ch
Feedback
ግዮን-ፕረስ (Gion press)

ግዮን-ፕረስ (Gion press)

前往频道在 Telegram

ስለ አማራ ፋኖ መረጃ ይቀርብበታል! የህልውና ትግሉን የምትደግፉ ተቀላቀሉን!! ፋኖ ያሸንፋል! አማራውም ነፃ ይወጣል!! ለማንኛውም ጥቆማ ሃሳብ እና አስተያየት @gion_pressbot ያናግሩን!

显示更多
9 543
订阅者
-224 小时
+287 天
+16130 天
帖子存档
በመጨረሻም ለ አፋብን የፖሊት ቢሮ አባላት ትግሉ ከሚጠበቀው በላይ መዘግየት እየታየበት ነው ። ስለዚህ ይሄን ትግል የምትመሩት እናንተ እስከሆናችሁ ድረስ በአጭር ጊዜ ይቋጭ ዘንድ የመጨረሻ አቅማችሁን ተጠቅማችሁ ስሩ ‼ የደከመው ካለ አቅም ያላቸው ብዙዎች ስላሉ ለነሱ ቦታውን ልቀቁ ‼ ላስታውሳችሁ የምፈልገው ይህ ትግል የመላው አማራ እንጅ የናንተ ብቻ አይደለም ። ቢያንስ የወረዳ ከተሞች ሙሉ በሙሉ በፋኖ ቁጥጥር ስር መግባት አለባቸው ‼

ጥያቄ ለ አፋብን ‼ እስክንድር ነጋ ምን እስኪያደርግ ነው አዝላችሁት የምትዞሩ ⁉ እስክንድር ከአማራ ትግል በፍጥነት መነቀል አለበት ‼

እንድታውቁት ︎‼ የተከበሩ አቶ ክርስቲያን ታደለን ስም የምታጠለሹ እናንተ ደንቆሮ መሃይምናን ከብልጽግና እኩል ጠላት ስለሆናችሁ ፍርዷን ትቀበላላችሁ ። ሁሉም ነገር ተመዝግቦ ተይዟል ። ለኔ ግን ክሪስ የአማራን ህዝብ ራሱ አሲዞ ፈርሞ ቢወጣ ትክክል ነው ‼

2019 አ . ም የኦሮሙማው እና አብይ አህመድ መቀበሪያ የኢትዮጵያ እና የአማራው ትንሳኤ መጀመሪያ ‼

በተረፈ በዚህ ሳምንት ሁለት ታላላቅ ነገሮችን እንጠብቃለን ‼ 1, የትብብሩን መግለጫ 2, የዳኘ ዋለን አዲስ ሙዚቃ ቸር ያሰማን ‼

ሰላም ለሁላችሁ እያልሁ እንኳን ለ 2019 አ.ም በሰላም አደረሳችሁ ‼ 2019 የድል አመት እንዲሆን እየተመኘሁ ክርስቲያን ታደለ እንኳን ለቤትህ አበቃህ ማለት እወዳለሁ ። ቤተ አማራዎች ለሰራችሁት ጀብዱ ክብር ይገባችኋል ። ጎጃም ላይ የቤተ አማራን ጀብድ ማየት ናፍቆኛል ። በተለይ ምስራቅ ጎጃም ስናን ላይ ምክንያቱም አገዛዙ ሰራዊት አስመርቆ ያዙኝ ልቀቁኝ ላይ ነው ። አባጅሜዎች የት ናችሁ ⁉

ሻሎም አማራውያን እና የትግሉ ደጋፊዎች ‼ ትግሉ ጥርት : ንጥት : ኩልል እያለ ቢሆንም ከተጠበቀው በላይ የዘገየ ይመስላል ። በህልውና ትግል ውስጥ መዘግየት ከአንዳንድ ነገሮች አንጻር ከፍተኛ ጉዳት አለው ። ስለዚህ ፍጥነት ስለሚያስፈልግ መፍጠን አለብን ። በተረፈ ሰሞኑን በዚህም በዚያም ትብብር : ትብብር የሚል ቃል አየሩን ሞልቶታል ። ከአራት ኪሎ እስከ ባህር ማዶ : ከ Ethiopia out of oromia እስከ ገረዱ ዳንኤል ክስረት ጸበል እንደነካው አጋንንት እያስቃዣቸው ነው ። በእውነቱ ጠላት ሲጨነቅ ሲርድ እንደማየት የሚያስደስት ነገር የለም ። ከዚህ ባሻገር ግን ማንም ጩልሌ ሲጨንቀው በቀባጠረ ቁጥር የዛን ሰው ሃሳብ ማሰራጨት : መልስ መስጠት እና አጀንዳ ማድረግ መቆም አለበት ። ethiopia out of oromiya ያለ ዝቃጭ ስለተንተባተበ ለሱ መልስ የሚሰጥ ስራ ፈት መኖር የለበትም። የራሳችንን ስራ እንስራ አጀንዳችንን እንቅረጽ ። በመጨረሻም ከደጋፊው 1, አፋብን የህልውና ትግሉ መሪ ድርጅት ስለሆነ በአፋብን በኩል የሚወጡ መመሪያወችን መቀበል እና መፈጸም 2, አፋብንን በተመለከት ከድርጅቱ ፈቃድ ውጭ መረጃም ሆነ ማብራሪያ አለመስጠት 3, የድርጅቱን አመራሮች እና አባላት ማክበር ይጠበቅብናል ። 1, አፋብን እንደ ድርጅት በድርጅቱ ውስጥ ከፋፋይ እና አፈንጋጭ ሃይሎችን ማስወገድ 2 , ድርጅቱ በየጊዜው የሰራቸውን ስራዎች ለደጋፊው ማሳወቅ 3, በሆነ ጉዳይ ላይ ተጠየቅ ሲቀርብበት ምላሽ መስጠት 4, የአባላቶቹን እና ሰራዊቱን አጠቃላይ ሁኔታ መቆጣጠር ለምሳሌ የተዝረከረከ የስልክ አጠቃቀምን ማስወገድ : ማንኛውም መረጃ በህዝብ ግንኙነቶች በኩል ብቻ እንዲወጣ ማድረግ : 5, ከሌሎች ሃይሎች ጋር የሚደረገውን ትብብር ሚዛን አስጠብቆ መሄድ እና በአጭር ጊዜ ለድል መብቃት ይኖርበታል ‼

