دروس وفوائد أبي حفصة محمد بن علي
前往频道在 Telegram
ይህ ቻናል የአቡ ሀፍሷ ሙሐመድ አሊ ነው የዚህ ቻናል አላማ የሱና ትምህርቶችን፣ ደርሶች እና ሙሐደራዎች እና የተለያዩ ወሳኝ ፅሁፎችን ከዑለሞች ንግግር እና ፅሁፍ በመውሰድ የምናቀርብበት ቻናል ነው። https://t.me/tewhidfirst29 https://t.me/tewhidfirst29
显示更多3 608
订阅者
-124 小时
-77 天
-1330 天
帖子存档
Repost from አቡ ሑዘይፋ መድረሳ مدرسة أبي حذيفة
ኮምቦልቻ ደምቃለች ገናም ትደምቃለች
የሱና ተጣሪ መሻይኽ ዱዓቱን በጅጉ ጋብዛለች
ከሩቅም ከቅርብም ከወንዙም በኋላ ታላቅ ሰው ስባለች።
ነገ ቀኑን ሙሉ አራት ቀን ጨምሮ
ይውላል ኮምቦልቻ በሱንዮች አምሮ
▬▭▬▭▬▬▭▬▭▬▬▭▬▭▬
ወንድማችሁ አቡ ሑዘይፋ ሰዒድ አስ-ሰለፍይ አል-ከለልይ🔊🔊🔊🔊🔊🔊🔊🔊🔊🔊🔊🔊 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ቻናል https://t.me/tubaliligurebae ግሩፕ https://t.me/Tuba_Lil_Gurebae ዋትሳፕ https://chat.whatsapp.com/C350HFCJIr9GrVo3OXSz75?mode=gi_t ፌስቡክ https://www.facebook.com/share/1C792A7Fb7/ ዩቱብ https://youtube.com/@seidderesawtube725?si=GcPGAfpZ7WSQV660 ቲክቶክ https://www.tiktok.com/@aselefiyetu_menhaji?_r=1&_t=ZS-94h4a0B4kia▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬; 🔊🔊🔊🔊🔊🔊🔊🔊🔊🔊🔊🔊 ▬▭▬▭▬▬▭▬▭▬▬▭▬▭▬
Repost from Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
📣 የደውራ ፕሮግራም ጥሪ!
✅ ቦታ:- ኮምቦልቻ፣ አንሷር መስጂድ
📆 ጊዜው፦
የፊታችን ቅዳሜ ሰኔ 6/2018 ጀምሮ ለ 4 ተከታታይ ቀናት ይቆያል። ጠዋት 3:00 ላይ ይጀምራል።
📚 ደውራው የሚሰጠው፦ በሸይኽ ዐሊይ አል-ራዚሒይ (ሐፊዘሁላህ) —(በየመን የታዋቂው የመዕበር መርከዝ አስተማሪ)
🎙️ በፕሮግራሙ ላይ በርካታ መሻይኾችና ኡስታዞች ከተለያዩ አካባቢዎች በመምጣት ይታደማሉ።
* ማሳሰቢያ፦
ለታዳሚዎች ምግብ እና የመኝታ ቦታ ተዘጋጅቷል። ብርድ ልብስ ይዛችሁ ብትመጡ መልካም ነው።
* በእነዚህ የቴሌ ግራም አድራሻ ሙሉ ስም እና ስልክ ቁጥር በመላክ ይመዝገቡ፦
📝 አቡ ሻኪራ አሕመድኑር
@Abuhureirehonline
0923467646
📝 አቡ አዩብ ሙሐመድ ሰዒድ
092 588 7118
@Attewhid11
📝 አቡ ሒበቲላህ ሑሰይን
@Abu_Hibetillah_Al_aseriy
0942819970
💙 የመስጂዱ መገኛ (location) በጉግል ማፕ:-
https://maps.app.goo.gl/1MUwqRZuaoTvDeyi7
* የቦታው አቅጣጫ ካስቸገራችሁ በነዚህ የእንግዳ ተቀባይ ወንድሞች ስልክ ቁጥሮች ላይ መደወል ትችላላችሁ፡
📞 አንዋር
0916582567
📞 አቡ 0ማር
0913803997
📞 ሰዒድ
0935568513
Repost from 𝐀𝐛𝐮 𝐒𝐮𝐟𝐲𝐚𝐧~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
📣አድስ የደርስ ማስታወቂያ!
~
የ ኪታብ ስም: መንሀጁ ሳሊኪን
📚منهاج السالكين
🧑አስተማሪ: ዐብዱል ዐዚዝ ሸይኽ አህመድ ሙነዎር
📍ቦታ: ቱሉ ዲምቱ ሰላም መስጂድ
🕑ሰዓት: ዘውትር ቅዳሜ እና እሁድ ከዐሱር ሶላት በኋላ--
በሠው አትፍረድ!!!
