fa
Feedback
Ibnugarad

Ibnugarad

رفتن به کانال در Telegram

يا مقلب القلوب ثبت قلبي على دينك

نمایش بیشتر
1 210
مشترکین
-224 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
-930 روز

در حال بارگیری داده...

ابر برچسب‌ها
هیچ داده‌ای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
سپتامبر '26
سپتامبر '26
+6
در 0 کانال‌ها
اوت '26
+66
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '26
+40
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '26
+43
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '26
+44
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '26
+58
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '26
+115
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '26
+83
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '26
+88
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '25
+194
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '25
+212
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '25
+288
در 1 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '25
+1
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '25
+5
در 1 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '25
+7
در 3 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '25
+4
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '25
+15
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '25
+8
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '25
+8
در 1 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '25
+2
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '25
+4
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '24
+5
در 1 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '24
+602
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '24
+12
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '24
+49
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '24
+57
در 5 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '24
+53
در 1 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '24
+51
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '24
+84
در 2 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '24
+61
در 5 کانال‌ها
Get PRO
مارس '24
+157
در 7 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '24
+80
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '24
+97
در 1 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '23
+1 350
در 0 کانال‌ها
تاریخ
رشد مشترکین
اشارات
کانال‌ها
05 سپتامبر0
04 سپتامبر+3
03 سپتامبر+2
02 سپتامبر+1
01 سپتامبر0
پست‌های کانال
2
መስጂድ ሲያቃጥሉ ማንም ትንፍሽ ያላለ ሁሉ አሁን መቶ Nepal ላይ ይህን ያክል ሰው ሞተ ጂኒ ጃንካ ብሎ እንዳይቀባጥር👌 አላህ ለሁሉም የሚገባውን ነው የሚሰጠው!! በቅጣት መልክ ሊሆን ይችላል ወይ
መስጂድ ሲያቃጥሉ ማንም ትንፍሽ ያላለ ሁሉ አሁን መቶ Nepal ላይ ይህን ያክል ሰው ሞተ ጂኒ ጃንካ ብሎ እንዳይቀባጥር👌 አላህ ለሁሉም የሚገባውን ነው የሚሰጠው!! በቅጣት መልክ ሊሆን ይችላል ወይም በማስፈራሪያ!! አንዳንድ ሙስሊሞች አድቡ! እዛ ሀገር ያሉ ሙስሊሞችን ሁኔታ የሚያውቅ ለምን እንደዚህ እንዳልኩ ይረዳኛል! if you are X(twitter) user, just ask any muslim from nepal or india! you will know what I'm saying!!! የምር ያስለቅሳሉ!! sorry for the sound!!
35
3
ክርስቲያን የሚባሉ ሰዎች አሉ እንጂ ክርስትና የሚባል እምነት የለም‼ ሐዋ፦11፤26..ባገኘውም፡ጊዜ፡ወደ፡አንጾኪያ፡አመጣው።በቤተ፡ክርስቲያንም፡አንድ፡ዓመት፡ሙሉ፡ተሰበሰቡ፥ብዙ፡ ሕዝብንም፡አስተማሩ፤ደቀ፡
ክርስቲያን የሚባሉ ሰዎች አሉ እንጂ ክርስትና የሚባል እምነት የለም‼ ሐዋ፦11፤26..ባገኘውም፡ጊዜ፡ወደ፡አንጾኪያ፡አመጣው።በቤተ፡ክርስቲያንም፡አንድ፡ዓመት፡ሙሉ፡ተሰበሰቡ፥ብዙ፡ ሕዝብንም፡አስተማሩ፤ደቀ፡መዛሙርትም፡መዠመሪያ፡በአንጾኪያ፡ክርስቲያን፡ተባሉ።
41
4
ሰዑዲ ላይ ከገደልክ ትገደላላህ‼ በሳዑዲ አረቢያ አንድን ኢትዮጵያዊ በድብደባና በአሰቃቂ ሁኔታ የገደሉ 5 ኢትዮጵያውያን በቁጥጥር ሥር ውለዋል። የሳዑዲ አረቢያ፣ መካ ፖሊስ የድንበር ደህንነት ሕግን በመተላለፍ ሌላኛውን የኢትዮጵያ ዜጋ ወገናቸውን በከፍተኛ ድብደባ እና በአሰቃቂ ሁኔታ ህይወቱ እንዲያልፍ ያደረጉ 5 የኢትዮጵያ ዜጎችን በቁጥጥር ሥር ማዋሉን አስታውቋል። እንደ ፖሊስ መግለጫ ተጠርጣሪዎቹ ግለሰቡን ሲደበድቡ ፣ ሲያሰቃዩ የሚያሳይ ቪዲዮ በመሰራጨቱ ፈጣን ክትትል ተደርጎባቸው በራንያ ግዛት ውስጥ በቁጥጥር ሥር ውለዋል። " ሟችም ሆነ ተጠርጣሪዎቹ የሀገሪቱን የድንበር ደህንነት ሕግ ጥሰዋል " ሲል ፖሊስ ገልጿል። ፖሊስ በጉዳዩ ላይ አደረኩት ባለው የማጣራት ስራ በተጠርጣሪዎቹ እና በሟቹ መካከል ከዚህ ቀደም የነበረ አለመግባባት የነበረ ሲሆን፣ ሁኔታው ተባብሶ ወደ አዘግናኝ ጥቃት አምርቷል። የመካ ፖሊስ ተጠርጣሪዎቹ ላይ ሕጋዊ እርምጃ ለመውሰድ አስፈላጊው የምርመራ ሥራ ተጠናቆ ጉዳዩ ወደ ሌላኛው የሕግ አካላት መተላለፉን ገልጿል። ሳዑዲ አረቢያ ውስጥ ወንጀል ፈጽሞ መገኘት እስከ ስቅላት ሞት የሚያደርስ ቅጣት ሊያስፈርድ ይችላል። አይደለም የሰዎችን ህይወት ያጠፉ የአደንዛዥ እጽ ዝውውር ላይ የሚሳተፉ በሞት የሚቀጡበት ሀገር ነው። ቲክቫህ ኢትዮጵያ https://t.me/ibnugarad
