fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید

دروس وفوائد أبي حفصة محمد بن علي

دروس وفوائد أبي حفصة محمد بن علي

رفتن به کانال در Telegram

ይህ ቻናል የአቡ ሀፍሷ ሙሐመድ አሊ ነው የዚህ ቻናል አላማ የሱና ትምህርቶችን፣ ደርሶች እና ሙሐደራዎች እና የተለያዩ ወሳኝ ፅሁፎችን ከዑለሞች ንግግር እና ፅሁፍ በመውሰድ የምናቀርብበት ቻናል ነው። https://t.me/tewhidfirst29 https://t.me/tewhidfirst29

نمایش بیشتر
3 471
مشترکین
+124 ساعت
+57 روز
-1830 روز

در حال بارگذاری داده‌ها

ابر برچسب‌ها
هیچ داده‌ای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
نوامبر '26
نوامبر '26
+9
در 0 کانال‌ها
اکتبر '26
+96
در 3 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '26
+62
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '26
+99
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '26
+68
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '26
+142
در 2 کانال‌ها
Get PRO
مه '26
+92
در 5 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '26
+125
در 5 کانال‌ها
Get PRO
مارس '26
+155
در 12 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '26
+159
در 4 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '26
+178
در 2 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '25
+160
در 9 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '25
+250
در 8 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '25
+247
در 5 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '25
+370
در 3 کانال‌ها
Get PRO
اوت '25
+307
در 12 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '25
+333
در 16 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '25
+194
در 10 کانال‌ها
Get PRO
مه '25
+120
در 9 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '25
+58
در 10 کانال‌ها
Get PRO
مارس '25
+21
در 7 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '25
+48
در 6 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '25
+32
در 14 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '24
+43
در 3 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '24
+59
در 35 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '24
+95
در 4 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '24
+387
در 5 کانال‌ها
Get PRO
اوت '24
+133
در 3 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '24
+277
در 7 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '24
+156
در 9 کانال‌ها
Get PRO
مه '24
+138
در 7 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '24
+149
در 10 کانال‌ها
Get PRO
مارس '24
+113
در 10 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '24
+106
در 7 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '24
+153
در 3 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '23
+220
در 9 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '23
+137
در 7 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '23
+170
در 5 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '23
+185
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '23
+250
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '23
+242
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '23
+125
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '23
+137
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '23
+299
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '23
+54
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '23
+142
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '23
+282
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '22
+147
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '22
+98
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '22
+139
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '22
+231
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '22
+224
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '22
+295
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '22
+206
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '22
+126
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '22
+169
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '22
+437
در 0 کانال‌ها
تاریخ
رشد مشترکین
اشارات
کانال‌ها
02 نوامبر+6
01 نوامبر+3
پست‌های کانال
📖 የቁርአን እውቀታቹን ፈትኑ የቁርአን እናት (ኡም አል-ኪታብ) በመባል የምትታወቀው ሱራ የትኛዋ ናት?

2
⚠️ አስተውሉ❗️ ከሚከተሉት ነቢያት (الأنبياء) ውስጥ ሱረቱል አንቢያ (سورة الأنبياء) ላይ ስማቸው ያልተጠቀሰው የትኛው ነው?
44
3
🔛ለ ሱና ተከታዮች መልካም ዜና❓ አዳዲስ ሙደራና ቂርዓት የምታገኙበትን ምርጥ ቻናሎች ልጋብዛቹ ትወዳላቹ።
97
4
📖 የቁርአን እውቀታቹን ፈትኑ የቁርአን እናት (ኡም አል-ኪታብ) በመባል የምትታወቀው ሱራ የትኛዋ ናት?
