fa
Feedback
Abu Umer Ibnu Sadik

Abu Umer Ibnu Sadik

رفتن به کانال در Telegram

#ቁርአንእናሀዲስ #ቅድሚያ_ለተውሂድ_እና_ለሱና #የሰለፊይ_ኡስታዞች_ሙሀደራዎች ፡ ፡ ፡ ፡ #የተለያዩ_ዲናዊ_ፅሁፎች #የደጋግ_የቀደምቶች_ታሪክ

نمایش بیشتر
7 812
مشترکین
-1024 ساعت
+1367 روز
+44830 روز
آرشیو پست ها
photo content

ሙሀመድ አዪብን የምትወዱ የታላቹ👍 https://t.me/Sakinah_Quran_Post

ጥንካሬህን ብረት በማንሳት ሳይሆን ለፈጅር ሰላት በመነሳት አሳየን🙌

*ፈጅር ሶላት የአሏህን* ትእዛዝ ለመተግበር የቀን ውሎህን በደስታ የምትጀምርበት ትልቅ ፀጋ ነው። *ሰላት ሳይሰግዱ የህይወትን* ጥፍጥና መቅመስ የማይታሰብ ነው ። الصلاة خير من النوم 🍇
*ፈጅር ሶላት የአሏህን* ትእዛዝ ለመተግበር የቀን ውሎህን በደስታ የምትጀምርበት ትልቅ ፀጋ ነው። *ሰላት ሳይሰግዱ የህይወትን* ጥፍጥና መቅመስ የማይታሰብ ነው ። الصلاة خير من النوم 🍇  የፈጅር ሶላት የመልካም ስራዎች ሁሉ መጀመሪያ ነው ዒብኑል ቀይም ረሂመሁሏህ ሶላተል ፈጅር👉🏻⏰

ስለ ሰለፊያ በጥቂቱ🙌 ስሩ  ብላችሁን ሰራን share አድርጉ እንጂ👀 @light_of_sunnah

በየመን ውሰጥ ሁቲዎችን የማዳን ዘመቻ እየተጠናከረ ሲሆን፣በሀገሪቱ ስትራቴጂክ አካባቢዎችን የመቆጣጠር ወታደራዊ እርምጃ ከመጀመሩ በፊት በአየር እና በምድር ተከታተይ ጥቃቶች ቀጥሏል። በቅርብ ቀን የየ
በየመን ውሰጥ ሁቲዎችን የማዳን ዘመቻ እየተጠናከረ ሲሆን፣በሀገሪቱ ስትራቴጂክ አካባቢዎችን የመቆጣጠር ወታደራዊ እርምጃ ከመጀመሩ በፊት በአየር እና በምድር ተከታተይ ጥቃቶች ቀጥሏል። በቅርብ ቀን የየመን አየር ሀይል እና የሳውዲ አየር ሀይል በጋራ በወሰዱት የአየር ኦፕሬሸን ተከትሎ የአማጺውን ቡድን የጦር ማከማቻ ይዛታዎችን ጨምሮ በርከታ ታጣቂዎቹ ተወግደዋል። ይህ በእንዲህ እንደላ የሳውዲ ምድር ጦር ጠቅላይ አዛዥ እና የየመን ብሄራዊ ጦር በሁቲዎች ላይ የተቀናጀ ጥቃት ለመክፈት አዳዲስ ጥናቶችና እቅዶችን እያከሄዱ ነው። የቀይ ባህርን ሰልት ለማስጠበቅ የባህር ላይ እፕሬሸ እና በብዙ ግንባሮች የምድር ጥቃትን ጨምሮ ስልታዊ አማራጮች እየገመገሙ ይገኛሉ። በአሁኑ ጊዜ የየመን የጋራ ምክር ቤት ከፍተኛ መሪዎች ኤደን ከተማ የገቡ ሲሆን፣ ጦሩ ታይዝን ለመቆጣጠር በተቀረባበት ከፍተኛ እንቅሰቃሴ እያደረገ ነው። በእሰራኤል የሞት መፋክር መነገድን ፖለቲከ ያደረገው አል-ሁቲ በየመን ሙሉበሙሉ የመወገዱ እጣ-ፈንታው ሩቅ አይደለም። በተረፈ አሁን በክልሉ የድሮ ጨዋታ አብቅቷል። እናም አላህ በአሁኑ ጊዜ ለየመን መረጋጋት የምትታገለውን ሳውዲን ይጠብቅ!!

