es
Feedback

¡No caigas en manos de tramposos! Telemetrio encuentra y marca estos canales 👉 Si quieres ver la etiqueta, suscríbete

ግዮን-ፕረስ (Gion press)

ግዮን-ፕረስ (Gion press)

Ir al canal en Telegram

ስለ አማራ ፋኖ መረጃ ይቀርብበታል! የህልውና ትግሉን የምትደግፉ ተቀላቀሉን!! ፋኖ ያሸንፋል! አማራውም ነፃ ይወጣል!! ለማንኛውም ጥቆማ ሃሳብ እና አስተያየት @Gion_press_Message_receiverbot ያናግሩን!

Mostrar más
9 838
Suscriptores
-1124 horas
-47 días
+30330 días
Archivo de publicaciones
ሻሎም ‼ ወደቡ ከምን ደረሰ ይሆን ⁉😂

የአገዛዙን ፀረ-ህዝብ ወረራ ለመመከት የደራ ወረዳ የአባት አርበኞች ጦር በድምቀት ተደራጀ!! ​ጥቅምት 9 / 2019 ዓ.ም ====== //========= በሸዋ ጠቅላይ ግዛት መርሐቤቴ አውራጃ ደራ ወረዳ የአገዛዙን ፀረ-ህዝብ አካሄድና በህዝብ ላይ የሚፈጸመውን በደል በቁርጠኝነት ለመመከት የሚያስችል ብቁ የሆነ የአባት አርበኞች ጦር ተደራጀ። በሸዋ ጠቅላይ ግዛት ነፃ በወጡ አካባቢዎች አስተማማኝ ጦርን የማደራጀትና ህዝባዊ ውይይቶችን የማድረግ ሥራ ተጠናክሮ የቀጠለ ሲሆን፤ በዚሁ መሠረት በደራ ወረዳ ሰረርኩላ ክላስተር 4 ሻለቃ የአባት አርበኞች ጦር ተደራጅቷል። ከዚህ ቀደም በደራ ወረዳ ቱቲ ክላስተር ሥር 6 ሻለቆች መደራጀታቸው የሚታወስ ሲሆን፤ አሁን ደግሞ ይህ የማደራጀትና የማሰልጠን ሥራ ተጠናክሮ በመቀጠል በደራ ወረዳ በሰረርኩላ ክላስተር ሻለቃ 7፣ ሻለቃ 8፣ ሻለቃ 9 እና ሻለቃ 10 መደራጀታቸው ተገልጿል። የደራ ወረዳ ህዝብ በብልፅግና አገዛዝ በቀየው በርካታ በደልና እንግልት የደረሰበት መሆኑን በመገንዘብ፤ አሁን ላይ ራሱን ከጥፋት መታደግና መደራጀት ወሳኝ መሆኑ ታምኖበታል። በዚህም መሠረት ህዝቡ በነቂስ በመነሣትና በአፋብን ሸዋ ጠቅላይ ግዛት አሳምነው 5ኛ ዕዝ ባወረደው መመሪያ መሠረት በሰፊው እየሰለጠነና እየተደራጀ ይገኛል። በዚህ የማደራጀትና የውይይት መርሃ-ግብር ላይ የድርጅት፣ የዕዝ፣ የኮርና የክ/ጦር አመራሮች የተገኙ ሲሆን፤ ሰፊ ስልጠናና አቅጣጫ ሰጥተዋል። አመራሮቹ በወቅቱ እንደገለጹት፣ ህዝቡ ህልውናውን ለማስከበር ያለው ተነሳሽነትና ሞራል እጅግ ልዩና አበረታች ነው ብለዋል። በዕለቱም የተደራጀው የአባት አርበኞች ጦር መሪዎቻቸውን በመምረጥ ማንኛውንም ድርጅታዊ ግዳጅ ለመወጣት እና የህዝብን ህልውና በአስተማማኝ ሁኔታ ለማስከበር ያላቸውን ከፍተኛ ዝግጁነት አረጋግጠዋል። " ክብር ለትግሉ ሰማዕታት! " ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን! አፋብን ሸዋ ጠቅላይ ግዛት አሳምነው 5ኛ ዕዝ ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ

