ግዮን-ፕረስ (Gion press)
رفتن به کانال در Telegram
ስለ አማራ ፋኖ መረጃ ይቀርብበታል! የህልውና ትግሉን የምትደግፉ ተቀላቀሉን!! ፋኖ ያሸንፋል! አማራውም ነፃ ይወጣል!! ለማንኛውም ጥቆማ ሃሳብ እና አስተያየት @Gion_press_Message_receiverbot ያናግሩን!
نمایش بیشتر9 838
مشترکین
-1124 ساعت
-47 روز
+30330 روز
آرشیو پست ها
9 836
ሰበር!🔥🔥 ከወደ ጋይንት ከነፋስ መውጫው ጨጨሆ አካባቢ ብርቱ ትንቅንቅ እየተደረገ ነው።
ዛሬ ጥቅምት 09/2019 ዓ.ም
አፋብን በላይ ዘለቀ ፫ኛ እዝ 206ኛ ኮር አይበገሬዋ የራስ ጋይንት ተወርዋሪ ክፍለ ጦር አኩሪ ጀብድ እየፈጸመች ትገኛለች። በዛሬው እለት ከሌሊቱ 9:00 ሰዓት በምርኮኞቹ አዲሱ ደባልቄ እና ፀዳሉ ደሴ መሪነት ከመከላከያና ሚሊሻ ጋር የተቀናጀ አፈና ለማድረግ የተንቀሳቀሰው እራሱን “የአማራ ሠላም ኃይል” (APF) እያለ የሚጠራው እኩይ ቡድን በረመጦቹ እየተገረፈ ይገኛል።
ከጋሸና እንዲሁም ከጋይንትና ከደብረ ታቦር ዙ-23፣ 107 እና ሞርተር ጭምር አስመጥቶ ቢወራጭም አይነኬዎቹ የራስ ጋይንት አናብስቶች በርካታውን ኃይል እየረፈረፉት ይገኛሉ። የአማራ ሕዝብንና የትግል ዓላማቸውን የከዱት አዲሱ ደባልቄ እና ፀዳሉ ደሴ ታሪካቸውን ብቻ ሳይሆን ሕይወታቸውንም ጭምር አስይዘው የባንዳነት ተልዕኳቸውን ቢፈጽሙም የገብርዬ፣ የቴዎድሮስ ትንፋሾች፣ የከፍያለው ደሴ ግርፎች፣ የውባንተ አባተ ባለአደራዎች አኩሪ ታሪክ በደማቁ መጻፋቸውን ቀጥለውበታል። በአርበኛ ታደሰ ኃይሌ የሚመሩት የራስ ጋይንት ተወርዋሪ ክፍለ ጦር ሠራዊትን ዝርዝር የድል መረጃ እንደደረሰን እናቀርባለን።
ኅልውናችን በተባበረ ክንዳችን!!!
አፋብን፡- በላይ ዘለቀ ፫ኛ እዝ
9 836
🔥መርሐቤቴ አለም ከተማ በአገዛዙ የሚሊሻ አባላት ላይ በተሠራ መብረቃዊ ኦፕሬሽን ናደው ክፍለ ጦር ድል ተቀዳጀ‼️
ጥቅምት 08/2019 ዓ.ም
በሸዋ ጠቅላይ ግዛት መርሐቤቴ አውራጃ አለም ከተማ በመሸገው የአገዛዙ ሚሊሻ አባላት ላይ የአፋብን አሳምነው 5ኛ ዕዝ አፄ ዘርያዕቆብ ፩ኛ ኮር ናደው ክፍለ ጦር እርምጃ ወስዶ ድል መቀዳጀቱን የኮሩ ሕዝብ ግንኙነት ክፍል አሳወቀ።
በቀን 07/02/2019 ዓ.ም አለም ከተማ 01 ቀበሌ ከቀኑ 10:00 ሰዓት በተፈፀመ ልዩ ኦፕሬሽን ሁለት የሚሊሻ አባላት ሲገደሉ አምስት የሚሊሻ አባላት ከባድ ቁስለኛ መደረጋቸውን ያረጋገጠ ሲሆን፡ በስነ-ልቦና የተዳከመው የአገዛዙ አገልጋይ ሚሊሻ በተሠራበት ልዩ ኦፕሬሽን ተደነባብሮ በአለም ከተማ ተበትኖ እደሚገኝና የተበተነውን ኃይል የሚሰበስብ የመከላከያው ኃይል በከተማዋ እንደተሠማራ በውስጥ መረጃው ማረጋገጡን አክሎ ገልጿል።
" ክብር ለትግሉ ሠማዕታት!
" ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
©አፋብን አሳምነው 5ኛ ዕዝ ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ!
9 836
+9
ምኒልክ 1ኛ ዕዝ የማረካቸውን ከባድ ቁስለኛ የመከላከያ አባላት ለቀቀ!
በወገል ጤና ንፁሃን አስከሬን ማቃጠል በተፈጸመበት በዚያው ዕለት፣ ምኒልክ 1ኛ ዕዝ 101ኛ ኮር የማረካቸውን ከባድ ቁስለኛ የአገዛዙ የመከላካያ አባላት በምህረት ለቋል።
ከተንታ ወደ ተሬና ጉና የተባሉ ቦታዎች ተንቀሳቅሶ የነበረዉ የጠላት ሀይል በስቦ መምታት ስልት ምኒልክ 1ኛ ዕዝ 101ኛ ኮር ወደ ገዥ ወታደራዊ መሬት ስቦ በማስገባት የጠላትን ሁለት (02) ሬጅመንት (ሻለቃ) ሙሉ የጠላት ኃይልን በገባበት ማስቀረታቸዉ ይታወቃል።
ኮሩ፣ በውጊያው ከተማረኩ የብልፅግና መከላከያ ሠራዊት አባላት መካከል ከባድ ቁስለኛ ምርኮኞችን በምህረት በመልቀቅ ደሴ ሆስፒታል ገብተው ሕክምና እንዲያገኙ አድርጓል ሲል የ101 ኮር ሚዲያና ኮሙኒኬሽን መምሪያ መረጃዉን አድርሷል።
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል።
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
አፋብን ምኒልክ 1ኛ ዕዝ ሚዲያና ኮሙኒኬሽን መምሪያ!
ጥቅት 8/ 2019 ዓ/ም
9 836
🔥66ኛ ክ/ጦር 2ኛ ሻለቃ ወደ ጠላት ካምፕ ሰርገዉ በመግባት በጣላት ላይ ሰባዊ ኪሳራ አድርሰዋል‼️
በቀን 08/02/2019 ዓ.ም የአፋብን ቴዎድሮስ 2ኛ ዕዝ 105ኛ ኮር 66ኛ ክ/ጦር 2ኛ ሻለቃ ጃዊ ከተማ ሞሰቢት /አዉስኮድ/ ከተባለ ቦታ የአብይ አህመድ ወንበር ጠባቂ ተላላኪ ቅጥረኞች ካምፕ ከጥዋቱ 11:30 ሰዓት ዘልቀዉ በመግባት መብረቃዊ ጥቃት በመፈፀም በርካታ ጠላትን ሙት እና ቁስለኛ ማድረግ ችለዋል።
ሰሰሞኑ ከሁለት ቀን በፊት ወርቅ ሜዳ እና ሲሚዳ ላይ ክፉኛ የተመታዉ በደመ ነፍስ የሚንቀሳቀሰዉ እና በኢትዮጵያውያን ደም የሰከረዉ የወፈፌዉ አብይ አህመድ ተላላኪ እግሬ አዉጭኝ ብሎ ወደ ጃዊ ፈንድቃ ከተማ የፈረጠጠዉ ግሪሳ ዛሬ በጥዋቱ በሚገባ ቀምሷል።
አዲስ ትዉልድ፣አዲስ አስተሳሰብ፣አዲስ ተስፋ!!!
ድል ለትብብር ለህልዉና ኃይሎች!!!
©የአፋብን ቴዎድሮስ 2ኛ ዕዝ 105ኛ ኮር 66ኛ ክ/ጦር ህ/ግንኙነት!
