GlobeDock Academy
🎒 Start your school year strong with Globedock Academy! Download the app & learn smarter. 👇— DOWNLOAD NOW — 👇 https://bit.ly/4nd2Znc For more info contact us :+2519 98 92 52 40 Tiktok : https://www.tiktok.com/@globedockacademy
نمایش بیشتر📈 تحلیل کانال تلگرام GlobeDock Academy
کانال GlobeDock Academy (@globedockacademy) در بخش زبانی انگلیسی بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 41 894 مشترک است و جایگاه 4 327 را در دسته آموزش و رتبه 840 را در منطقه أثيوبيا دارد.
📊 شاخصهای مخاطب و پویایی
از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 41 894 مشترک جذب کرده است.
بر اساس آخرین دادهها در تاریخ 30 سپتامبر, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر -122 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر 8 بوده و همچنان دسترسی گستردهای حفظ شده است.
- وضعیت تأیید: تأیید نشده
- نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 18.58% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 5.22% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب میکند.
- دسترسی پستها: هر پست به طور میانگین 7 777 بازدید دریافت میکند. در اولین روز معمولاً 2 185 بازدید جمعآوری میشود.
- واکنشها و تعامل: مخاطبان بهطور فعال حمایت میکنند؛ میانگین واکنش به هر پست 45 است.
- علایق موضوعی: محتوا بر موضوعات کلیدی مانند globedock, grade, chemistry, ኮሜንት, girma تمرکز دارد.
📝 توضیح و سیاست محتوایی
نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاههای شخصی توصیف میکند:
“🎒 Start your school year strong with Globedock Academy! Download the app & learn smarter.
👇— DOWNLOAD NOW — 👇
https://bit.ly/4nd2Znc
For more info contact us :+2519 98 92 52 40
Tiktok : https://www.tiktok.com/@globedockacademy”
به لطف بهروزرسانیهای پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 01 اکتبر, 2026)، کانال همواره بهروز و دارای دسترسی بالاست. تحلیلها نشان میدهد مخاطبان بهطور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته آموزش تبدیل کردهاند.
در حال بارگیری داده...
| تاریخ | رشد مشترکین | اشارات | کانالها | |
| 01 اکتبر | +61 |
| 2 | ሰላም የGlobeDock ቤተሰቦች! 👋
👂🏽🔊 ማትሪክ እና ሚኒስትሪ ተፈታኞች... 🎧 አዲስ የተጨመረውን የጥያቄዎች መለማመጃ ፊቸር ሰምታችኋል?
ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ይህንን ድምፅ አዳምጡት! 👆 | 2 705 |
| 3 | ✨መልካም በዓል !✨ | 4 913 |
| 4 | If you are a student in grades 7 through 12 looking for the best way to ace your studies, meet GlobeDock Academy!
Upgrade your study game with expert videos, clear notes, smart quizzes, and your 24/7 AI tutor Globie.
👉 Download the app and try it for free today! | 6 031 |
| 5 | Something big is cooking behind the scenes at Globedock. 🤫
Can you guess what we are working on? Drop your thoughts below! 👇
#Globedock #StayTuned #ComingSoon | 9 302 |
| 6 | ቀኑ ደረሰ ነገ ትምህርት ይጀመራል! 🎒📖
አዲሱ የትምህርት ዘመን ነገ ይጀመራል። ደብተሮቻችሁን፣ እስክሪብቶአችሁን እና አዲሱን መንፈሳችሁን አዘጋጅታችኋል?
በዚህ ዓመት አዳዲስ ነገሮችን ለመማር፣ ግቦቻችሁን ለማሳካት እና ውጤታማ ለመሆን ዝግጁ ሁኑ!
ለሁላችሁም መልካም እና ስኬታማ የትምህርት ዘመን ይሁንላችሁ! | 9 197 |
| 7 | New year, new energy. 🛑✋
2018 was for planning 2019 E.C. is for doing. We’re dropping the doom-scrolling, last-minute cramming, and empty promises.
