fa
Feedback
دروس وفوائد أبي حفصة محمد بن علي

دروس وفوائد أبي حفصة محمد بن علي

رفتن به کانال در Telegram

ይህ ቻናል የአቡ ሀፍሷ ሙሐመድ አሊ ነው የዚህ ቻናል አላማ የሱና ትምህርቶችን፣ ደርሶች እና ሙሐደራዎች እና የተለያዩ ወሳኝ ፅሁፎችን ከዑለሞች ንግግር እና ፅሁፍ በመውሰድ የምናቀርብበት ቻናል ነው። https://t.me/tewhidfirst29 https://t.me/tewhidfirst29

نمایش بیشتر
3 608
مشترکین
-124 ساعت
-77 روز
-1330 روز
آرشیو پست ها
“በድብቅ የሚሰጥ ሰደቃ ‘ምፅዋት’ የጌታን ቁጣ ታበርዳለች።”ረሱል ﷺ

ኮምቦልቻ ደምቃለች ገናም ትደምቃለች የሱና ተጣሪ መሻይኽ ዱዓቱን በጅጉ ጋብዛለች ከሩቅም ከቅርብም ከወንዙም በኋላ ታላቅ ሰው ስባለች። ነገ ቀኑን ሙሉ አራት ቀን ጨምሮ ይውላል ኮምቦልቻ በሱንዮች አምሮ ▬▭▬▭▬▬▭▬▭▬▬▭▬▭▬
ወንድማችሁ አቡ ሑዘይፋ ሰዒድ አስ-ሰለፍይ አል-ከለልይ
🔊🔊🔊🔊🔊🔊🔊🔊🔊🔊🔊🔊 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ቻናል https://t.me/tubaliligurebae ግሩፕ https://t.me/Tuba_Lil_Gurebae ዋትሳፕ https://chat.whatsapp.com/C350HFCJIr9GrVo3OXSz75?mode=gi_t ፌስቡክ https://www.facebook.com/share/1C792A7Fb7/ ዩቱብ https://youtube.com/@seidderesawtube725?si=GcPGAfpZ7WSQV660 ቲክቶክ https://www.tiktok.com/@aselefiyetu_menhaji?_r=1&_t=ZS-94h4a0B4kia▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬; 🔊🔊🔊🔊🔊🔊🔊🔊🔊🔊🔊🔊 ▬▭▬▭▬▬▭▬▭▬▬▭▬▭▬

+2
ክ 30ማእና ላኢላሀ ኢለሏሁ.m4a47.35 MB

📣 የደውራ ፕሮግራም ጥሪ! ✅ ቦታ:- ኮምቦልቻ፣ አንሷር መስጂድ 📆 ጊዜው፦ የፊታችን ቅዳሜ ሰኔ 6/2018 ጀምሮ ለ 4 ተከታታይ ቀናት ይቆያል። ጠዋት 3:00 ላይ ይጀምራል። 📚 ደውራው የሚሰጠ
📣 የደውራ ፕሮግራም ጥሪ! ✅ ቦታ:- ኮምቦልቻ፣ አንሷር መስጂድ 📆 ጊዜው፦ የፊታችን ቅዳሜ ሰኔ 6/2018 ጀምሮ ለ 4 ተከታታይ ቀናት ይቆያል። ጠዋት 3:00 ላይ ይጀምራል። 📚 ደውራው የሚሰጠው፦ሸይኽ ዐሊይ አል-ራዚሒይ (ሐፊዘሁላህ) —(በየመን የታዋቂው የመዕበር መርከዝ አስተማሪ) 🎙️ በፕሮግራሙ ላይ በርካታ መሻይኾችና ኡስታዞች ከተለያዩ አካባቢዎች በመምጣት ይታደማሉ። * ማሳሰቢያ፦ ለታዳሚዎች ምግብ እና የመኝታ ቦታ ተዘጋጅቷል። ብርድ ልብስ ይዛችሁ ብትመጡ መልካም ነው። * በእነዚህ የቴሌ ግራም አድራሻ ሙሉ ስም እና ስልክ ቁጥር በመላክ ይመዝገቡ፦ 📝 አቡ ሻኪራ አሕመድኑር @Abuhureirehonline    0923467646 📝 አቡ አዩብ ሙሐመድ ሰዒድ   092 588 7118 @Attewhid11 📝 አቡ ሒበቲላህ ሑሰይን @Abu_Hibetillah_Al_aseriy 0942819970 💙 የመስጂዱ መገኛ (location) በጉግል ማፕ:- https://maps.app.goo.gl/1MUwqRZuaoTvDeyi7 * የቦታው አቅጣጫ ካስቸገራችሁ በነዚህ የእንግዳ ተቀባይ ወንድሞች ስልክ ቁጥሮች ላይ መደወል ትችላላችሁ፡ 📞 አንዋር 0916582567 📞 አቡ 0ማር 0913803997 📞 ሰዒድ 0935568513

🛑 ጥያቄ ⁉️ ⚠️በአሁኑ ጊዜ ለኢማናችን ትልቁ ተግዳሮት ምንድነው❓

ነገ እሁደ ይጀመራል

📣አድስ የደርስ ማስታወቂያ! ~ የ ኪታብ ስም: መንሀጁ ሳሊኪን 📚منهاج السالكين 🧑አስተማሪ: ዐብዱል ዐዚዝ ሸይኽ አህመድ ሙነዎር 📍ቦታ: ቱሉ ዲምቱ ሰላም መስጂድ 🕑ሰዓት: ዘውትር ቅዳሜ እና እሁድ ከዐሱር ሶላት በኋላ--

ሶላት እንሰግዳል… ግን ኩሹዕ አለው?