155
5
ፍሬን የበጠሰ ሲኖ ላሳያችሁ ልጓም የበጠሰ ፈረስ ላሳያችሁ እዚህ ኑ ስሙ ጉድ ትገረማላችሁ የለተሞው ንቅል አይ ማሳፈራችሁ ያለ ምንም ከልካይ ትቀውጣላችሁ ከቴ ምን ሆኖ ነው ሀቁን መለኪያችሁ ቁርኣን
ፍሬን የበጠሰ ሲኖ ላሳያችሁ ልጓም የበጠሰ ፈረስ ላሳያችሁ እዚህ ኑ ስሙ ጉድ ትገረማላችሁ የለተሞው ንቅል አይ ማሳፈራችሁ ያለ ምንም ከልካይ ትቀውጣላችሁ ከቴ ምን ሆኖ ነው ሀቁን መለኪያችሁ ቁርኣን እና ሱና በዚህ አዘዛችሁ!? ሀሻሁ ወከላህ ፍፁም የምላችሁ አይደለም ከኪታብ አይደለም ከሱና እውነት እንካችሁ ድፍን መሀይማን እየጎተቷችሁ ከሀቁ ጎዳና ገደል ከተቷችሁ አሏህ ለእውነቱ ለቀሁበይምራችሁ አቡ ሑዘይፋ ነኝ ታናሸ ወንድማችሁ የሚሰማ ካለ ሀቁን ነገርኳችሁ ወሰላሙ ዓለይኩም መልካም ያኑራችሁ ​━︎━︎━︎━︎━︎━︎━︎━︎━︎━︎━︎━︎━︎━︎━︎━︎━︎━︎━︎ 📲 የተለያዩ ትምህርቶችንና ማስታወሻዎችን ለማግኘት ማህበራዊ ሚዲያዎቻችንን ይቀላቀሉ፡ ​🔹 ቴሌግራም ቻናል ➡️ https://t.me/tubaliligurebae ​👥 ቴሌግራም ግሩፕ ➡️ https://t.me/Tuba_Lil_Gurebae ​💬 የዋትሳፕ ግሩፕ ➡️ https://chat.whatsapp.com/C350HFCJIr9GrVo3OXSz75?mode=gi_t ​📘 ፌስቡክ ገፅ ➡️ https://www.facebook.com/share/1C792A7Fb7/ ​▶️ ዩቲዩብ ቻናል ➡️ https://youtube.com/@seidderesawtube725?si=GcPGAfpZ7WSQV660 ​🎵 ቲክቶክ አኮውንት ➡️ https://www.tiktok.com/@aselefiyetu_menhaji?_r=1&_t=ZS-94h4a0B4kia ​📲 ሼር በማድረግ ለሌሎችም ያድረሱ!
168
6
📖 የቁርአን እውቀታቹን ፈትኑ የቁርአን እናት (ኡም አል-ኪታብ) በመባል የምትታወቀው ሱራ የትኛዋ ናት?
169
7
ልጅህን ራፐር አስመስለህ አሳድገህ፤ ሶሐቦችን እንድመስል ትፈልጋለህን?! ​ልጅን በዲን ማሳደግ፦ ከስር የሚጀምር ጥረት! ​ልጅህን ከልጅነቱ ጀምሮ ፀጉሩን እንደፈለገ እንዲቆረጥ ፈቅደህለት፤ እንዳውም ደስ እያለህ፣ ያለ«ተው» ባይ እንደፈለገ እንዲሆን አድርገህ ካሳደግከው... ትልቅ ሲሆንና ልቅነቱን ሲያሳይህ፣ «ሶሐቦችን እንዲመስል» ትፈልጋለህን? ​በዚህ ሁኔታ አድጎ ሶሐቦችን እንዲመስል ፈጽሞ አትፈልግ! ​ሶሐቦችን እንዲከተል፣ ኢስላማዊ ስብዕና እንዲኖረው ከፈለክማ፤ ከልጅነቱ ጀምሮ በኢስላም፣ በነብዩ ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም ሱና፣ ትዕዛዙን አውቆ፣ ክልከላውን ርቆ በሶሐቦች መንገድ ከታች ጀምረህ ለማሳደግና ለመኮትኮት ሞክር። ​🌱 አንድን ዛፍ አንተ በፈለከው መንገድ ልታስተካክለውና ቀጥ ብሎ እንዲያድግ የምታደርገው ካደገ በኋላ ሳይሆን፣ ከትንሽነቱ ጀምሮ ቀስ በቀስ በማረቅና በማቃናት ነው። ይህም ብልህነትና አዋጩ ውጤታማ መንገድ መሆኑን አትዘንጋ! ​ልጅም እንደዛው ነው፤ ከትንሽነቱ ጀምረህ «ይህ ሐላል ነው፣ ይህ ሐራም ነው» እያልክ ልኬቱን አሳይተህ ካሳደከው ውጤቱ ያማረ ይሆናል። ዝም ካልከውና ካደገ በኋላ መልካም እንዲሆን መጠበቅ ግን ሞኝነትና ዋጋ ቢስነት ነው። ​ይልቁንም ባሳደከው ሁኔታ ዋጋህን ይከፍልሃል፤ እንደ እንሰሳ ከሆነ ደግሞ ሊገርፍህም እንደሚችል አትርሳ። ​አላህ ሷሊሆች ያድርገን፤ ሷሊህ ሷሊህ ልጆችንም ይወፍቀን። ​አቡ ሑዘይፋ ሰዒድ አል ከለልይ ​━︎━︎━︎━︎━︎━︎━︎━︎━︎━︎━︎━︎━︎━︎━︎━︎━︎━︎━︎ 📲 የተለያዩ ትምህርቶችንና ማስታወሻዎችን ለማግኘት ማህበራዊ ሚዲያዎቻችንን ይቀላቀሉ፡ ​🔹 ቴሌግራም ቻናል ➡️ https://t.me/tubaliligurebae ​👥 ቴሌግራም ግሩፕ ➡️ https://t.me/Tuba_Lil_Gurebae ​💬 የዋትሳፕ ግሩፕ ➡️ https://chat.whatsapp.com/C350HFCJIr9GrVo3OXSz75?mode=gi_t ​📘 ፌስቡክ ገፅ ➡️ https://www.facebook.com/share/1C792A7Fb7/ ​▶️ ዩቲዩብ ቻናል ➡️ https://youtube.com/@seidderesawtube725?si=GcPGAfpZ7WSQV660 ​🎵 ቲክቶክ አኮውንት ➡️ https://www.tiktok.com/@aselefiyetu_menhaji?_r=1&_t=ZS-94h4a0B4kia ​📲 ሼር በማድረግ ለሌሎችም ያድረሱ!