አንዳንድ ሰው በውስጡ በርካታ ሀሣቦችን አምቆ ይዞ ከላይ ከላይ እየሣቀ፣እየተጫወተ ይኖራል።
ነገሩ ከአቅሙ በላይ ሲሆን ግን ከበፊቱ ማንነት ሊቀየር ይችላል ።
በዚህን ጊዜ በሱ ላይ ለመፍረድ አቸኩል።
ቀድሞ መልስ ሚሰጥ ምርጥ የሱና ቻናሎችን ሽልማት ያገኛል🎁
ጥያቄ ⚡
የሱብህ ሶላት ስንት ረካዓ ነው?
Repost from የሱና ዌቭ
ማጋራት ያልተጨመረበት ፍፁምነት!
ከላኢላህ ኢልለሏህ ቂድመ ሁኔታዎች አንዱ ነው እሄን በሌላ መንገድ እንዲህ ተብሎ መግለፅ ይቻላል: እርግጠኝኔት : እነተኛነት ከውዴታ ጋር መቀበል!
Repost from አቡ ሑዘይፋ መድረሳ مدرسة أبي حذيفة
ፈላስፋው ሙፈሲር ኻሊድ ክብሮም
ሶላት ዒባዳ አይደለም ይላል።
ቁርኣንን ረሱል አላብራሩትም
መብራራት ስለማያስፈልገው ይላል።
ቁርአንን ለመረዳት ሰውም ሆነ መፅሀፍ አያስፈልገውም ይላል።
ሰውም ማለት ረሱልን ሲሆን
መፅሀፍም ማለት ሀዲስ አያስፈልገውም ነው ነገሩ።
እስኪ ለሁላችሁም ጥያቄ ልጠይቃችሁ
ኻሊድ ክብሮም ሀዲስን ትኩረት ሰጥቶ ሲያስተምር አይታችሁ ሰምታችሁ ታውቃላችሁን???
መልሱ ላይ የሆነ ጥቅም ታገኛላችሁ አጥንታችሁ ድረሱበት።
▬▭▬▭▬▬▭▬▭▬▬▭▬▭▬
ወንድማችሁ አቡ ሑዘይፋ ሰዒድ አስ-ሰለፍይ አል-ከለልይ🔊🔊🔊🔊🔊🔊🔊🔊🔊🔊🔊🔊 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ቻናል https://t.me/tubaliligurebae ግሩፕ https://t.me/Tuba_Lil_Gurebae ዋትሳፕ https://chat.whatsapp.com/C350HFCJIr9GrVo3OXSz75?mode=gi_t ፌስቡክ https://www.facebook.com/share/1C792A7Fb7/ ዩቱብ https://youtube.com/@seidderesawtube725?si=GcPGAfpZ7WSQV660 ቲክቶክ https://www.tiktok.com/@aselefiyetu_menhaji?_r=1&_t=ZS-94h4a0B4kia▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬; 🔊🔊🔊🔊🔊🔊🔊🔊🔊🔊🔊🔊 ▬▭▬▭▬▬▭▬▭▬▬▭▬▭▬
Repost from Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
በኢማራት የሚቀርበው የደዕዋ ፕሮግራም በዚህ የቴሌግራም ቻናል የሚተላለፍ ይሆናል፣ ኢንሻአላህ
-
የቴሌግራም ቻናል :-
https://t.me/IbnuMunewor
https://t.me/IbnuMunewor
Repost from አቡ ሑዘይፋ መድረሳ مدرسة أبي حذيفة
እንኳን ለ1447ኛው ለዒድ አል አድሐ በአል በሰላም አደረሳችሁ
▬▭▬▭▬▬▭▬▭▬▬▭▬▭▬
ወንድማችሁ አቡ ሑዘይፋ ሰዒድ አስ-ሰለፍይ አል-ከለልይ🔊🔊🔊🔊🔊🔊🔊🔊🔊🔊🔊🔊 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ቻናል https://t.me/tubaliligurebae ግሩፕ https://t.me/Tuba_Lil_Gurebae ዋትሳፕ https://chat.whatsapp.com/C350HFCJIr9GrVo3OXSz75?mode=gi_t ፌስቡክ https://www.facebook.com/share/1C792A7Fb7/ ዩቱብ https://youtube.com/@seidderesawtube725?si=GcPGAfpZ7WSQV660 ቲክቶክ https://www.tiktok.com/@aselefiyetu_menhaji?_r=1&_t=ZS-94h4a0B4kia▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬; 🔊🔊🔊🔊🔊🔊🔊🔊🔊🔊🔊🔊 ▬▭▬▭▬▬▭▬▭▬▬▭▬▭▬
ዛሬ አንዱ እንዲህ ሲል አወራኝ" ጓድኛየን ምከረኝ እስኪ አልኩት ""ጓድኛዬም አላህን በቤቱ አምልከው "" አለኝ"አለ።
አወ አላህ በቤቱ በመስጂድ ካመለክነው አላህ ሀጃህን ያወጣልሀል ።
አላህ ይርዳን!!
现已上线!2025 年 Telegram 研究 — 年度关键洞察 
