fa
Feedback
Assaye Derbie

Assaye Derbie

رفتن به کانال در Telegram

📈 تحلیل کانال تلگرام Assaye Derbie

کانال Assaye Derbie (@asayede) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 14 365 مشترک است و جایگاه 2 646 را در دسته وبلاگ‌ها و رتبه 2 349 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 14 365 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 19 ژوئن, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر -151 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر -7 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 37.94% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 10.81% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 5 450 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 1 553 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 39 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

توضیحی برای کانال ارائه نشده است.

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 20 ژوئن, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته وبلاگ‌ها تبدیل کرده‌اند.

14 365
مشترکین
-724 ساعت
-337 روز
-15130 روز
آرشیو پست ها
አፋሕድ ኦሕዴድን ለማሸነፍ ሳይሆን የአማራ ብሔርተኝነትን ትግል ለማጨናገፍ ሰርገው በገቡ ጓዶች የሚመራ ስብስብ ስለሆነ አንቀበለውም። የአማራ ብሔርተኝነት ብዙ ዋጋ የከፈልንለት ስለሆነ በሕይወት እስካ
አፋሕድ ኦሕዴድን ለማሸነፍ ሳይሆን የአማራ ብሔርተኝነትን ትግል ለማጨናገፍ ሰርገው በገቡ ጓዶች የሚመራ ስብስብ ስለሆነ አንቀበለውም። የአማራ ብሔርተኝነት ብዙ ዋጋ የከፈልንለት ስለሆነ በሕይወት እስካለን ድረስ በትግል ጠላፊዎች እጅ ሲወድቅ በዝምታ አንመለከትም።

እቅጩን እንንገርህ❗️ በሞገስ ዘውዱ ሚዲያ በኩል ባሰራጨኸው ዜና የአማራዎችን የልብ ትርታ ለማወቅ ስለሞከርክ እቅጩን እንንገርህ። እስክንድር ነጋን በጌታ አስራዴ መተካት ይልቃል ከፋለን በአረጋ ከበደ ከመተካት የዘለለ ፋይዳ የለውም። "በአማራዎች ደም ኢትዮጵያ ትቅደም" የሚል ማኒፌስቶ ያዘጋጀው "አፋሕድ" ከእኛ ከአማራዎች ይልቅ እንደ ሞገስ ዘውዱ ላሉ የኦሕዴድ ስልታዊ ደጋፊዎች ቅርብ የሆነ ፓርቲ ስለሆነ የአማራ ብሔርተኝነትን አይወክልም።

ትግሉን ከማጓተት ውጭ ምንም አይነት ጥቅም እንደሌለው እያወቁ በእስክንድር ሰብሳቢነት የሚመራ ቁንጽል ድርጅት ያዋቀሩ ወገኖች ሌላ ሰብሳቢ በመምረጥ ጊዜያቸውን ያባክናሉ ብዬ አላስብም።

በፖለቲካ አመለካከታቸው እና በማንነታቸው ብቻ የአንደኛ ደረጃ ት/ቤት መምህራን፣ የወሎ እና የወልዲያ ዩኒቨርስቲ መምህራን ፣ ምሁራን ፣ ተማሪዎች ፣ ነጋዴዎች እና በአጠቃላይ 890 አማራዎች በኮምቦል
በፖለቲካ አመለካከታቸው እና በማንነታቸው ብቻ የአንደኛ ደረጃ ት/ቤት መምህራን፣ የወሎ እና የወልዲያ ዩኒቨርስቲ መምህራን ፣ ምሁራን ፣ ተማሪዎች ፣ ነጋዴዎች እና በአጠቃላይ 890 አማራዎች በኮምቦልቻ ጮሬሳ ካምፕ ውስጥ ታጉረው ይገኛሉ። አብዛሀኛዎቹ ከሶስት ቀን በፊት በተከሰተ የውሃ ወለድ በሽታ ታመው በህክምና እጦት እስከ ዘላለሙ አሸልበዋል። አሁንም ህክም ባለማገኘታቸው ምክንያት እስረኞች ታመው ማጎሪያ ካምፑ ውስጥ ይገኛሉ። ከብልፅግና ወታደር እና እስረኞችን ከሚጠብቀው የፌደራል ፖሊስ ጋር በመሆን እስረኞቹ በበሽታ ሲያልቁ በጀት የለንም በሚል ህክምና እንዳያገኙ ከሚያደርጉት አንዷ የደቡብ ወሎ ዞን ማረሚያ ቤቶች መምሪያ ኃላፊ ረ/ኮሚሽነር ሙሉ ታደሰ የተባለች አዛውንት መሆኗን ታሪክ መዝግቧል።