134
8
አስቸኳይ የገቢ ማሰባሰቢያ ፕርግራም << ክፍል ❷ >> የኒቃብና ጅልባብ ባንክ አድሚን የሆነች እህታችን በገጠማት ህመም ምክንያት ለህክምና የምያስፈልጋትን ገንዘብ ለማግኘት በትላን
አስቸኳይ የገቢ ማሰባሰቢያ ፕርግራም << ክፍል ❷ >> የኒቃብና ጅልባብ ባንክ አድሚን የሆነች እህታችን በገጠማት ህመም ምክንያት ለህክምና የምያስፈልጋትን ገንዘብ ለማግኘት በትላንትናው እለት አስቸኳይ የገቢ ማሰባሰቢያ ማድርጋችን ይታወቃል። በመሆኑም የሚፈለገውን ገንዘብ ግማሹን እንኳን ባለማግኘታችን ዛሬ ምሽት ዳግም የገቢ ማሰባሰቢያው እንዲቀጥል ተደርጓል። የእህታችን ጉዳይ የሁላችንም ጉዳይ ነውና በምንችለው ሁሉ ከጎኗ ልንቆምና ልናግዛት ይገባል። 🎙ተጋባዥ ኡስታዞችም ይኖራሉ 🗓ዛሬ ማክሰኞ ምሽት ⏱ከ 3:00 ጀምሮ አካውንት ቁጥር 1000587296784 ዘይነባ ወርቂዬ https://t.me/nikab_jilbab_group
172
9
❓የነቢያችን 🤍 እናት ወደ መድና ነቢያችንን ይዛ ለምን ሄደች? ꜱᴩᴏɴꜱᴏʀᴇᴅ ʙʏ @sunnawave
203
10
❓“በድብቅ የሚሰጥ ሰደቃ ‘ምፅዋት’ የጌታን ቁጣ ታበርዳለች።”ረሱል ﷺ
355
11
​🤲 አላህ ሆይ! ህይወታችንን የተስተካከለና ያማረ አድርግልን። ​🌸 በዚች ጠፊ ዱንያ ስንኖር ልባችን ለአንተ ትዕዛዝ እሺ እንዲል፣ አንተን በመታዘዝ ላይ እንድንፀና እና አንተን ከማመፅ እንድንርቅ ወፍቀን። ​✨ በተውሒድ እና በሱና ላይ መፅናትን፣ ከሽርክ እና ከቢድዓ መራቅን ገጥመን፤ በዲናችንም ላይ ፅናቱን ወፍቀን ያ-ለጢፍ! ​🌿 ከሞት በኋላ ካለው ስቃይና መከራ ሁሉ ጠብቀህ፣ ጀነትንና ፀጋዎቿን አውርሰን ያ ረብ! ​💧 ከነቢያችን (ﷺ) ጋር አብሮ ጉርብትናን ወፍቀን፤ ከሐውዳቸውም ከሚጠጡት ምርጥ ባሮችህ አድርገን፤ ያ ረበል ዓለሚን! ​✍️ አቡ ሑዘይፋ ሰዒድ ሙሐመድ አስ-ሰለፊይ አል-ከለልይ ​━︎━︎━︎━︎━︎━︎━︎━︎━︎━︎━︎━︎━︎━︎━︎━︎━︎━︎━︎ 📲 የተለያዩ ትምህርቶችንና ማስታወሻዎችን ለማግኘት ማህበራዊ ሚዲያዎቻችንን ይቀላቀሉ፡ ​🔹 ቴሌግራም ቻናል ➡️ https://t.me/tubaliligurebae ​👥 ቴሌግራም ግሩፕ ➡️ https://t.me/Tuba_Lil_Gurebae ​💬 የዋትሳፕ ግሩፕ ➡️ https://chat.whatsapp.com/C350HFCJIr9GrVo3OXSz75?mode=gi_t ​📘 ፌስቡክ ገፅ ➡️ https://www.facebook.com/share/1C792A7Fb7/ ​▶️ ዩቲዩብ ቻናል ➡️ https://youtube.com/@seidderesawtube725?si=GcPGAfpZ7WSQV660 ​🎵 ቲክቶክ አኮውንት ➡️ https://www.tiktok.com/@aselefiyetu_menhaji?_r=1&_t=ZS-94h4a0B4kia ​📲 ሼር በማድረግ ለሌሎችም ያድረሱ!