Swipe through the habits we’re leaving behind, then hit the link in our bio to download GlobeDock Academy and lock in today! | 8 084 |
| 8 | የሪሚዲያል (Remedial) የዩኒቨርሲቲ መግቢያ መቁረጫ ነጥብ ይፋ ሆኗል!
የትምህርት ሚኒስቴር ለ2019 ዓ.ም የሪሚዲያል መርሃ ግብር ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲ ለመግባት የሚያስችለውን የመቁረጫ ነጥብ ይፋ አድርጓል።
ውጤታችሁን ከታች በተጠቀሰው መስፈርት መሰረት በማየት ብቁ መሆናችሁን ማረጋገጥ ትችላላችሁ፦
መደበኛ የመቁረጫ ነጥብ
ወንዶች (ተፈጥሮ እና ማህበራዊ ሳይንስ): ከ 600 ውስጥ 240 እና ከዚያ በላይ (40%)
ሴቶች (ተፈጥሮ እና ማህበራዊ ሳይንስ): ከ 600 ውስጥ 228 እና ከዚያ በላይ (38%)
በልዩ ድጋፍ ክልሎች እና ሁኔታዎች
ከአፋር፣ ሶማሌ፣ ቤንሻንጉል ጉሙዝ እና ጋምቤላ ክልሎች: ከ 600 ውስጥ 222 እና ከዚያ በላይ (37%)
ከአርብቶ አደር እና ከፊል አርብቶ አደር አካባቢዎች: ከ 600 ውስጥ 222 እና ከዚያ በላይ (37%)
ዓይነ ስውራን (ማህበራዊ ሳይንስ): ከ 500 ውስጥ 185 እና ከዚያ በላይ (37%)
መስማት የተሳናቸው (ተፈጥሮ እና ማህበራዊ ሳይንስ): ከ 600 ውስጥ 222 እና ከዚያ በላይ (37%)
እንኳን ደስላችሁ! ወደ ተመደባችሁበት ዩኒቨርሲቲ ለመግባት ዝግጅታችሁን አሁኑኑ ጀምሩ!
ትምህርታዊ መረጃዎችን እና ፈጣን ዜናዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉ!
👉 @GlobeDockAcademy | 7 709 |
| 9 | 🌼🌼እንኳን ለ2️⃣0️⃣1️⃣9️⃣ዓ.ም አዲስ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ! 🌼🌼
✨በግሎብዶክ አካዳሚ አዲስ እውቀት እና አዲስ ክህሎቶችን የምንቀስምበት ዘመን ይሁንልን። ውድ ተማሪዎቻችን፣ ላሳያችሁት ታላቅ ትጋት እና የትምህርት ፍቅር እናመሰግናለን።
📖 ለወደፊት ህይወታችሁ ትልቅ መሰረት እየጣላችሁ መሆኑን አውቃችሁ ይህንን አዲስ አመት በጉጉት ተቀበሉ።
🌼መልካም የትምህርት ዘመን እና መልካም አዲስ አመት ይሁንላችሁ!🌼
ግሎብዶክ አካዳሚ | 8 232 |
| 10 | From peak main character energy to pure survival mode 😭💀 Tag that one friend who completely changed from Day 1 to Day 100!
Make this year different and study smarter with Globedock Academy. | 9 481 |
| 11 | 🚀Calling Young Leaders: Join Cohort II School Ambassadors Program🚀
✨Are you a student passionate about leadership, diplomacy, and international affairs? Safe Light Initiative is inviting applications for Cohort II of its School Ambassadorship Program.
What you will do:
🎯Represent Safe Light Initiatives
🎯Lead a one-month community project
🎯Take part in the 30-Day Safe Light Challenge
🎯Engage in leadership and diplomacy activities
What you will gain:
🔹Leadership experience
🔹Diplomacy and communication skills
🔹Community project experience
🔹Networking with young leaders
🔹Personal and professional development
Who can apply?