ሰበር!🔥🔥 ከወደ ጋይንት ከነፋስ መውጫው ጨጨሆ አካባቢ ብርቱ ትንቅንቅ እየተደረገ ነው። ዛሬ ጥቅምት 09/2019 ዓ.ም አፋብን በላይ ዘለቀ ፫ኛ እዝ 206ኛ ኮር አይበገሬዋ የራስ ጋይንት ተወርዋሪ ክፍለ ጦር አኩሪ ጀብድ እየፈጸመች ትገኛለች። በዛሬው እለት ከሌሊቱ 9:00 ሰዓት በምርኮኞቹ አዲሱ ደባልቄ እና ፀዳሉ ደሴ መሪነት ከመከላከያና ሚሊሻ ጋር የተቀናጀ አፈና ለማድረግ የተንቀሳቀሰው እራሱን “የአማራ ሠላም ኃይል” (APF) እያለ የሚጠራው እኩይ ቡድን በረመጦቹ እየተገረፈ ይገኛል። ከጋሸና እንዲሁም ከጋይንትና ከደብረ ታቦር ዙ-23፣ 107 እና ሞርተር ጭምር አስመጥቶ ቢወራጭም አይነኬዎቹ የራስ ጋይንት አናብስቶች በርካታውን ኃይል እየረፈረፉት ይገኛሉ። የአማራ ሕዝብንና የትግል ዓላማቸውን የከዱት አዲሱ ደባልቄ እና ፀዳሉ ደሴ ታሪካቸውን ብቻ ሳይሆን ሕይወታቸውንም ጭምር አስይዘው የባንዳነት ተልዕኳቸውን ቢፈጽሙም የገብርዬ፣ የቴዎድሮስ ትንፋሾች፣ የከፍያለው ደሴ ግርፎች፣ የውባንተ አባተ ባለአደራዎች አኩሪ ታሪክ በደማቁ መጻፋቸውን ቀጥለውበታል። በአርበኛ ታደሰ ኃይሌ የሚመሩት የራስ ጋይንት ተወርዋሪ ክፍለ ጦር ሠራዊትን ዝርዝር የድል መረጃ እንደደረሰን እናቀርባለን። ኅልውናችን በተባበረ ክንዳችን!!! አፋብን፡- በላይ ዘለቀ ፫ኛ እዝ

ትብብር ለህልውና ለአሜሪካ ሴክሬታሪ ማርኮ ሪብኦ ንግግር ምላሽ ሰጥቷል።
ትብብር ለህልውና ለአሜሪካ ሴክሬታሪ ማርኮ ሪብኦ ንግግር ምላሽ ሰጥቷል።

🔥መርሐቤቴ አለም ከተማ በአገዛዙ የሚሊሻ አባላት ላይ በተሠራ መብረቃዊ ኦፕሬሽን ናደው ክፍለ ጦር ድል ተቀዳጀ‼️       ጥቅምት 08/2019 ዓ.ም በሸዋ ጠቅላይ ግዛት መርሐቤቴ አውራጃ አለም ከተማ በመሸገው የአገዛዙ ሚሊሻ አባላት ላይ የአፋብን አሳምነው 5ኛ ዕዝ አፄ ዘርያዕቆብ ፩ኛ ኮር ናደው ክፍለ ጦር እርምጃ ወስዶ ድል መቀዳጀቱን የኮሩ ሕዝብ ግንኙነት ክፍል አሳወቀ። በቀን 07/02/2019 ዓ.ም አለም ከተማ 01 ቀበሌ ከቀኑ 10:00 ሰዓት በተፈፀመ ልዩ ኦፕሬሽን ሁለት የሚሊሻ አባላት ሲገደሉ አምስት የሚሊሻ አባላት ከባድ ቁስለኛ መደረጋቸውን ያረጋገጠ ሲሆን፡ በስነ-ልቦና የተዳከመው የአገዛዙ አገልጋይ ሚሊሻ በተሠራበት ልዩ ኦፕሬሽን ተደነባብሮ በአለም ከተማ ተበትኖ እደሚገኝና የተበተነውን ኃይል የሚሰበስብ የመከላከያው ኃይል በከተማዋ እንደተሠማራ በውስጥ መረጃው ማረጋገጡን አክሎ ገልጿል። " ክብር ለትግሉ ሠማዕታት! " ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን! ©አፋብን አሳምነው 5ኛ ዕዝ ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ!