293
12
⚠️ አስተውሉ❗️ 🌘በቁርአን ውስጥ ስግደት የሚያስፈልግባቸው የሰጅዳ አያዎች ስንት ናቸው?
220
13
“በእውነት ዘረኝነት እየሠራ ነውን? ወይስ የምንወቅሰው የግሩፑ ስም ብቻ ነው?” ምክንያቱም ስሙን ተመልክተን የሰውን ኒያ መፍረድ አንችልም። እንዲሁም አንድ ሰው ተሳስቶ ከተገኘ፣ ምክር እንስጠውጅ፤ ሰውን በነገር አንውጋ። የሰለፊያ መንሐጅ የሚያስተምረን እውነትን በእውነት እንድንመዝን እንጂ ሰዎችን በግምትና በጥርጣሬ እንድንመዝን አይደለም። 🌍 ከአካባቢ ተነስተን ለሁሉም ተውሒድን ሱናን ሰለፊያን እናድርስ! በእውነት የሚያምረው አካሄድ ይህ ነው፦ የደሴ ልጆች የደሴን ልጆች ይሰብስቡ። የራያ ልጆች የራያን ልጆች ይሰብስቡ። የወረባቦ ልጆች የወረባቦን ልጆች ይሰብስቡ። የመርሳ ልጆች የመርሳን ልጆች ይሰብስቡ። የሀርቡ ልጆች የሀርቡን ልጆች ይሰብስቡ። የአዲስ አበባ ልጆች የአዲስ አበባን ልጆች ይሰብስቡ። ሁሉም በያለበት ይሰባሰብ ይዋደድ ይከባበር ይተጋገዝ አንዱን አንዱ አይጥላ አንዱ ከሌላው የተሻልኩ ነኝ ብሎ አያስብ በሰለፊያ ላይ አንድ እንሁን። ነገር ግን ከዚያ በኋላ፦ ሁላችንም በተውሒድ እንሰብሰብ፣ በሱና እንሰብሰብ፣ በቁርኣን እንሰብሰብ፣ በኸይር እንተባበር፣ በአካባቢ ሳንለያይ በእስልምና በሱና እንደጋገፍ። ይህ ነው የሚያምረው። አንድ አካባቢ ልጆች ተሰብስበው ቁርኣን ይቀራሉ፤ ሌላው አካባቢ ደግሞ ይህንን አይቶ ይማራል። “እነሱ እዚያ ተሰብስበው ቁርኣን እየተማሩ ነው፤ እኛም በአካባቢያችን እንጀምር እንጠክር!”ይላል። ከዚያ ሌላ አካባቢ ይነሳል። ከዚያ ሌላ። በመጨረሻም በውጭ ሀገርም በሀገር ውስጥም የሚኖሩ የኢትዮጵያ ሙስሊሞች፦ ቁርኣን የሚቀሩ፣ ኪታብ የሚያጠኑ፣ ደዕዋ የሚያደርጉ፣ ወላጅ አልባን የሚረዱ፣ መስጂድን የሚገነቡ፣ መርከዝን የሚደግፉ፣ እርስ በርሳቸው የሚጠናከሩ ትውልድ ይፈጠራል ከዛም ትልቅ የኸይር ንቅናቄ ሊፈጥሩ ይችላሉ። ⚠️ የመጨረሻ ምክሬ ለሰፊይ ወንድምና እህቶቼ የሰለፊይ ወንድማማችነት እንዳይሰበር እንጠንቀቅ። የምንሠራውን ኸይር እንመርምር፤ የምንተቸውንም ሰው በፍትሕ እንመርምር። የአካባቢ ስም መጠቀም በራሱ ዘረኝነት አይደለም። የአካባቢን ስም በመጠቀም ሌሎችን መንቀፍና ማጥላላት ግን የሚወገዝ ነው። የአካባቢን ልጆች ለማጠናከር መሰብሰብ የሚከለከል አይደለም፤ ሌሎችን በማሳነስ ራስን ከፍ ከፍ ማድረግ ግን አይፈቀድም። የሰለፊይ ወንድማማችነት ከደሴ ይበልጣል፤ ከራያ ይበልጣል፤ ከወረባቦ ይበልጣል፤ ከአዲስ አበባ ይበልጣል ከስልጤ ይበልጣል ከኦሮሞ ከአማራ ከትግራ ከሶማሌ ከአሜሪካ ከቻይና ከቱርክ ከሳዑድ ከሁሉ ይበልጣል የትም ሀገር ቢሆን ሰለፊይ አስከሆነ ድረስ ወንድማችን ነው እህታችን ናት ይሄ ነው ሚዛናችን። ስለዚህ ከአካባቢያችን እንነሳ፤ ነገር ግን በአካባቢያችን አንወሰን ደዕዋውን እናስፋው። ከሰፈራችን እንነሳ፤ ነገር ግን ሌላውን አንግፋ። የእኛን ልጆች እናጠናክር፤ ነገር ግን የሌላውን ልጅ አንጠላ አንርሳ። በተውሒድ እንሰብሰብ፣ በሱና እንጠናከር፣ በኸይር እንተባበር፤ የአካባቢ ልዩነታችን ደግሞ የምንተዋወቅበት መንገድ እንጂ የምንለያይበት ግድግዳ አይሁን። 