ከወንድሞቻችን ጋር የልብ የልባችንን ስላወጋን አጋፋሪ ፖድካስትን ሰብስክራይብ አድርገው ይከታተሉን ዘንድ ጋበዝን።

"በአነኛቱ መጨፈር እንፈልጋለን" አሁንም በቴዲ አፍሮ ጉዳይ ሜንሽን እያደረጋችሁ ለምትሰድቡኝ ወገኖች የሚከተለውን ማለት ወደድኩ። ቴዲ አፍሮ ባንድ ወቅት ኤሬቻ ልታከብር ሄዳ ኢህአዴግ በፈጠረው ትርም
"በአነኛቱ መጨፈር እንፈልጋለን" አሁንም በቴዲ አፍሮ ጉዳይ ሜንሽን እያደረጋችሁ ለምትሰድቡኝ ወገኖች የሚከተለውን ማለት ወደድኩ። ቴዲ አፍሮ ባንድ ወቅት ኤሬቻ ልታከብር ሄዳ ኢህአዴግ በፈጠረው ትርምስ አደጋ አጋጥሟት በዚያው ስለቀረች የኦሮሞ ሴት "አነኛቱ" በሚል ርዕስ ዘፍኖላት ነበር። እኛም ደስ ብሎን "ቀርታስ ቢሆን ማን አያት ሄዶ" ስንል ነበር። በሚያሳዝን ሁኔታ ግን የኢሬቻውን እልቂት ዋነኛ የፖለቲካ ማንቀሳቀሻ ሞተሩ አድርጎ ወደ ወንበሩ የወጣው አገዛዝ ለጥምቀትና ለመስቀል በዓል የሚወጡትን መግደልና ማሳደድ ከጀመረ 6 ዓመታት አለፈው። ልክ እንደ አነኛቱ እና ጫልቱ ሁሉ እነ ወርቂትን እና አልማዝን ካዘሉት ጨቅላ ሕጻን ጋር በድሮንና በጥይት መግደሉን ካጧጧፈ ዓመታት ተቆጠሩ። ስለዚህ የእኛ ጥያቄ "እነ አልማዝን እና ወርቂቱን እንደ አነኛቱ ሕመማቸውን ባታዜምለት እንኳን ኀዘን ላይ ስለሆኑ ኮንሰርቱን ብታራዝመው" የሚል ነበር። ሆኖም ግን ከኢትዮጵያኒስት ሃይሉ ባለፈ "የአማራ ብሔርተኛ ናቸው" ብዬ የማስባቸው ወገኖችም "ዛሬም በአነኛቱ መጨፈር ስለምንፈልግ እነ ወርቂቱ ጋር ድንኳንህን ተክለህ እዝን መቀመጥ ትችላለህ" ስላሉኝ ሙግቱን አቁሜያለሁ። ስለዚህ ከዚህ በኋላ ሜንሽን ባታደርጉኝ ደስ ይለኛል።

ብአዴን ተንቦቅቡቋል። 😂
ብአዴን ተንቦቅቡቋል። 😂

ቴዲ አፍሮ ማለት ትንሹ ብርሐኑ ነጋ ነው❗️ ነጋዴ ነው❗️ ከለንደን ፋኖ ጋር ወደፊት❗️
ቴዲ አፍሮ ማለት ትንሹ ብርሐኑ ነጋ ነው❗️ ነጋዴ ነው❗️ ከለንደን ፋኖ ጋር ወደፊት❗️

photo content

የሦስት ሚዲያ ጋዜጠኞች ምን አገናኛቸው | አዲሱ ስብስብ የያዛቸው ልዩ ጉዳዮች አጋፋሪ ፖድካስት https://youtu.be/mAc0F8kC7xQ?feature=shared

(ዘ-ሐበሻ ዜና) "እኔ የኢዜማ ሊቀ መንበር ነኝ። በዚህ ፓርቲ በኩል ሰላምን የምሰብክ ስለሰላም የማወራ እንጂ በሌላ ድርጊት እንዲሳተፉ የፓርቲዬን አባላት የምቀሰቅስ አይደለሁም:: ክሱ የቀረበብኝ በ
(ዘ-ሐበሻ ዜና) "እኔ የኢዜማ ሊቀ መንበር ነኝ። በዚህ ፓርቲ በኩል ሰላምን የምሰብክ ስለሰላም የማወራ እንጂ በሌላ ድርጊት እንዲሳተፉ የፓርቲዬን አባላት የምቀሰቅስ አይደለሁም:: ክሱ የቀረበብኝ በኢዜማ ስር ሆኜ በማራምደው ፖለቲካ ሳይሆን፣ በአማራነቴ ምክንያት ነው። እኔ የአንድ የፖለቲካ ድርጅት አባል ሆኜ በሰላማዊ መንገድ እየታገልኩ ነው ያለሁት እንጂ፣ የፈጠራ ክሱ ላይ የተገለጸውን ድርጊት አልፈጸምኩም" - ዶ/ር ጫኔ ከበደ ዛሬ በፍርድ ቤት የዕምነት ክህደት ቃላቸውን ሲሰጡ ከተናገሩት

እኛ ሳንሰባሰብ ፋኖዎችን "አንድ ሁኑ" እያሉ መናገሩ አግባብ አለመሆኑን ተረድተን ብሎም በአማራ ጉዳይ ማጋፈርን አቅደን ሰብሰብ ባለ መልኩ ስለመጣን አጋፋሪ ፖድካስትን ሰብስክራይብ አድርገው ታዳሚያች
እኛ ሳንሰባሰብ ፋኖዎችን "አንድ ሁኑ" እያሉ መናገሩ አግባብ አለመሆኑን ተረድተን ብሎም በአማራ ጉዳይ ማጋፈርን አቅደን ሰብሰብ ባለ መልኩ ስለመጣን አጋፋሪ ፖድካስትን ሰብስክራይብ አድርገው ታዳሚያችን ይሁኑ። ቅምሻ👇 https://youtu.be/FE-0an7-xaY?si=VcEt-vVv0UHK98hN

እነ ጄኔራል ተፈራን እና ጄኔራል ተዘራን ኢንተርቪው በማድረጉ የተነሳ በእኅታችን ቀለብ ሥዩም የሚመራውን የግሎባል ፋኖ ሚዲያ አፋሕድ አዘግቶታል። ስለዚህ Subscribe በማድረግ አበረታቱ እላለሁ። https://www.youtube.com/@Globalfanomedia12