ኒቃብ ማለት ተራ መሸፈኛ አይደለም፤ እርሱማ ለታላቅ ዕንቁ የተሰጠ ልዩ ክብር እንጂ! ኒቃብሽን ስትለብሺ ለአለም የምታስተላልፊው መልዕክት አለ፦ 'እኔ ውድ ነኝ፣ ክብሬንና ውበቴን የምሸልመው ደግሞ ለሚገባው ብቻ ነው!' የሚል። ኒቃብ የነፃነት እንጂ የገደብ ምልክት ሆኖ አያውቅም።" ✨👑
ጆይን & ሸርርር https://t.me/Nurr_Alqelb https://t.me/Nurr_Alqelb

አሚን🤲
አሚን🤲

4000 ተከታይ ያለው የሰለፊይ ቻናል መግዛት ምፈልጉ @Salafiwaverrr 👈 በዚህ አናግሩኝ

"ከሙብተዲአዎች አንድ አይደለንም" 🎙ኡስታዝ ሙሀመድ ከድር🎙 ሼር 👇ሼር 👇ሼር 👇ሼር👇ሼር👇 https://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/Abu_Umer1

👉   የቢሾፍቱ ኢሬቻ ተግባራት በኢስላም ሚዛን !      ባህል በሚል ሙስሊሞችን ለማጃጃል የሚሞከርበት ቢሾፍቱ ላይ የሚከበረው ኢሬቻ በዐቅል ባልተቤቶች ስምምነት ጣኦት አምልኮ ነው ። በዚህ በአል ላይ ለዛፍ ይሰገዳል ! ለዛፍ ቅቤ ይቀባል ! ለዛፍ ከተቀባው ቅቤ ላይ መልሰው በረከትና ፈውስ ፍለጋ ይቀቡበታል ! ይህን እውነታ በሚቀጥለው ሊንክ ገብተው ይመልከቱ ! ሊንኩን ስትከፍቱ ድምፁ ከፍተኛ ስለሆነ እንዳይረብሻችሁ መቀነሳችሁን አትርሱ : – 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://drive.google.com/file/d/1JUPsOCouZBGQV-3IqeUQID-CtBil1iI4/view?usp=drivesdk      የኢስላምን አስተምሮ ተውት የትኛው አእምሮ ነው ይህ ተግባር ባእድ አምልኮ አይደለም የሚለው ? ሰዎች በ21ኛው ክ/ዘመን ላይ ሆነው እንዴት ይህ አምልኮ አይደለም ይላሉ ?  የሚሰግዱት እምነታችን ነው እያሉ ስለሆነ አይገርምም ። ይህ ተግባር የእነዚህ ለዛፍ ሰጋጆች እምነት መሆኑን ለማረጋገጥ በሚቀጥለው ሊንክ በመግባት  ከራሳቸው አንደበት መስማት ይቻላል ። 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇      https://drive.google.com/file/d/1O-GiEvNBJtLt-0YXv3T12l-aHiWpVd0U/view?usp=drivesdk     በመሆኑም እነርሱ መብታቸው ነው ። የሚገርመው የእነርሱ ሳይሆን አምልኮ አይደለም የሚሉ ተምረናል ባዮች ማስተባበያ ነው ። ለማንኛውም የአላህ ባሬያና የነብዩ ተከታይ ሙስሊሞች ሆይ ይህ ተግባር የሽርክና የኩፍር ተግባር ነውና ሸይጣን ከጎኑ አሰልፎ የጀሀነም ማገዶ እንዳያደርጋችሁ ነፍሳችሁን አድኑ ። አላህ በተከበረው ቃሉ ከአላህ ውጪ ያሉ አካላትን ስለሚያመልኩ አካላት ሲነግረን እንዲህ ይለናል : – { يَا أَيُّهَا النَّاسُ ضُرِبَ مَثَلٌ فَاسْتَمِعُوا لَهُ ۚ إِنَّ الَّذِينَ تَدْعُونَ مِن دُونِ اللَّهِ لَن يَخْلُقُوا ذُبَابًا وَلَوِ اجْتَمَعُوا لَهُ ۖ وَإِن يَسْلُبْهُمُ الذُّبَابُ شَيْئًا لَّا يَسْتَنقِذُوهُ مِنْهُ ۚ ضَعُفَ الطَّالِبُ وَالْمَطْلُوبُ } الحج ( 73 ) " እናንተ ሰዎች ሆይ! አስደናቂ ምሳሌ ተገለጸላችሁ ፡፡ ለእርሱም አድምጡት ፡፡ እነዚያ ከአላህ ሌላ የምትግገዟቸው (ጣዖታት) ዝንብን ፈጽሞ አይፈጥሩም ፡፡ እርሱን (ለመፍጠር) ቢሰበሰቡም እንኳን (አይችሉም) ፡፡ አንዳችንም ነገር ዝንቡ ቢነጥቃቸው ከእርሱ አያስጥሉትም ፡፡ ፈላጊውም ተፈላጊውም ደከሙ "፡፡ አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ከመራቸው እሱን ብቻ ከሚያመልኩ ባሮቹ ያድርገን ። http://t.me/bahruteka