🌿 አላህ ልባችንን በተውሒድና በሱና ላይ ያሰባስበን፤ በኸይር ላይ እንድንተባበር ያድርገን፤ ከጃሂሊያ የወገንተኝነት መንፈስም ይጠብቀን። አሚን። 🌿 ከአካባቢ ተነስተን—ለኡማው ተውሒድና ሱናን እናድርስ! ውድ ሰለፊይ እህትና ወንድሞች በዚህ ፅሁፍ ላይ ስህተት ካገኛችሁ መታረም ያለበት ነገር ካለ ጠቁሙኝ አስተካክሉኝ ይሄን ፅሁፍ በመልካም ተረዱት መልካም ነገር ታስቦ የተፃፈ ነውና። t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
238
14
🌿 የአካባቢ ስም ያላቸው የደዕዋ ግሩፖች ዘረኞች ናቸውን? ━━━━━━━━━━━━━━━ 🌍 የሰለፊያ ወንድማማችነት፣ የአካባቢ መተባበርና የዘረኝነት ድንበር አስከምን ድረስ ነው። ━━━━━━━━━━━━━━━ በውጭ ሀገራት የሚኖሩ አንዳንድ የኢትዮጵያ ሰለፊይ እህቶችና ወንድሞች፣ ከየአካባቢያቸው የመጡ ሰዎችን በመፈለግ፣ በመሰብሰብና በመተባበር የቁርኣን ትምህርት፣ ቂርኣት፣ የደዕዋ ፕሮግራሞች፣ የወላጅ አልባ ልጆች ድጋፍ፣ የመስጂድና የመርከዝ ግንባታ እና ሌሎች የኸይር ሥራዎችን ያከናውናሉ። የደሴ ልጆች፣ የራያ ልጆች፣ የወረባቦ ልጆች፣ የመርሳ ልጆች፣ የሀርቡ ልጆች፣ የኬሚሴ ልጆች የአዲስ አበባ ልጆች… በሚሉ ስሞች ግሩፖች ይከፍታሉ። ከዚያም ከአካባቢያቸው የመጡ እህቶችንና ወንድሞችን ይፈልጋሉ፤ እርስ በርሳቸው ይጠናከራሉ፤ ቁርኣን ከቃዒደቱ ኑራኒያ ጀምሮ ይቀራሉ፤ ኪታብ ያጠናሉ፤ ደዕዋ ያደርጋሉ፤ የተቸገሩትን ይረዳሉ፤ በአገራቸው መስጂድና መርከዝ እንዲገነባ ያግዛሉ። በተጨማሪም ከሌላ አካባቢ የመጡ ሰለፊይ እህቶችና ወንድሞችን ይቀበላሉ፤ ያሳትፋሉ፤ ከእነርሱም ጋር በኸይር ሥራ ይተባበራሉ። እነዚህ ሰዎች ግን አንዳንድ ጊዜ፦ «“ዘረኞች ናችሁ! ለምን በአካባቢያችሁ ስም ግሩፕ ትከፍታላችሁ?”» «“ለምን የአካባቢያችሁን ልጆች ብቻ ትሰበስባላችሁ?”» በሚል ትችት ይደርስባቸዋል። እዚህ ላይ የሚነሳው ጥያቄ፦ ❓ በሸሪዓ መለኪያ ይህ በራሱ ዘረኝነት ነውን? መልሱ፦ በራሱ አይደለም! የአንድ አካባቢ፣ የአንድ ከተማ፣ የአንድ ሀገር ወይም የአንድ የትውልድ ቦታ ስም መጠቀም ብቻውን ዘረኝነት አያደርገውም። ዋናው የሚመዘነው ስሙ ሳይሆን ዓላማው፣ እምነቱና የሚፈጸመው ተግባር ነው። 