50
5
M+1
M
42
6
ጉድ በል ሀገር😂 ኦካፕ የሚል ሀይማኖት መጥቶላቹሃል¡ ለመቀላቀል... ያናግሩት¡¡ ጉድ ሳይሰማ መስከረም አይጠባም አለ ያገሬ ሰው። https://t.me/ibnugarad
ጉድ በል ሀገር😂 ኦካፕ የሚል ሀይማኖት መጥቶላቹሃል¡ ለመቀላቀል... ያናግሩት¡¡ ጉድ ሳይሰማ መስከረም አይጠባም አለ ያገሬ ሰው። https://t.me/ibnugarad
61
7
ማትሪክ በኛ ጊዜ አንዱ 2.1 አምጥቶ ስሙን ቱሃን ብለውት ነበር😂 አሁን አንዱ entrance 127 አምጥቶ ስሙን ቴሌብር እያሉት ነው😂 https://t.me/ibnugarad
59
8
ቁርአን የአላህ ቃል አይደለም ወይም ቁርአን መኽሉቅ ነው(القرآن مخلوق) የሚሉ ሰዎች ከካፊሮች ጋር ሲወያዩ እንዴት ነው የሚግባቡበት? ወይስ ሁለቱም ተስማምተው متفق عليه ብለው ሊያርፋት ነው? አላህ ይምራን ይምራችሁ!! https://t.me/ibnugarad
69
9
ሴቶችን ቆሞ ቀር እያላችሁ የምትሰድቡ ውርጋጤዎች አድቡ!!! ቤት ውስጥ የምታሳልፈው መከራ እራሷ ብቻ ነች የምታውቀው!! ወላጆቿን እና ወንድም እህቶቿን ለመጦር በምትጥርበት ጀግና ማለት ሲገባን ጭራሽ ቆሞ ቀር!! ምናልባት እንደኛ ትዳሯን ብቻ ብታስብ እስካሁን እኛን የሚያክል ልታደርስ ትችላላች!! ያሳደጋትን ቤተሰብ ብላ ነው በየ አረብ ሀገሩ ሀሩር ና መከራ የሚበላት!! https://t.me/ibnugarad
78
10
አብይ ነብይ ነው የሚል ሰው በአካል አጋጥሞኝ ያውቃል!! ግን ያለው ሰው ተራ ሰው(አዋም) ስለነበራ በጊዜው ብደነግጥም አልፌው ነበር!! አሁን ይሄንን ሰው(ኢብራሂም ቱፋ) በምን ሂሰብ ነው የሙስሊሞች መሪ አድርገን የምንቆጥረው ⁉ እሺ አብይ ሙስሊም ቢሆን አንድ ነገር ነው ግን እንዴት ካፊርን ወልይ ለማድረግ ይጥራል ‼ https://t.me/ibnugarad
77
11
👉 ቢዳዓ ከመጠጥ በላይ ያሰክራል ! ኢኽዋኖች መርሐቸው እንደ አየሩ ፀባይ ይቀያየራል ። ወጥ የሆነ መርህ የላቸውም ። መለኮታዊው የህይወት መመሪያ የአላህና የነብዩ ንግግሮችና መመሪያዎች ለእነርሱ መርህ የሚሆኑት ከስሜታቸው ጋር ከገጠሙ ብቻ ነው ። ካልሆነ ቦታ የላቸውም ! እነርሱ የሚጋልቡበት የስሜት ፈረስ ወደ ሚፈልጉት የስልጣን እርከን ካደረሳቸው ሁሉ ነገር ሀላል ነው ። ሁሉ ነገር መስላሓ ነው ። ሁሉ ነገር ለእስልምና ሲባል ነው ። ምናልባት ያ ተግባር የእስልምናን መሰረት የሚንድ ቢሆንም እንኳን ! ለዚህ ነው በተለያየ ጊዜ በሸሪዓ ሚዛን ያልተመዘነ ንግግር የምንሰማውና ሸሪዓን የሚንዱ ተግባራቶችን የምናየው ። ሶሞኑን ጉዞውን ወደ ባሌ ያደረገው የሀገራችን የኢኽዋን መሪዮች ቡድን ትላልቅ ካላቸው መሪዮቹ ውስጥ ሐጂ ኢብራሂም ቱፋ ይገኙበታል ። ይኸው ቡድን አብዛኛ ማህበረሰብ የሽርክ መናኻሪያ ያደረገውንና በአሁኑ ጊዜ በጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አሕመድ እየተገነባ ያለውን የሶፍ ዑመርን ዋሻን ፕሮጀክት ከጎበኘ በኋላ ሐጂ ኢብራሂም ቱፋ ባደረጉት ንግግር ከነብዩ በኋላ ነብይ ስለማይመጣ ዶ/ር አብይን ወልይ ብንለው ምን ትላላችሁ ሲል የተሰበሰበው ህዝብ በተክቢራ አጅቦ ወልይነቱን አፅድቋል ! ። ንግግሩን በሚቀጥለው ሊንክ ገብታችሁ አዳምጡ : – https://drive.google.com/file/d/17fzkqAYx5JvC-V4XvqAi2a70bKEiCGg4/view?usp=drivesdk