ምኒልክ 1ኛ ዕዝ የማረካቸውን ከባድ ቁስለኛ የመከላከያ አባላት ለቀቀ! በወገል ጤና ንፁሃን አስከሬን ማቃጠል በተፈጸመበት በዚያው ዕለት፣ ምኒልክ 1ኛ ዕዝ 101ኛ ኮር የማረካቸውን ከባድ ቁስለኛ የአ
+9
ምኒልክ 1ኛ ዕዝ የማረካቸውን ከባድ ቁስለኛ የመከላከያ አባላት ለቀቀ! በወገል ጤና ንፁሃን አስከሬን ማቃጠል በተፈጸመበት በዚያው ዕለት፣ ምኒልክ 1ኛ ዕዝ 101ኛ ኮር የማረካቸውን ከባድ ቁስለኛ የአገዛዙ የመከላካያ አባላት በምህረት ለቋል። ከተንታ ወደ ተሬና ጉና የተባሉ ቦታዎች ተንቀሳቅሶ የነበረዉ የጠላት ሀይል በስቦ መምታት ስልት ምኒልክ 1ኛ ዕዝ 101ኛ ኮር ወደ ገዥ ወታደራዊ መሬት ስቦ በማስገባት የጠላትን ሁለት (02) ሬጅመንት (ሻለቃ) ሙሉ የጠላት ኃይልን በገባበት ማስቀረታቸዉ ይታወቃል። ኮሩ፣ በውጊያው ከተማረኩ የብልፅግና መከላከያ ሠራዊት አባላት መካከል ከባድ ቁስለኛ ምርኮኞችን በምህረት በመልቀቅ ደሴ ሆስፒታል ገብተው ሕክምና እንዲያገኙ አድርጓል ሲል የ101 ኮር ሚዲያና ኮሙኒኬሽን መምሪያ መረጃዉን አድርሷል። መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል። ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን! አፋብን ምኒልክ 1ኛ ዕዝ ሚዲያና ኮሙኒኬሽን መምሪያ! ጥቅት 8/ 2019 ዓ/ም

🔥66ኛ ክ/ጦር 2ኛ ሻለቃ ወደ ጠላት ካምፕ ሰርገዉ በመግባት በጣላት ላይ ሰባዊ ኪሳራ አድርሰዋል‼️ በቀን 08/02/2019 ዓ.ም የአፋብን ቴዎድሮስ 2ኛ ዕዝ 105ኛ ኮር 66ኛ ክ/ጦር 2ኛ ሻለቃ
🔥66ኛ ክ/ጦር 2ኛ ሻለቃ ወደ ጠላት ካምፕ ሰርገዉ በመግባት በጣላት ላይ ሰባዊ ኪሳራ አድርሰዋል‼️ በቀን 08/02/2019 ዓ.ም የአፋብን ቴዎድሮስ 2ኛ ዕዝ 105ኛ ኮር 66ኛ ክ/ጦር 2ኛ ሻለቃ ጃዊ ከተማ ሞሰቢት /አዉስኮድ/ ከተባለ ቦታ የአብይ አህመድ ወንበር ጠባቂ ተላላኪ ቅጥረኞች ካምፕ ከጥዋቱ 11:30 ሰዓት ዘልቀዉ በመግባት መብረቃዊ ጥቃት በመፈፀም በርካታ ጠላትን ሙት እና ቁስለኛ ማድረግ ችለዋል። ሰሰሞኑ ከሁለት ቀን በፊት ወርቅ ሜዳ እና ሲሚዳ ላይ ክፉኛ የተመታዉ በደመ ነፍስ የሚንቀሳቀሰዉ እና በኢትዮጵያውያን ደም የሰከረዉ የወፈፌዉ አብይ አህመድ ተላላኪ እግሬ አዉጭኝ ብሎ ወደ ጃዊ ፈንድቃ ከተማ የፈረጠጠዉ ግሪሳ ዛሬ በጥዋቱ በሚገባ ቀምሷል። አዲስ ትዉልድ፣አዲስ አስተሳሰብ፣አዲስ ተስፋ!!! ድል ለትብብር ለህልዉና ኃይሎች!!! ©የአፋብን ቴዎድሮስ 2ኛ ዕዝ 105ኛ ኮር 66ኛ ክ/ጦር ህ/ግንኙነት!

🔥#ምርኮኛው_ከመማረኩ_በፊት😂😄 ምርኮኛው የመሀልሜዳ ከንቲባ 😂
+1
🔥#ምርኮኛው_ከመማረኩ_በፊት😂😄 ምርኮኛው የመሀልሜዳ ከንቲባ 😂