🌿 አላህ የሰዎችን ልዩነት አድርጎ የፈጠረው ለመተዋወቅ ነው አላህ እንዲህ ይላል፦ ﴿يَا أَيُّهَا النَّاسُ إِنَّا خَلَقْنَاكُمْ مِنْ ذَكَرٍ وَأُنْثَىٰ وَجَعَلْنَاكُمْ شُعُوبًا وَقَبَائِلَ لِتَعَارَفُوا ۚ إِنَّ أَكْرَمَكُمْ عِنْدَ اللَّهِ أَتْقَاكُمْ﴾ “እናንተ ሰዎች ሆይ! እኛ ከወንድና ከሴት ፈጠርናችሁ፤ እርስ በርሳችሁም እንድትተዋወቁ ሕዝቦችና ጎሳዎች አደረግናችሁ። ከእናንተ ከአላህ ዘንድ በላጩ አላህን ፈሪው ነው።” ታዲያ አንድ ሰው፦ “እኔ ከዚህ አካባቢ ነኝ፣ የአካባቢዬን ልጆች ፈልጌ አሰባስባለሁ” ማለቱ በራሱ የተከለከለ ነገር አይሆንም። ችግሩ የሚጀምረው አካባቢውን ለማስተዋወቅ ሳይሆን ከአካባቢው የመጡትን ከሌሎች ለማበላለጥ ሲሆን ነው። ⚖️ ይሄ ስራ ዘረኝነት የሚሆነው መቼ ነው? ዘረኝነት የሚሆነው ሰው በዘሩ፣ በጎሳው፣ በአካባቢው ወይም በብሔሩ ምክንያት ራሱን ከሌሎች ከፍ ሲያደርግ፣ ሌሎችን ሲንቅ፣ ለራሱ ወገን በጥፋትም ቢሆን አድልዎ ሲያደርግ ነው። ነቢዩ ﷺ የጃሂሊያ የወገንተኝነት ጥሪን በጣም አስጠንቅቀዋል። «دَعُوهَا فَإِنَّهَا مُنْتِنَةٌ» “ተዋት! እርሷ የሚሸት የገማች ነገር ናት!ብለዋል” ይህ ማለት፦ የራስን አካባቢ መውደድ፣ የትውልድ ቦታን ማስታወስ ወይም የአካባቢ ሰዎችን መሰብሰብ ሁሉም ክልክል ነው ማለት አይደለም። የተወገዘው ነገር በባጢል ላይ ለወገን መቆም ነው። 🤝 ነገር ግን አንድ መርህ አንዘንጋ! አንድ ግሩፕ የ“ደሴ ልጆች” ተብሎ ቢጠራ ይህ ማለት፦ ❌ የራያ ልጆችን አንቀበልም፤ ❌ የወረባቦ ልጆችን አንፈልግም፤ ❌ ከእኛ ውጭ ያሉ ሰዎች የሉም፤ ❌ እኛ ከሌሎች የተሻልን ነን፤ ማለት ከሆነ፣ እዚህ ላይ ከባድ ችግር አለ። ነገር ግን፦ «“ይህ ግሩፕ በዋነኝነት የእኛን አካባቢ ልጆች ለመሰብሰብ ነው፤ በውስጡም ቁርኣን፣ ዕውቀት፣ ደዕዋና የኸይር ሥራ እንሰራለን፤ ከሌላ አካባቢ ያሉ የሰለፍ ወንድሞችና እህቶችም በኸይር ላይ እንዲሳተፉ በራችን ክፍት ነው”» ብለው ከሆነ፣ ይህንን ወዲያውኑ “ዘረኝነት” ብሎ መፈረጅ ተገቢ አይደለም። 📖 የአላህ መለኪያ ዘር ሳይሆን ተቅዋ ነው አላህ በግልጽ እንዲህ ብሎናል፦ ﴿إِنَّ أَكْرَمَكُمْ عِنْدَ اللَّهِ أَتْقَاكُمْ﴾ “ከእናንተ ከአላህ ዘንድ በላጩ አላህን ፈሪው ነው።” ስለዚህ የሰለፊይ ማኅበረሰብ መሠረቱ፦ ተውሒድ፣ ሱና፣ ተቅዋ፣ እውቀትና ወንድማማችነት እንጂ ዘር፣ ብሔርና አካባቢ አይደለም። 🌱 የኸይር ሥራ ላይ መተባበር ይበረታታልጅ አይወገዝም አላህ እንዲህ ይላል፦ ﴿وَتَعَاوَنُوا عَلَى الْبِرِّ وَالتَّقْوَىٰ وَلَا تَعَاوَنُوا عَلَى الْإِثْمِ وَالْعُدْوَانِ﴾ “በበጎ ሥራና በተቅዋ ላይ ተባበሩ፤ በኃጢአትና በጥቃት ላይ አትተባበሩ።” ስለዚህ እህቶች ተሰብስበው፣ ቁርኣን ተምረው፣ ኪታብ አንብበው፣ የተቸገሩን ረድተው፣ መስጂድ ለመገንባት ገንዘብ ሰብስበው፣ ወላጅ አልባን ረድተው ከሆነ፣ ይህን ኸይር ሥራ እንዲጨምሩ መበረታታት እንጂ ያለ በቂ ማስረጃ “ዘረኞች ናችሁ” ብሎ መውቀሰሰ አይገባም እነሱ ዘነኝነትን የሚጠየፉ ሁነው ሳለ። 