cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

💎🇸🇦🌹የሰለፊ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው

مَنْ يُرِدِ اللَّهُ بِهِ خَيْرًا يُفَقِّهْهُ فِي الدِّينِ "” ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ ➷💎"ሀያዕ ከ ኢማን ነዉ ይህ ምክሬ ላንቺ ለኔም ነው" ውዷ እህቴ ሆይ ተሸፈኚ በሀያዕሽም ንግስት ሁኚ 🌸➖➖➖➖🌸 【ምክር ለሙስሊሟ እህቴ➧ https://menhajselefiya123 ለማንኛውም አስተያየትእና ምክር @Yeselefi_SetochBot

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
7 014
مشترکین
+1724 ساعت
+6887 روز
+61430 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

የሚወደድ ሰው እና ዋጋ ያለው ሰው                  መሆን ልዩነት አለው። ብዙ ሰዎች ሊወዱህ ይችላሉ                ግን ብዙዎቹ ዋጋ አይሰጡህም:: ስለዚህ ዋጋ ያለው ሰው ሁን!!!!
نمایش همه...
👍 1
በሰው ልጆች ከሚጠሩት ቃላት  የተዋበ ቃል "እናት" የሚለው ቃል ነው። እጅግ ቆንጆ አጠራርም "እናቴ" የሚለው ነው። በተስፋ እና በፍቅር የተሞላ፣ ከልብ የሚመነጭ ጣፋጭ እና መልካም ቃል ነው። እናት ሁሉንም ነገር ናት-በሃዘን ጊዜ መፅናኛችን፣ በስቃይ ጊዜ ተስፋችን፣ በደከምን ጊዜ ጥንካሬያችን ናት። የፍቅር፣ የእዝነት፣ የርህራሄ እና የይቅር ማለት ምንጭ ናት። ኡሚ እናት ስሟ ሲጠራ ምንኛ ደስታን ይሰጣል። ለእናቶቻችን ረጅም እድሜ።
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
አዲስ የደርስ ማስታወቂያ  በአላህ ፍቃድ በዚህ ቻናል አዲስ  ኪታብ ይጀመራል    የኪታቡ ስም ቀዋኢዱል አርበዓ         የኪታቡ አስቀሪ ኡስታዝ አብዱረዛቅ አልባጂ የሚቀራበት ቀን በሳምንተ 2 ቀን  ሲሆን ሰኛ እና ማክሰኞ ከምሽቱ 4:00 ሰአት ጀምሮ የኪታቡ PDF t.me/tdarna_islam_pdf ቀጥታ ስርጭት የሚተላለፍበት ቻናል ትዳር እና ኢስላም ቻናል👇👇 https://t.me/tdarna_islam https://t.me/tdarna_islam
نمایش همه...
በዱንያ ላይ ከአላህ ውጪ ያለ ነገር ከተገዛህ በአኼራ ላይ ደግሞ ጀሀነም እየተገዛህ ትኖራለህ። አሏህ ይጠብቀን ።
نمایش همه...
👍 16
01:02
Video unavailableShow in Telegram
ራስን ማጥፋት በኡስታዝ ሳዳት ከማል ሀፊዘሁላህ https://t.me/yetkaru
نمایش همه...
29.19 MB
𝕥𝕖𝕝𝕖𝕘𝕣𝕒𝕞 ከተጠቀምን አይቀር ለምን በመልካም ነገር ላይ አንጠመድም ? social media በጣም ብዙ መጥፎ እና ቆሻሻ እንዳለው ሁሉ ብዙ ኸይር አለው ። ዲናችን ለመማር በቀላሉ እነኚህ ውብ የሱና ቻናሎች ተቀላቀሉ 👇
نمایش همه...
ⓙⓞⓘⓝ 🌾𝑐ℎ𝑎𝑛𝑛𝑒𝑙
𝕔𝕝𝕚𝕔𝕜 ➹ 𝕔𝕙𝕒𝕟𝕟𝕖𝕝🌱
¢нαииєℓ 🌿
▪️ተበድሎ እና ተጎድቶም ፈገግታው ከፊቱ የማይጠፋ ሰው በጣም ጠንካራ ሰው ነው!! ••ৡ✵#መልካም_ቀን ውዶቼ. . .
نمایش همه...
👍 5
…በህይወቴ ከተማርኩት ነገር ውስጥ አንደኛው ለሰዎች መልካም  ነገር ብታደርግ ለመልካምነትህ ከሰዎች ዘንድ ምላሽ መጠበቅ ሊጎዳ እንደሚችል ነው።              ☆ አንዳንዱ መልካም ስታደርግ ሞኝ እንደሆንክ ሊቆጥርህ ይችላል። ☆ አንዳንዱ ደግሞ ከእሱ የሆነ ነገር ፈልገህ የምታደርግለት ይመስለዋል። ~ ሌላኛው ደግሞ ከምስጋና ይልቅ ጠላትህ ሊሆን ይችላል።  ~ እናም እልሀለሁ ለመልካምነትህ ከሰዎች ምላሽን አትጠብቅ! ~ባገኘኸው አጋጣሚ ሁሉ ምላሹ ምንም ይሁን ምን መልካምነት አብሮህ ይሁን! ━━━━🥀⊱✿⊰🥀━━━━━ https://t.me/menhajselefiya12
نمایش همه...
👍 7
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.