fa
Feedback
Assaye Derbie

Assaye Derbie

رفتن به کانال در Telegram

📈 تحلیل کانال تلگرام Assaye Derbie

کانال Assaye Derbie (@asayede) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 14 351 مشترک است و جایگاه 2 648 را در دسته وبلاگ‌ها و رتبه 2 352 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 14 351 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 21 ژوئن, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر -144 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر -1 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 37.49% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 11.78% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 5 382 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 1 691 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 40 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

توضیحی برای کانال ارائه نشده است.

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 22 ژوئن, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته وبلاگ‌ها تبدیل کرده‌اند.

14 351
مشترکین
-124 ساعت
-387 روز
-14430 روز
آرشیو پست ها
ያሳዝናል
ያሳዝናል

photo content

የ12ኛ ክፍል ፈተና ከወሰዱ ተማሪዎች መሀከል እንደ አገር ያለፉት 3% መሆናቸውን ያበሰረን የት/ት ሚኒስትር በትግራይ ክልል ግን 70% አልፈዋል እያለን ነው። ቆይ እኔ እምለው ፕሮፌሰሩ ፕሪቶሪያ ላይ የፈረመው ውል ይኖር ይሆን?🤣

አብረን የምንተኛባትን ፍራሽ አስረክቤው ስወጣ የተሰማኝ ጉድለትና መከፋት አሁንም ድረስ አብሮኝ አለ። አከብርኻለሁ ወንድማለም።
አብረን የምንተኛባትን ፍራሽ አስረክቤው ስወጣ የተሰማኝ ጉድለትና መከፋት አሁንም ድረስ አብሮኝ አለ። አከብርኻለሁ ወንድማለም።

photo content

የቆሎ ተማሪዎቼ

የልጄ የፍትሕ አሳዬ የክርስትና በዓል ዛሬ ተከብሮ ውሏል። እንኳን ተወለድሽልኝ የኔ ሕፃን!!😍
+1
የልጄ የፍትሕ አሳዬ የክርስትና በዓል ዛሬ ተከብሮ ውሏል። እንኳን ተወለድሽልኝ የኔ ሕፃን!!😍

2015 ዓ.ም ሲታሰብ ➖➖➖➖➖➖ ➔ሁለት ዙር እስራት ያስተናገድኩበት፤ ➔በተመስገን ደሳለኝ ተይዞ የነበረውን የክስ ሪከርድ የሰበርኩበትና ፍርድ ቤት መመላለስ መደበኛ ሥራዬ የሆነበት😆 ➔በተለያዩ ጫ
2015 ዓ.ም ሲታሰብ ➖➖➖➖➖➖ ➔ሁለት ዙር እስራት ያስተናገድኩበት፤ ➔በተመስገን ደሳለኝ ተይዞ የነበረውን የክስ ሪከርድ የሰበርኩበትና ፍርድ ቤት መመላለስ መደበኛ ሥራዬ የሆነበት😆 ➔በተለያዩ ጫናዎች የተነሳ በፌደራል መሥሪያ ቤት ውስጥ ለ8 ዓመት ያገለገልኩበትን ሥራዬን ለመልቀቅ የተገደድኩበት፤ ➔ሥራ በለቀቅኩ ማግስት በግሌ የጀመርኩትን የሚዲያ ሥራ በእስራት ምክንያት ለማቆም የተገደድኩበት፤ ➔ላፕቶፔንና ሥልኬን ጨምሮ በቤቴ ውስጥ የነበሩትን የኤሌክትሮኒክስ መሳሪያዎች ሁሉ ለጸጥታ ኃይሎች ያስረከብኩበት፤ ➔ከተጠርጣሪ ባለሐብቶች እኩል የባንክ አካውንቶቼ የታገዱበት፤😁 ➔የተመሠረተብኝን ሰባት ክስ ድባቅ መትቼ ነጻ ሳልወጣ በፊት ሌላ እስራትና ክስ እንዳይመጣ በመስጋት ስንቱን ጉድ እየሰማሁ በዝምታ ለማለፍ የተገደድኩበት... እጅግ ፈታኝ ዓመት ነበረ። እናም ቀጣዩ የ2016 ዓመተ ምሕረት ከ2015 የተሻለ ዘመን ሁኖ መገኘት ግዴታው ነው። እንኳን አደረሳችሁ!!