🔸University, college, or TVET students
🔸Grade 11–12 students
🔸Active members of youth-led organizations
🔸Students passionate about leadership and diplomacy
🔸Those committed to the 30-Day Safe Light Challenge
⏳Duration: 1 month
🔗Apply: shorturl.at/MjwnR
"If this isn't for you, please share it with others who might be interested."🙏 | 10 476 |
| 12 | ስኬት ማለት ለፍቶ ፍሬ ማየት ነው! 💪
ጥሩ ውጤት ማለት 500+ ብቻ አይደለም፤ ጥረታችሁን አምናችሁ፣ ሌሊትና ቀን ደክማችሁ ያመጣችሁት 480+፣ 470+፣ 450+፣ 340+ እና ማንኛውም የልፋታችሁ ውጤት ኩራታችን ነው!
እያንዳንዱ ቁጥር በስተጀርባ ያላሰለሰ ጥረት፣ ድካም እና ፅናት አለ። ውጤታችሁ ምንም ይሁን ምን፣ ለዚህ ደረጃ ለመድረስ ያደረጋችሁት ጉዞ ትልቅ አክብሮት እና እውቅና ይገባዋል። 🙌
ለተማሪዎቻችን፣ ለቤተሰቦቻቸው እና ለትምህርት ቤቶቻቸው በሙሉ እንኳን ደስላችሁ እያልን፣ ለቀጣይ ጉዟችሁ ሁሉ የላቀ ስኬትን እንመኛለን!
እናንተስ ውጤታችሁን አያችሁ? ሁላችሁም ውጤታችሁን ከእኛ ጋር ማጋራት ትችላላችሁ፤ አብረን እንከበር! | 11 906 |
| 13 | 💥 የአሸናፊዎች ስብስብ ቀጥሏል! 🏆
በ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገቡ የGlobeDock Academy ተማሪዎቻችን፡
ማስተዋል ተስፋዬ ከዳ — 563.90
ቤዛ ወርቁ ታደሰ — 560.53
ሐንጋቱ ገመዳ ሆርዶፋ — 551.84
አልዓዛር ወልደ መላኩ — 541.00
ለተማሪዎቻችን፣ ለቤተሰቦቻቸው እና ለትምህርት ቤቶቻቸው በሙሉ እንኳን ደስላችሁ እያልን፣ ለቀጣይ ጉዟችሁ ሁሉ የላቀ ስኬትን እንመኛለን! 💪 | 9 638 |
| 14 | 🔥 የስኬት ማዕበሉ ቀጥሏል!
የGlobeDock Academy ተማሪዎች በ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና አስደማሚ ውጤቶችን ማስመዝገባቸውን ቀጥለዋል! 🏆
ማኑሄ ጴጥሮስ ወንዲሙ — 566.58
ንግሱ ተረፈ ሀብታሙ — 543.01
እዮብ ጥላሁን እንዳለው — 520.92
ሚልኪ ዋስይሁን አመኑ — 513.88
ተመስገን ተክላይ ገብረኪዳን — 464.85
ለተማሪዎቻችን፣ ለቤተሰቦቻቸው እና ለትምህርት ቤቶቻቸው በሙሉ እንኳን ደስላችሁ እያልን፣ ለቀጣይ ጉዟችሁ ሁሉ የላቀ ስኬትን እንመኛለን!
እናንተስ ውጤታችሁን አያችሁ? የእናንተንም አኩሪ ውጤት አጋሩን፤ አብረን እንከበር! 👇 | 8 598 |
| 15 | 🏆 500+ ያመጣችሁ ጀግኖች!
ውጤታችሁን አብረን እናክብር! 🎉
ከ500 በላይ ያመጣችሁ ተማሪዎቻችን፣ የውጤታችሁን Screenshot በቴሌግራም አጋሩን!
