰─══════ 🎙 ══════─╯ ​✍️ ኡስታዝ አቡ ሀቲም ኸድር ኢብኑ  አህመድ 🗣 አብዱ ሽኩር አቡ ፈዉዛን 🕌 አሶሳ ሰለፊያ መስጅድ ​💠 የቴሌግራም ቻናል፦ t.me/abu_fewzan_abdu_shikur t.me/abu_fewzan_abdu_shikur
235
17
​╭─══════ 📚 ══════─╮   ሪሳለቱን ፊ ኢስባቲ ኡሉዊ ዛት 3 ╰─══════ 🎙 ══════─╯ ​✍️ ኡስታዝ አቡ ሀቲም ኸድር ኢብኑ  አህመድ 🗣 አብዱ ሽኩር አቡ ፈዉዛን 🕌 አሶሳ ሰለፊያ መስጅድ ​💠 የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/ya_qewmi https://t.me/ya_qewmi
237
18
​╭─══════ 📚 ══════─╮   ሪሳለቱን ፊ ኢስባቲ ኡሉዊ ዛት 2 ╰─══════ 🎙 ══════─╯ ​✍️ ኡስታዝ አቡ ሀቲም ኸድር ኢብኑ  አህመድ 🗣 አብዱ ሽኩር አቡ ፈዉዛን 🕌 አሶሳ ሰለፊያ መስጅድ ​💠 የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/ya_qewmi https://t.me/ya_qewmi
213
19
የሁለተኛው ኪታብ ኮርስ ተጀምሯል በታላቁ ሙሐድስ ሸይኽ አሊይ አራዚህይ [ نخبة الفكر في مصطلح أهل الأثر ] للحافظ ابن حجر العسقلاني - رحمه الله https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy?livestream=4c423378952f4c2db4
131
20
​╭─══════ 📚 ══════─╮ ሪሳለቱል ፊ ኢስባቲ ኡሉዊ ዛት 1 ╰─══════ 🎙 ══════─╯ ​✍️ ኡስታዝ አቡ ሀቲም ኸድር ኢብኑ አህመድ 🗣 አብዱ ሽኩር አቡ ፈዉዛን 🕌 አሶሳ ሰለፊያ መስጅድ ​💠 የቴሌግራም ቻናል፦ t.me/abu_fewzan_abdu_shikur t.me/abu_fewzan_abdu_shikur
236