ፍትሕ አሳዬ ተወለደች ▬▬▬▬▬▬▬ በዚህ ዓመት ብቻ ለሁለተኛ ጊዜ ከሶስት ልጆቼ ፊት ታፍኜ ወደ ፌደራል ወንጀል ምርመራ ቢሮ ስወሰድ ባለቤቴ የዘጠኝ ወር እርጉዝ ነበረች። ሆኖም ግን አራተኛዋ ልጄ "
ፍትሕ አሳዬ ተወለደች ▬▬▬▬▬▬▬ በዚህ ዓመት ብቻ ለሁለተኛ ጊዜ ከሶስት ልጆቼ ፊት ታፍኜ ወደ ፌደራል ወንጀል ምርመራ ቢሮ ስወሰድ ባለቤቴ የዘጠኝ ወር እርጉዝ ነበረች። ሆኖም ግን አራተኛዋ ልጄ "አባቴ ፍትሕ አግኝቶ ከእስር ቤት ሳይወጣ ከማሕጸን አልወጣም" ብላ በመገገሟ የተነሳ ሳትወለድ ሰነበተች። ሰባት ክስ የተመሠረተበት አባቷ በዋስ በተለቀቀ ማግስትም በአገር አልባ ምድር ላይ መወለዷን ያወቀች ይመስል ምርር ካለ ለቅሶ ጋር ከማሕጸን ወጣች። ("ፍትሕ አሳዬ" የሚል ሥያሜም አገኘች።)😆 እናም ደስታዬን ላጋራችሁ ወደድኩ😊

ሃይ ወገኖች... እንዴት ሰነበታችሁ? ከ45 ቀን እስራት በኋላ ወደ ቤታችን ብቻ ሳይሆን ወደ ሜዳችንም ተመልሰናል። በታሰርኩባቸው ጊዜያት የልጆቼ አስታዋሽና የኔ ድምጽ ለሆናችሁ ወገኖች ሁሉ 'ክበሩል
ሃይ ወገኖች... እንዴት ሰነበታችሁ? ከ45 ቀን እስራት በኋላ ወደ ቤታችን ብቻ ሳይሆን ወደ ሜዳችንም ተመልሰናል። በታሰርኩባቸው ጊዜያት የልጆቼ አስታዋሽና የኔ ድምጽ ለሆናችሁ ወገኖች ሁሉ 'ክበሩልኝ' ማለት እፈልጋለሁ። ዝንታለም አማራ!!

ከስር ባለው ሊንክ ገብተው የቀጥታ ሥርጭታችንን መከታተል ይችላሉ።👇 https://www.youtube.com/live/QI-h_Kg0C4c?feature=share

photo content

photo content

photo content

ገዳም ውስጥ ያሉ መነኮሳትን የፊጥኝ አስሮ የሚረሸነውና በቪዲዮ ቀርጾ አረመኔነቴን ተመልከቱልኝ የሚለው የዐቢይ አሕመድ ሠራዊት ከአማራ ክልል ተጠራርጎ መውጣት ይገባዋል።
ገዳም ውስጥ ያሉ መነኮሳትን የፊጥኝ አስሮ የሚረሸነውና በቪዲዮ ቀርጾ አረመኔነቴን ተመልከቱልኝ የሚለው የዐቢይ አሕመድ ሠራዊት ከአማራ ክልል ተጠራርጎ መውጣት ይገባዋል።

photo content

"በበጀት ክልከላ የሚጣል ማንነት፣ በፈተና ብዛት የሚዝል አማራነት እኛ ዘንድ የለም" ይልኻል ቆራጡ የወልቃይት አማራ!!
"በበጀት ክልከላ የሚጣል ማንነት፣ በፈተና ብዛት የሚዝል አማራነት እኛ ዘንድ የለም" ይልኻል ቆራጡ የወልቃይት አማራ!!

Assaye Derbie - آمار و تحلیل کانال تلگرام @asayede