+4
ክ 27ማእና ላኢላሀ ኢለሏሁ.m4a31.14 MB

እውነቱን ንገረኝ… ኢማንህ እየጠነከረ ነው ወይስ እየደከመ?

በሠው አትፍረድ!!! አንዳንድ ሰው በውስጡ በርካታ ሀሣቦችን አምቆ ይዞ ከላይ ከላይ እየሣቀ፣እየተጫወተ ይኖራል። ነገሩ ከአቅሙ በላይ ሲሆን ግን ከበፊቱ ማንነት ሊቀየር ይችላል ። በዚህን ጊዜ በሱ ላይ ለመፍረድ አቸኩል።

ቀድሞ መልስ ሚሰጥ ምርጥ የሱና ቻናሎችን ሽልማት ያገኛል🎁 ጥያቄ ⚡ የሱብህ ሶላት ስንት ረካዓ ነው?

Repost from የሱና ዌቭ
ማጋራት ያልተጨመረበት ፍፁምነት! ከላኢላህ ኢልለሏህ ቂድመ ሁኔታዎች አንዱ ነው እሄን በሌላ መንገድ እንዲህ ተብሎ መግለፅ ይቻላል: እርግጠኝኔት : እነተኛነት ከውዴታ ጋር መቀበል!

ፈላስፋው ሙፈሲር ኻሊድ ክብሮም ሶላት ዒባዳ አይደለም ይላል። ቁርኣንን ረሱል አላብራሩትም መብራራት ስለማያስፈልገው ይላል። ቁርአንን ለመረዳት ሰውም ሆነ መፅሀፍ አያስፈልገውም ይላል። ሰውም ማለት ረሱልን ሲሆን መፅሀፍም ማለት ሀዲስ አያስፈልገውም ነው ነገሩ። እስኪ ለሁላችሁም ጥያቄ ልጠይቃችሁ ኻሊድ ክብሮም ሀዲስን ትኩረት ሰጥቶ ሲያስተምር አይታችሁ ሰምታችሁ ታውቃላችሁን??? መልሱ ላይ የሆነ ጥቅም ታገኛላችሁ አጥንታችሁ ድረሱበት። ▬▭▬▭▬▬▭▬▭▬▬▭▬▭▬
ወንድማችሁ አቡ ሑዘይፋ ሰዒድ አስ-ሰለፍይ አል-ከለልይ
🔊🔊🔊🔊🔊🔊🔊🔊🔊🔊🔊🔊 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ቻናል https://t.me/tubaliligurebae ግሩፕ https://t.me/Tuba_Lil_Gurebae ዋትሳፕ https://chat.whatsapp.com/C350HFCJIr9GrVo3OXSz75?mode=gi_t ፌስቡክ https://www.facebook.com/share/1C792A7Fb7/ ዩቱብ https://youtube.com/@seidderesawtube725?si=GcPGAfpZ7WSQV660 ቲክቶክ https://www.tiktok.com/@aselefiyetu_menhaji?_r=1&_t=ZS-94h4a0B4kia▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬; 🔊🔊🔊🔊🔊🔊🔊🔊🔊🔊🔊🔊 ▬▭▬▭▬▬▭▬▭▬▬▭▬▭▬

በኢማራት የሚቀርበው የደዕዋ ፕሮግራም በዚህ የቴሌግራም ቻናል የሚተላለፍ ይሆናል፣ ኢንሻአላህ - የቴሌግራም ቻናል :- https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor

እንኳን ለ1447ኛው  ለዒድ አል አድሐ በአል በሰላም አደረሳችሁ ▬▭▬▭▬▬▭▬▭▬▬▭▬▭▬
ወንድማችሁ አቡ ሑዘይፋ ሰዒድ አስ-ሰለፍይ አል-ከለልይ
🔊🔊🔊🔊🔊🔊🔊🔊🔊🔊🔊🔊 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ቻናል https://t.me/tubaliligurebae ግሩፕ https://t.me/Tuba_Lil_Gurebae ዋትሳፕ https://chat.whatsapp.com/C350HFCJIr9GrVo3OXSz75?mode=gi_t ፌስቡክ https://www.facebook.com/share/1C792A7Fb7/ ዩቱብ https://youtube.com/@seidderesawtube725?si=GcPGAfpZ7WSQV660 ቲክቶክ https://www.tiktok.com/@aselefiyetu_menhaji?_r=1&_t=ZS-94h4a0B4kia▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬; 🔊🔊🔊🔊🔊🔊🔊🔊🔊🔊🔊🔊 ▬▭▬▭▬▬▭▬▭▬▬▭▬▭▬

ዛሬ አንዱ እንዲህ ሲል አወራኝ" ጓድኛየን ምከረኝ እስኪ አልኩት ""ጓድኛዬም አላህን በቤቱ አምልከው "" አለኝ"አለ። አወ አላህ በቤቱ በመስጂድ ካመለክነው አላህ ሀጃህን ያወጣልሀል ። አላህ ይርዳን!!