ኧረ ጭዌ ደሬ😂😂
ኧረ ጭዌ ደሬ😂😂

አሁን ላይ ያለው ነባራዊ ሁኔታ ‼ ትግራይ በ ካልኩሌሽን መስመር ተለቆለት የገባው የኦሮሙማ ሃይል በወርድ እና በቁመት ተለክቶ ተቆርጦ ተቆርጦ : ወደ ፊትም ወደ ኋላም መፈናፈኛ እንዳይኖረው ተደርጎ ዶግ አመድ ሊሆን 11 : 59 :30 ላይ ይገኛል ። ጻድቃን : ሳሞራ እና ወዲ አንጥሩ ከአብይ ጎን የሆኑ መስለው ይሔን በግ ሰራዊት ነድተው አስገቡት ቀጣዩን አብረን እናያለን ። ቤተ - አምሓራ ትግራይ የገባው ሃይል እድል ቀንቶት የሚያመልጥ ካለ ለመቀበል ቦታ ቦታቸውን ይዘው : የቀረው ሃይል የኦሮሙማውን ሃይል በእንብርክክ እያስኬደ ነጻ ቀጠና እየተቆጣጠረ ነው ። ተናዳፊዎች ሆነዋል ‼ ሸዋ ‼ ሸዋዎች ለኦሮሙማው ቡድን የእግር እሳት ሆነዋል ። አብዛኛውን ክፍል ተቆጣጥረው የህዝብ አስተዳደር መስርተዋል ። ከትግራይ እና ከቤተ - አምሓራ አልፎ የሚመለስ ካለ ለመቀበል እና ወደ መዲናችን አዲስ አበባ በረራ ለመብረር በሙሉ ዝግጁነት ላይ ይገኛሉ ‼ ጎጃም ‼ አሁን ላይ ጎጃም የተኛው አንበሳ ነው ። ተኝቷል ። መቸ ይነሳል የሚለው ጊዜ መልስ ይሆናል ። የጎጃም ፋኖ ሙሉ ጎጃምን ለመቆጣጠር ከዚህ የተሻለ ጊዜ ባይኖርም በዝናቡ ልንገረው የሚመራው የጎጃም ፋኖ ግን ምኝታን መርጧል ‼ ጎንደር ‼ ለጊዜው ስለ ጎንደር እነ አያሌው መንበር እነ ሙላት አድኖ ስለሚነግሩን ምንም ማለት አልፈልግም ‼ ያለው ሁኔታ ይሄን ይመስላል ።

😂😂 በዚህ ልክ ግን እንዴት ሰው ይደነቁራል ⁉
😂😂 በዚህ ልክ ግን እንዴት ሰው ይደነቁራል ⁉

ብል*ግና በማስፈራራት ለማሰለፍ ቢሞክርም ከሴፍትኔት ተጠቃሚዎች እና ከአለቅላቂ የሃይማኖት አባቶች ውጭ ignore ተገጭቷል 🫡🫡
ብል*ግና በማስፈራራት ለማሰለፍ ቢሞክርም ከሴፍትኔት ተጠቃሚዎች እና ከአለቅላቂ የሃይማኖት አባቶች ውጭ ignore ተገጭቷል 🫡🫡

የእንግዴ ልጅ ሁላ በአንገታችሁ ገመድ ካላጠለቅን የአማራ እናት ወንድ አልወለደችም ‼
የእንግዴ ልጅ ሁላ በአንገታችሁ ገመድ ካላጠለቅን የአማራ እናት ወንድ አልወለደችም ‼

ፔጃችን ለብዙዎች ተደራሽ እንድትሆን ሸር አድርጉ ‼ https://t.me/gion_press1

መረጃ የትግራይ ቴሌቪዥን የዩቲዩብ እና የፌስቡክ ገፅ በጄኖሳይደሩ ስርዓት እና በተላላኪዎቹ ተጠልፎ (hack ተደርጎ) ስለተወሰደ፣ ለመመለስ ከፍተኛ ጥረት እያደረግን እንገኛለን። ስለሆነም ህዝባችን
መረጃ የትግራይ ቴሌቪዥን የዩቲዩብ እና የፌስቡክ ገፅ በጄኖሳይደሩ ስርዓት እና በተላላኪዎቹ ተጠልፎ (hack ተደርጎ) ስለተወሰደ፣ ለመመለስ ከፍተኛ ጥረት እያደረግን እንገኛለን። ስለሆነም ህዝባችን እና የትግላችን ወዳጆች በነዚህ ገፆች በሚተላለፉ መልእክቶች እንዳትደናገሩ እናሳውቃለን። የኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ጥቅምት 6/2019 ዓ.ም.

ጎበዝ የቀይ ባህሩ ጉዳይ ከምን ደረሰ ? 🤣🤣 አይ ኦሮሞ አለ አብይ

+1

አትጠራጠሩ !! በእርግጠኝነት በቅርብ ጊዜ ተአምር ታያላችሁ ። 2019 ዓም የአብይ አህመድ መንግስት ይገረሰሳል !! ታሪክም ይሆናል !! ምክንያቱም ይህ ለማድረግ የተዘጋጁ 1ኛ .❤ በጀግንነት እና በጥበብ የተካኑ ምርጥ እና እንቁ ስትራተጂክ መሪዎች አሉን ። 2ኛ .❤ለባንዳና ለጠላት የማይገዛ ጀግና ህዝብ አለን !! 3ኛ. ❤ ለጠላት መቃብርነት እራሳቸው ያዘጋጁ የሰሜን መልክአ ምድር አለን ። 4ኛ. ❤ ጊዜው የኛ የእውነተኞች ነው ። ድል ለትብብር ሃይሎች ሞት ለኦሮሞ ብልፅግና ሞት ለአብይ አህመድ ኮሎኔል ረዳት ፕሮፌሰር ፍስሃ በርሄ (PhD) ሸር አርጉት ጠላት ይርበድበድ !!!

ቤር - ሙዳ ‼