👇
📩 Send it here: @globedock_academy | 6 183 |
| 16 | ለDisqualified እና ውጤት 0 ለሆነባችሁ እንዲሁም ውጤት ለማየት ላስቸገራችሁ ተማሪዎች:
🟢በDisqualified እና በ0 ውጤት ዙሪያ: ልክ እንደ ባለፈው ዓመት፣ ምንም ዓይነት ጥፋት ሳትፈጽሙ በስህተት Disqualified ሆነችሁ ወይም 0 መጥቶባችሁ ከሆነ ቅሬታ (Complaint) ማቅረብ ትችላላችሁ። ጉዳዩ ተመርምሮ ስህተት መሆኑ ከተረጋገጠ ይስተካከላል።
🟢 ውጤት ለማየት ላስቸገራችሁ: በአሁኑ ሰዓት በSystem Traffic መጨናነቅ ምክንያት ማየት ካልቻላችሁ አትጨነቁ፤ ሰርቨሩ ትንሽ አየር ሲያገኝ (በተለይ ዘግየት ብሎ በሌሊት) ድጋሚ ሞክሩት። | 7 153 |
| 17 | ሴቶች አልተቻላችሁም! 👏
ሌላኛዋ ጀግናችን ተማሪ ጽዮን ተስፋዬ ኬርሎስ ከሱፐር ሆሊ ሳቪየር (Super Holy Saviour) ትምህርት ቤት በ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና በሳይንስ (Natural Science) ዘርፍ 529.34 (88.22% አቨሬጅ) በማስመዝገብ አስደማሚ ውጤት አምጥታለች!
🎉 ሱፐር ሆሊ ሳቪየር ትምህርት ቤትም እንደዚህ አይነት የጥራት እና የስኬት ማሳያ የሆነች ጎበዝ ተማሪ በማፍራቱ እንኳን ደስ አላችሁ!
GlobeDock Academy ለጽዮን እና ለቤተሰቦቿ ታላቅ ኩራቱን እየገለጸ፣ ለቀጣይ የዩኒቨርሲቲ ህይወቷ የላቀ ስኬትን ይመኛል!
እናንተስ ውጤታችሁን አያችሁ?
የእናንተንም አኩሪ ውጤት አጋሩን፤ አብረን እንደሰት! | 6 887 |
| 18 | እንኳን ደስ አለሽ! 👏👏
ተማሪ መቅደላዊት ሱራፌል ማሞ ከሱፐር ሆሊ ሳቪየር (Super Holy Saviour) ትምህርት ቤት በ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና በሶሻል ሳይንስ (Social Science) ዘርፍ 569.17 (94.86% አቨሬጅ) በማስመዝገብ ከፍተኛ ውጤት አምጥታለች።
GlobeDock Academy ለመቅደላዊት እና ለቤተሰቦቿ በሙሉ የተሰማንን ታላቅ ደስታ እና ኩራት እየገለጽን፣ ለቀጣይ የዩኒቨርሲቲ ህይወቷ የላቀ ስኬትን ይመኛል! 👏🎉 | 6 863 |
| 19 | ውጤት መታየት ጀምሯል!
ነገር ግን በአሁኑ ሰዓት ብዙ ተማሪዎች በአንድ ጊዜ እየሞከሩ ስለሆነ ሰርቨሩ በጣም ተጨናንቋል። ስለዚህ ታግሳችሁ በየተወሰነ ደቂቃው ድጋሚ ሞክሩ።
ውጤታችሁን ስታዩ በኢንቦክስ @globedock_academy ላኩልን፤ አብረን እንደሰት!
መልካም እድል! | 6 511 |
| 20 | ሰላም ውድ ተማሪዎቻችን እና ወላጆች!
የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ዛሬ ነሐሴ 19 ቀን ከምሽቱ 1:00 ሰዓት ጀምሮ ይፋ እንደሚሆን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አስታውቋል።
ውጤት ማየቻ አማራጮች፡
• በድረ-ገጽ፡ https://result.eaes.et
• በቴሌግራም፡ https://result.eaes.et/telegram
• በጽሑፍ መልዕክት፡ https://result.eaes.et/sms
የቅሬታ ማቅረቢያ፡ በውጤቱ ላይ ቅሬታ ያላችሁ ተማሪዎች በአካል መምጣት ሳያስፈልጋችሁ ከነሐሴ 19 እስከ 26/2018 ዓ.ም (ከቀኑ 10:00 ሰዓት ድረስ) https://result.eaes.et/complaint በመጠቀም ማቅረብና ምላሹን መከታተል ትችላላችሁ።
መልካም እድል ለተፈታኞች በሙሉ! | 7 087 |