ሰበር ‼ ማርሸት ፀሐዩ እስከ አሁን ባለው ለመንግስት እጁን እንዳልሰጠ ተረጋግጧል ‼

የቴዎድሮስ እዝ የዛሬ ተመራቂዎች ‼

Repost from Amhara Revolution
photo content
+5

Repost from Amhara Revolution
photo content
+1

አስቸኳይ የጥንቃቄ መልእክት ‼ ከጣፎ በአቤም አድርጋችሁ ወደ መገናኛ የምትገቡ አሽከርካሪዎች ሒል ሳይድ ትምህርት ቤት ላይ በአዲስ አበባ ፖሊስ እና በፌዴራል ፖሊስ የታገዘ ፍተሻ እየተካሄደ ነው ‼

ጊዜ አታባክኑ የትግሉ ሰንኮፎች ገባ ገባ በሉ ‼ የድርጅት ህግ እና ስርአት እየጠነከረ ሲመጣ ሌባው እና አስመሳዩ ከተጠያቂነት ለማምለጥ ወደ ጠላት ይገባል ። ዛሬ የጎጃም ትግል ትልቅ መዥገር ተላቀቀ ። ማርሸት እርምጃ ያልተወሰደበት ጭፍን ደጋፊ ስላለ ነገሩን ወደ መንደር በመውሰዳቸው ነበር ። አሁንም የጎጃም አመራሮች ጥላሁን አበጀ የተባለ ፈሪ ግን ደግሞ መሰሪ በአስቸኳይ መላ በሉት ‼

በተረፈ ገባ የተባለው አካል አሁን ላይ በፋኖ ትግል ውስጥ ምንም አይነት ሚና ያልነበረው እና በቁም እስር ላይ የነበረ : ጥፋት ተገኝቶበት ከአንድም ሁለት ጊዜ ማስጠንቀቂያ ተሰጥቶት መስተካከል ያቃተው እና ከሃላፊነት የተነሳ የሱ መቅረትም መሄድም ምንም አይነት ተጽእኖ የሌለው ሰው ነው ‼

አሁንም ትግሉ ውስጥ ሆነው ዥዋ ዥዌ የሚጫወቱ አካላት ፈጣን እና የማያዳግም እርምጃ ሊወሰድባቸው ይገባል ‼

"እንጦጦ ስንደርስም የሚከዳ ይኖራል " አርበኛ ዘመነ ካሴ ‼ የታሪክ አተላዎች ከዚህም ከዛም እየረገፉ ነው ‼ ትግሉ በተጓተተ ቁጥር ይሄ ክስተት የተለመደ ነው ።

እውነታው‼️ አዲስ አበባ የማን ናት በታሪክ ምሁሩ ጋሽ ታዲወስ ታንቱ!

ግዮን ፕረስ የቴሌግራም ቻናልን ይከታተሉ ለሌሎችም ሸር ያድርጉ ‼ https://t.me/gion_press1

እዛ ሰፈር ለቅሶ ተቀምጠዋል ። ጀዌ ተከበብሁም እያለቀሰ ነው ። ጀዌ አይዞሽ ሽሜ ሶፍት ነገር ያቀብልሻል ። አማራ የተሰበረው ወለጋ ላይ ነበር አሁን ግን ጠላቱን ወለጋ ላይ ሰብሮታል .... ይቀጥላ
እዛ ሰፈር ለቅሶ ተቀምጠዋል ። ጀዌ ተከበብሁም እያለቀሰ ነው ። ጀዌ አይዞሽ ሽሜ ሶፍት ነገር ያቀብልሻል ። አማራ የተሰበረው ወለጋ ላይ ነበር አሁን ግን ጠላቱን ወለጋ ላይ ሰብሮታል .... ይቀጥላል ‼

Repost from Amhara Revolution
photo content