9 836
አሁን ላይ ያለው ነባራዊ ሁኔታ ‼
ትግራይ
በ ካልኩሌሽን መስመር ተለቆለት የገባው የኦሮሙማ ሃይል በወርድ እና በቁመት ተለክቶ ተቆርጦ ተቆርጦ : ወደ ፊትም ወደ ኋላም መፈናፈኛ እንዳይኖረው ተደርጎ ዶግ አመድ ሊሆን 11 : 59 :30 ላይ ይገኛል ።
ጻድቃን : ሳሞራ እና ወዲ አንጥሩ ከአብይ ጎን የሆኑ መስለው ይሔን በግ ሰራዊት ነድተው አስገቡት ቀጣዩን አብረን እናያለን ።
ቤተ - አምሓራ
ትግራይ የገባው ሃይል እድል ቀንቶት የሚያመልጥ ካለ ለመቀበል ቦታ ቦታቸውን ይዘው : የቀረው ሃይል የኦሮሙማውን ሃይል በእንብርክክ እያስኬደ ነጻ ቀጠና እየተቆጣጠረ ነው ። ተናዳፊዎች ሆነዋል ‼
ሸዋ ‼
ሸዋዎች ለኦሮሙማው ቡድን የእግር እሳት ሆነዋል ። አብዛኛውን ክፍል ተቆጣጥረው የህዝብ አስተዳደር መስርተዋል ። ከትግራይ እና ከቤተ - አምሓራ አልፎ የሚመለስ ካለ ለመቀበል እና ወደ መዲናችን አዲስ አበባ በረራ ለመብረር በሙሉ ዝግጁነት ላይ ይገኛሉ ‼
ጎጃም ‼
አሁን ላይ ጎጃም የተኛው አንበሳ ነው ። ተኝቷል ። መቸ ይነሳል የሚለው ጊዜ መልስ ይሆናል ። የጎጃም ፋኖ ሙሉ ጎጃምን ለመቆጣጠር ከዚህ የተሻለ ጊዜ ባይኖርም በዝናቡ ልንገረው የሚመራው የጎጃም ፋኖ ግን ምኝታን መርጧል ‼
ጎንደር ‼
ለጊዜው ስለ ጎንደር እነ አያሌው መንበር እነ ሙላት አድኖ ስለሚነግሩን ምንም ማለት አልፈልግም ‼
ያለው ሁኔታ ይሄን ይመስላል ።
9 836
ብል*ግና በማስፈራራት ለማሰለፍ ቢሞክርም ከሴፍትኔት ተጠቃሚዎች እና ከአለቅላቂ የሃይማኖት አባቶች ውጭ ignore ተገጭቷል 🫡🫡
9 836
መረጃ
የትግራይ ቴሌቪዥን የዩቲዩብ እና የፌስቡክ ገፅ በጄኖሳይደሩ ስርዓት እና በተላላኪዎቹ ተጠልፎ (hack ተደርጎ) ስለተወሰደ፣ ለመመለስ ከፍተኛ ጥረት እያደረግን እንገኛለን። ስለሆነም ህዝባችን እና የትግላችን ወዳጆች በነዚህ ገፆች በሚተላለፉ መልእክቶች እንዳትደናገሩ እናሳውቃለን።
የኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ
ጥቅምት 6/2019 ዓ.ም.
9 836
አትጠራጠሩ !!
በእርግጠኝነት በቅርብ ጊዜ ተአምር ታያላችሁ ።
2019 ዓም የአብይ አህመድ መንግስት ይገረሰሳል !!
ታሪክም ይሆናል !!
ምክንያቱም ይህ ለማድረግ የተዘጋጁ
1ኛ .❤ በጀግንነት እና በጥበብ የተካኑ ምርጥ እና እንቁ ስትራተጂክ መሪዎች አሉን ።
2ኛ .❤ለባንዳና ለጠላት የማይገዛ ጀግና ህዝብ አለን !!
3ኛ. ❤ ለጠላት መቃብርነት እራሳቸው ያዘጋጁ የሰሜን መልክአ ምድር አለን ።
4ኛ. ❤ ጊዜው የኛ የእውነተኞች ነው ።
ድል ለትብብር ሃይሎች
ሞት ለኦሮሞ ብልፅግና
ሞት ለአብይ አህመድ
ኮሎኔል ረዳት ፕሮፌሰር ፍስሃ በርሄ (PhD)
ሸር አርጉት ጠላት ይርበድበድ !!!
9 836
ምክር ለኤርትራ
ጀዋር
ቴዲ ሃዋሳ
ነትናኤል መኮነን
ቶማስ ጃጃው
አያሌው መንበር
ሞጣ እና ሌሎችም ትጥቃቸውን ይዘው ሰራዊት እየመሩ ሊመጡብሽ ነውና ራስሽን አዘጋጅ 😂😂😂
እነዚህ የሰው አተላዎች ናቸው 😜