💎 እነዚህ እህቶች የሰፈራቸውን ልጆች ሰብስበው ነፃ ቢያስተምሩ ምንድን ነው ችግሩ? ዛሬ ብዙ ወጣቶች፣ “ቁርኣን እናቀራለን” በሚል ስም ከሰዎች ክፍያ ይጠይቃሉ። ነገር ግን አንዲት እህት ወይም የእህቶች ቡድን፦ “እህቶቻችንን እንሰብስብ፤ ቁርኣንን በነፃ እናስተምራቸው፤ ቃዒደተ ኑራኒያን እንጀምር፤ ከዚያም ቁርኣንን እንቀራለን” ብለው ከተነሱ፣ ይህ በመሠረቱ እንዴት የሚወቀስ ሥራ ይሆናል? ﴿وَمَنْ أَحْسَنُ قَوْلًا مِّمَّن دَعَا إِلَى اللَّهِ وَعَمِلَ صَالِحًا﴾ “ወደ አላህ ከጠራና መልካም ሥራን ከሠራ ሰው የበለጠ የንግግር ውብ ያለው ማን ነው?”እያለ ⚠️ ግን ይህ ሁሉ ሲባል ሌላውን ወገንም አንርሳ! የእነዚህን እህቶችና ወንድሞች አካሄድ ማበረታታት ማለት ማንኛውም የሚያደርጉት ነገር ትክክል ነው ማለት አይደለም። እነርሱም ራሳቸውን በሚከተሉት መስፈርቶች ሊመዝኑ ይገባል፦ 1️⃣ ዓላማቸው ለአላህ ብቻ ይሁን የግሩፕ ስም፣ የአካባቢ ስም፣ የሰዎች ምስጋና ወይም የማኅበራዊ ሚዲያ ተወዳጅነት ዓላማቸው እንዳይሆን። ነቢዩ ﷺ እንዳሉት፦ «إِنَّمَا الْأَعْمَالُ بِالنِّيَّاتِ» “ሥራዎች የሚመዘኑት በኒያቸው ነው።” 2️⃣ ትምህርቱ በቁርኣንና በትክክለኛው ሱና ላይ ይመሠረት የደዕዋ ስራ ብዙ ሰዎችን መሰብሰብ ብቻ አይደለም። ሰዎችን ወደ ትክክለኛ አቂዳ፣ ሱና፣ እውቀትና መልካም ሥነ-ምግባር መጥራት ነው። 3️⃣ ዕውቀት በሌላቸውን ነገር አያስተምሩ ﴿فَاسْأَلُوا أَهْلَ الذِّكْرِ إِن كُنتُمْ لَا تَعْلَمُونَ﴾ “ካላወቃችሁ የዕውቀት ባለቤቶችን ጠይቁ።” ስለዚህ ሰው በራሱ በቂ ዕውቀት የሌለውን የአቂዳ፣ የፊቅህ ወይም የሸሪዓ ጉዳይ ለሌሎች በራሱ እይታ እንደ እውነት ማስተላለፍ የለበትም። 4️⃣ የእህቶች ስብሰባ የሸሪዓ ድንበርን ይጠብቅ በተለይ የእህቶች የቁርኣን እና የደዕዋ ፕሮግራም ከሆነ፣ ሐያእ፣ ሂጃብ፣ የወንድና የሴት ድንበር፣ የንግግር ሥነ-ምግባር እና ሌሎች የሸሪዓ መመሪያዎች መጠበቅ አለባቸው። 5️⃣ የገንዘብ ጉዳይ ግልጽ ይሁን ለመስጂድ፣ ለወላጅ አልባ፣ ለቁርኣን ትምህርት ወይም ለሌላ ኸይር ሥራ ገንዘብ ከተሰበሰበ፣ የሚሰበሰበው ገንዘብ የት እንደሚውል ግልጽ መሆን አለበት። ⚠️ እናንተም የምትተቹ ወንድሞችና እህቶች፦ አንድ ወንድም ወይም እህት የአካባቢውን ልጆች በመሰብሰብ ኸይር እየሠራ ከሆነ፣ ከመተቸት በፊት አንድ ጥያቄ ራሳችንን እንጠይቅ፦
170
15
⚠️ አስተውሉ❗️ ከሚከተሉት ነቢያት (الأنبياء) ውስጥ ሱረቱል አንቢያ (سورة الأنبياء) ላይ ስማቸው ያልተጠቀሰው የትኛው ነው?
