📚ቅድሚያ ለተውሂድ ተውሂድ የዕውቀት ቁንጮ ነው!!📚📚
«ደስተኛ ሰው ብሎ ማለት ሰለፎች የነበሩበትን አጥብቆ ይዞ ኸለፎች የፈጠሩትን (ቢድዓ) የራቀ ነው » [[ኢብን ሃጀር አስቀላኒ ረሂመሁላህ]] [ ፈትሁል ባሪ 13/267] ኢንሻአላህ 👇በዚህ ቻናል ውስጥ👇 👉ከቁረዓን.ሐዲስ በሰለፎች አረዳድ //ሙሐደራ ከሱና ኡስታዞች እንለቃለን ይቀላቀላሉን
نمایش بیشتر- مشترکین
- پوشش پست
- ER - نسبت تعامل
در حال بارگیری داده...
در حال بارگیری داده...
«ደስተኛ ሰው ብሎ ማለት ሰለፎች የነበሩበትን አጥብቆ ይዞ ኸለፎች የፈጠሩትን (ቢድዓ) የራቀ ነው » [[ኢብን ሃጀር አስቀላኒ ረሂመሁላህ]] [ ፈትሁል ባሪ 13/267] ኢንሻአላህ 👇በዚህ ቻናል ውስጥ👇 👉ከቁረዓን.ሐዲስ በሰለፎች አረዳድ //ሙሐደራ ከሱና ኡስታዞች እንለቃለን ይቀላቀላሉን
ይህ ግሩፕ ከቁርኣንና ከሐዲሥ በሰለፎች ግንዛቤና ምጥቀት የተከሸነ ንፁህ መንሃጅና እውቀት የሚተላለፍበት የሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ የድህረ ምርቃት ተማሪዎች ግሩፕ ነው።
«ደስተኛ ሰው ብሎ ማለት ሰለፎች የነበሩበትን አጥብቆ ይዞ ኸለፎች የፈጠሩትን (ቢድዓ) የራቀ ነው » [[ኢብን ሃጀር አስቀላኒ ረሂመሁላህ]] [ ፈትሁል ባሪ 13/267] ኢንሻአላህ 👇በዚህ ቻናል ውስጥ👇 👉ከቁረዓን.ሐዲስ በሰለፎች አረዳድ //ሙሐደራ ከሱና ኡስታዞች እንለቃለን ይቀላቀላሉን
ኢስላሚክ wave ይሉታልwave ሲሉ የሚፈልጉበት ብዙ የሆኑ ቻናሎችን እና ግሩፖችን በአንድ ላይ ማግኘት የሚያስችል አሰራር ማለት ነው። በአሁን ሰዓት ያለው ኢስላሚክ wave የሚሉት አብዛኛው በውሸት የተሞላ ነው። አንዳንዴ አስተዉሎ ላየው ሰው የውሸት ማከማቻ እና የውሸት አይነት የሚታይበት ነው። ውሸት የፈለገ አምሮ ቢቀመጥ ውሸትነቱን አይለቅም። በአብዛኛው wave ብለው የሚሰሩት ደግሞ ማታለያ ሆኗል። ለምሳሌ፦ ጥያቄ ይጠይቁና መልስ ለመለሰ የካርድ ሽልማት እንሸልማለን እያሉ ያታልላሉ። wave የሚባለውን ነገር የሚጠቀሙት subscriber (ተከታይ) ለማብዛት ነው። ቁም ነገሩ subscriber መብዛቱ ሳይሆን እኛ የምንለቀው ነገር ለሰዎች ምን ያህል ይጠቅማል የሚለው ነገር ነው። ግን ግን አንዳንድ ከውሽት እና ከማታለል የፀዱ waves አሉ። ባጠቃላይ ኢስላሚክ ቻናል የከፈትን ሰዎች አላህን ልንፈራ ይገባል። እኛ በምንለቀው ነገር ብዙዎች ሊመሩ እና ሊማሩ ወይም ሊጠሙና ሊበላሹ ይችላሉ። ስለዚህ ጥንቃቄ ልናደርግ ይገባል። ይህን መልዕክት wave ለሚሰሩ ለሚያሰሩ የቻናል እና የግሩፕ ባለቤቶ እና አድሚኖች አድርሱልኝ። ይህን መልዕክ በየግሩፑ አሰራጩ ግን ስታሸራጩ አንዳንድ ግሩፖች ሊያጠፉባቹ ይችላል ወይም መልዕክቱን አንብበው ሊመለሱ ይችላሉ። እኔም በፃፍኩት እናንተም ባነበባችሁት አላህ ተጠቃሚ ያድርገን።
ان أصبت فمن الله وان أسأت فمني ومن الشيطان والله ورسوله منه بريأن✍ከአል ሃቱል ኢስላሚያህ [الحياة الإسلامية] ቻናል ፀሃፊ
👍ㅤ ❍ㅤ ⎙ㅤ ⌲ ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘ [مَنْ دَلَّ عَلَى خَيْرٍ فَلَهُ مِثْلُ أَجْرِ فَاعِلِهِ] - «مَنْ دَعَا إلَى هُدًى كَانَ لَهُ مِنَ الأجْرِ مِثْلُ أُجُورِ مَنْ تَبِعَهُ ، لَا يَنْقُصُ ذَلِكَ مِنْ أُجُورِهِمْ شَيْئًا». ኮፒ ጠቃሚ ፅሁፍ ነው ሼር
ቴሌግራማችን⤵️⤵️⤵️ለመ🀄️ላ🀄️ል┊ ┊ ┊ ┊ ┊ ┊ ┊ ✿ ┊ ┊ ❀ 🔎 ┊ ✿ 📚 ❀ 🔗 ╠═════ •『 ﷽ 』• ═════╣ ┣ቻናላችን https://t.me/tubaliligurebae ┣━━━━━━╗ 🔰 ╔━━━━━━━⎙ ግሩፓችን https://t.me/Tuba_Lil_Gurebae ╠═══════•❁❀❁•══════╣ وَبِٱٱللَّهِ ٱلتَّوفِيقُ
ጡባ ሊል ጉረባእ የሰለፍዮች መድረሳ በሀበሻ ቻናል
https://t.me/tubaliligurebaehttps://t.me/tubaliligurebae
قال ابن تيمية رحمه الله: ولا يحل لأحد أن يتكلم في الدين بلا علم، ولا يعين من تكلم فيه
طوبى للغرباء ጡባ ሊል ጉረባእ መረጃዎች እና የኦንላይን ትምህርት መልቀቂያ ጉርፕ እንዲሁም ሃሳብ/አስተያየት መቀበያ እና መመካከሪያ/ሹራ ማድረገያ እና የተለያዩ ቂርኣቶችን ሙራጀዓ መደራረጊያ ግሩፕ።
https://t.me/Tuba_Lil_Gurebaehttps://t.me/Tuba_Lil_Gurebae
طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.