Assaye Derbie
前往频道在 Telegram
📈 Telegram 频道 Assaye Derbie 的分析概览
频道 Assaye Derbie (@asayede) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 14 354 名订阅者,在 博客 类别中位列第 2 648,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 352 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 14 354 名订阅者。
根据 21 六月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -144,过去 24 小时变化为 -1,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 37.49%。内容发布后 24 小时内通常能获得 11.78% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 5 382 次浏览,首日通常累积 1 691 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 40。
📝 描述与内容策略
尚未提供频道描述。
凭借高频更新(最新数据采集于 22 六月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 博客 类别中的关键影响点。
14 354
订阅者
-124 小时
-387 天
-14430 天
帖子存档
14 354
የአገር ዳር ድንበር በማስከበር ፈንታ መሀል አገሩን ወርሮ ሴቶችን ሲገድልና ሲደፍር የኖረው ኮሎኔል ፋኖ በወሰደው እርምጃ እስከ መጨረሻው ተሸኝቷል።
ምድሩ አረመኔ አልበላም ብሎ አካሉን ይትፋው!!
እግዜሩ ለነፍሱ ምሕረትን ይንፈገው!!
14 354
እንደ አንድ የአማራ ተወላጅ አቶ ገዱ በጸጸት ስሜት ያቀረቡትን ይቅርታ ተቀብያለሁ። ይሄንን ዘረኛ ስርዓት በማስወገድ ሒደት ላይም ጉልህ ሚና በመጫወት ሕዝባቸውን ይክሳሉ ብዬ አምናለሁ። በተረፈ የአቶ ገዱን ይቅርታ መቀበል አለመቻል ሥልጣን ላይ ያሉትን የብአዴን አመራሮች "ይቅርታ ስለማላደርግላችሁ እስከ መጨረሻዋ የደም ጠብታ ድረስ በርትታችሁ ታገሉኝ" እንደማለት የሚቆጠር ነው።
14 354
ፌደሬሽኑ በርካታ ሜዳሊያ ሲያመጣ ስኬቱን ሁሉ ሙጥጥ አድርገው ለደራርቱ ይሰጧታል።
ውጤት የራቃቸው ቀን ደግሞ ዘረኛዋን ፕሬዝዳንት ችላ ብለው ከደራርቱ ዘረኛ ጥቃት እራሱን ለማትረፍ በባለፈው የፓርላማ ስብሰባ ላይ እጅግ የሚያሳፍር ውዳሴ ለጠቅላይ ሚኒስትሩ ሲያጎርፍ የታየውን መናኛ ፍጥረት ይረግሙታል።
ዘረኛዋ ፕሬዝዳንት እንዳሻት በምትዘውረውና እሷ ባበላሸችው ፌደሬሽን የጥርስ ሕክምናውን ጥሎ በደራርቱ ሤራ ሲያለቅስ የሚውለውን ብላኔ ሰውዬ ይዘምቱበታል።
14 354
በአማራነቱ ሲፈጸምበት የከረመው ግፍ አንሶ "ብልጽግና ካልተገረሰሰ በስተቀር ወደ ኢትዮጵያ መመለስን እንዳታስበው" ተብሎ በሌለበት የዘጠኝ ዓመት ጽኑ እስራት ለተፈረደበት የኔ ቢጤ አማራ ይሄንን 👇ከማየት በላይ ምን የሚመስጠው ነገር ይኖራል?
现已上线!2025 年 Telegram 研究 — 年度关键洞察 