Irrecha Shirkidha ኢሬቻ ሽርክ ነው
Irrecha Shirkidha ኢሬቻ ሽርክ ነው

🎁 አህባቢ አሁን "አልበራሂኑል ዐቲዳህ" ╰┈➢ ተ      ╰┈➢ ጀ           ╰┈➢ ም                ╰┈➢ ሯ                     ╰┈➢ ል https://t.me/Abdul_halim_ibnu_shayk?livestream=4ab88d76914ee0da5f

አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱህ ውድ ሰለፊዮች በሰሞኑ  የቴሌግራም ቻናሌ ሊንክ በተለያዩ የሱና ኡስታዞች እና መሻይኮች ቻናል በማስታወቂያ መልክ እየገባ ነበር፤ ይህን የደረኩት በሸሪዓ ይፈቀዳል የሚል ከሱና ወንድማችን ሰምቼ ስለነበራ ነው። አጠቃላይ ይፈቀዳል ወይስ አይፈቀድም የሚለውን የዓሊምች ጉዳይ ነው። ምንም እንኳ ይፈቀዳል ቢባል የዓሊሞችን የቴሌግራም ቻናል ያለነሱ እውቅ እና ፍቃድ ማስታወቂያ ማስፖሰት ዓሊሞችን መዳፈር ሁኖ ስለተየኝ መላው ሰለፊዩን መህበረ ሰብ ይቅርታ መጠየቅ እወዳለሁ በዋናነት በቴሌግራም ቻናለቸው ለይ የኔ ማስታወቂያ ሲለጠፍባቸው የነበሩ የቻናል በልተቤቶችን ይቅርታ ማለት እወዳለሁ ወንድማችሁ ጄጄ ነኝ! https://t.me/jj_app_developer https://t.me/jj_app_developer

" በሱና ለይ ለመፅናት ከሚረዱን ነገራቶች መካከል " ❶ ዱዓ ማድረግ ( "አሏህን መለመን' ) ❷ አላህን በማምለክ ለይ መፅናት .. ⁽ኢስቲቃማ" ❸ ትላልቅም ትናንሽም ወንጀሎችን መጠንቀቅ - ❹ የአላህን ቃል ⁽ቁርዓን" መቅራት መስተንተን' ነብዩን መታዘዝ " ❺ የሰለፎችን መንገድ መርዳት" ሀቅን ከያዙ ሰዎች ጋር መሆኖ ❻ የተውሂድና የሱና ባለቤቶች መጎዳኛት " -የቢዳዓ ባለቤቶችን መራቅ' ❼ ከቁርዓንና ከሐዲስ የተወሰደ ሸርያዊ እውቀት መፈለግ " ❽ ከሱና እና በሱና ከታወቁ የሱና ኡላማዎች ዲንን መማር " ❾ የሱና ሰዎች መውደድ " የቢዳዓ ሰዎችን መጥላት " ❿ ለሀቅ መተናነስ እና  ስሜትን ከመከተል መራቅ "

ሼር👆

🔷ኢሬቻ ውስጥ ያሉት ሽርኪያቶች🔷 🎙በኡስታዝ አቡ አብዱራህማን(ሀፊዘሁላህ)🎙 ሼር 👇ሼር 👇ሼር 👇ሼር👇ሼር👇 https://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/Abu_Umer1