225
16
⚠️ አስተውሉ❗️ በእስልምና የመጀመሪያው ኸሊፋ ማን ነው?
291
17
⚠️ አስተውሉ❗️ በቁርአን ውስጥ "ኸሊሉላህ" ተብሎ የተጠራው ነቢይ ማን ነው?
333
18
‏« وإذا كان كثير من المرضى يحميه الطبيب عما يضرّه، فتأبى عليه نفسه وشهوته إلا تناولَه، ويقدّم شهوته على عقله، وتسميه الأطباء «عديم المروءة»؛ فهكذا أكثر مرضى القلوب يؤثرون ما يزيد مرضَهم لقوة شهوتهم له ». - ابن القيم | الداء والدواء صـ (٤٤٨).📚
294
19
⚠️ አስተውሉ❗️ ጂብሪል ዐለይህ ሰላም ስንት ክንፎች አሉት?
280
20
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته የተከበራችሁ እህት ወንድሞች ታላቅ የዳዕዋና የኒያ ፕሮግራም ተዘጋጅቶላችኃል በዚህ ኸይር ስራ አሻራችንን እንጣል ለእህታችን መዳን ስበብ እንሁናት ዘ
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته የተከበራችሁ እህት ወንድሞች  ታላቅ የዳዕዋና የኒያ ፕሮግራም ተዘጋጅቶላችኃል በዚህ ኸይር ስራ አሻራችንን እንጣል ለእህታችን መዳን ስበብ እንሁናት ዘንድ ​عَبْدِ اللَّهِ بْنِ عُمَرَ رَضِيَ اللَّهُ عَنْهُمَا، أَنَّ رَسُولَ اللَّهِ صَلَّى اللهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ قَالَ: ​«المُسْلِمُ أَخُو المُسْلِمِ، لاَ يَظْلِمُهُ وَلاَ يُسْلِمُهُ، وَمَنْ كَانَ فِي حَاجَةِ أَخِيهِ كَانَ اللَّهُ فِي حَاجَتِهِ، وَمَنْ فَرَّجَ عَنْ مُسْلِمٍ كُرْبَةً، فَرَّجَ اللَّهُ عَنْهُ بِهَا كُرْبَةً مِنْ كُرَبِ يَوْمِ القِيَامَةِ، وَمَنْ سَتَرَ مُسْلِماً سَتَرَهُ اللَّهُ يَوْمَ القِيَامَةِ»   ☎️ተጋባዥ ኡስታዞች🎙 1⃣ሸይኽ መሀመድ ሁሴን 2⃣ኡስታዝ አቡ ሻኪራ 3⃣ኡስታዝ አቡ ሂበቱሏህ 4⃣ኡስታዝ ዓብደረዛቅ 5⃣ኡስታዝ አቡ ረያን 6⃣ኡስታዝ አብደ ሸኩር ቲላዋ 1⃣ወንድም አቡ ማሂር 2⃣ወንድም አቡ ዒምራን የፕሮግራማችን መሪዋች ወንድም አቡ ሁዘይፋ ሰኢድ ወንድም መሀመድ አያሌው ወንድም አቡ ሁዘይፋ ዓሊ ምሺንጋ ቀን ነገ ሰኞ ማታ  በኢትዬ 3:00 በዱባይ 10:00 በሳዑድ 9:00 ፕሮግራሙ የሚካሄደው በቴሌግራም 👇 https://t.me/Tuba_Lil_Gurebae ሸርርር አድርጉ ባረከሏሁ ፊኩም
222