ኦሮምኛ የማትችሉ አስተርጉማችሁ ስሙት ። ገርሞ ገርሞ ይገርማል ። የትኛው ደስታ በዚህ ልክ እንዳሰከራቸው አናውቅም ። መጀመሪያ አካባቢ የማህበረ ቅዱሳን አክቲቪስቶች ዶ/ር አብይ ነብይ ነው ሲሉ ነበር ። እነዚያ አካላት ዛሬ እየተራገሙ ይገኛሉ ። ከእነርሱ ውስጥ የኢኽዋን አክቲቪስቶችም ነበሩበት ። አሁን ደግሞ ኢኽዋኖቹ ደረጃውን ወደ ወልይነት አወረዱት ። ያም ሆነ ይህ ወልይነት ለፈለጉት የሚያለብሱት ካባ ሳይሆን በአላህ ብቸኛ ተመላኪነት በማመንና እሱን በመፍራት የሚገኝ ሲሆን ነብይነት ደግሞ የሚሰጠው በአላህ ምርጫ ነው ። ለማን እንደሚገባና ለማን መሰጠት እንዳለበት የሚያውቀው እሱ ነውና ። ለማንኛውም መርህ አልባ የሆነ አካል መርሁ ስሜቱ ነውና ብዙም አይገርመንም ። ነገር ግን ሁሉም ማወቅ ያለበት ዱንያ ላይ የሚሰጡ ምስክርነቶች አላህ ፊት የሚያስጠይቁ መሆናቸውን ነው ። ለዚህ ማረጋገጫው የሚከተለው የአላህ ቃል ነው : – {وَقِفُوهُمْ ۖ إِنَّهُم مَّسْئُولُونَ} الصافات (24) «አቁሟቸውም ፡፡ እነርሱ ተጠያቂዎች ናቸውና» (ይባላል) ፡፡ አላህ ሐቅን አውቀን የምንከተለውና ባጢልን አውቀን የምንርቀው ያድርገን ። https://t.me/bahruteka
61
12
ቡጢ በአሏህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ እጅግ በጣም አዛኝ በሆነው። 22፥11 ከሰዎች በጫፍ ላይ ሆኖ አሏህን የሚያመልክ ሰው አለ። وَمِنَ النَّاسِ مَن يَعْبُدُ اللَّهَ عَلَىٰ حَرْفٍ "ቡጢ"Boxing" ማለት "አምስት ጣቶችን በማጠፍ እና በመኮርመት ፊት ላይ ድብደባ ማሳረፍ" ማለት ነው፥ ቡጢ ከሥነ ጥበብ"Art" ቢሆንም ሥረ መሠረቱ ግን ዐረማዊ ልማድ"Pagan Custom" ነው። የሮማዊ የትግል፣ የድብድብ፣ ጦርነት አምላክ "ማርስ"Mārs" ሲባል የእርሱ ሥነ ጥበብ "የማርስ ሥነ ጥበብ"Martial art" ተብሎ ይታወቃል፥ ይህ የዐረማዊ ልማድ ከዛ ጀምሮ ዛሬ ላይ በእያንዳንዱ ሕይወት ውስጥ እንደ ጤናማ ስፓርት መታየቱ ማፈር እና መክሰር ነው። ውጪው የትጉኅ እና የታታሪ ሰው መገለጫ ቢመስልም ውስጡ ግን መብረድ እና መንደድ ያለበት ስሜታዊ ጉዳይ ነው፥ በዲኑል ኢሥላም ሰውን በቡጢ ፊቱን መምታት እና መደብደብ ሐራም ነው፦ ኢማም ቡኻሪይ መጽሐፍ 49 ሐዲስ 41 ቁጥር 2559 አቢ ሁረይራህ"ረ.ዐ." እንደተረከው፦ "ነቢዩ"ﷺ" እንዲህ አሉ፦ "ከእናንተ አንዱ በሚጋደልበት ጊዜ ፊትን ከመምታት ይቆጠብ"። عَنْ أَبِي هُرَيْرَةَ ـ رضى الله عنه ـ عَنِ النَّبِيِّ صلى الله عليه وسلم قَالَ ‏"‏ إِذَا قَاتَلَ أَحَدُكُمْ فَلْيَجْتَنِبِ الْوَجْهَ ‏"‌‏.‏ ይህ በሆነበት አግባብ ቡጢን ከዲን ጋር አያይዞ ጮቤ መርገጥ ምን ያህል ወጥ የረገረ ነገር መሆኑ ከወዲሁ የታወቀ ነው፥ ፊትን መቶ እና ደብድቦ በሚያስሸልም የሐራም ውድድር ላይ አምላካችን አሏህ ጣልቃ አይገባም። ምንም ነገር የሚከናወነው እና የሚሆነው አሏህ ፈቅዶ ቢሆንም በጉዳዩ ላይ ጣልቃ ይገባል ማለት አይደለም፥ በአሏህ ፈቃድ ዙሪያ ከዚህ ቀደም የጦመርኩትን መጣጥፍ መመልከት ይቻላል፦ https://t.me/Wahidcom/4231 ብጥር እና ንጥር አድርገን ስንመለከተው ቡጢ የግሪክ ወሮም ዐረማዊ ልማድ እና የምዕራባውያን እሴት እና እሳቦት እንዲህ እርዮት አና አብዮት ነው፥ የዐረማዊ ልማድ የሚሰነፍግ እና የሚያጥነገንግ መሆኑ እየታወቀ ግን በዚህ ሂደት ውስጥ ዲንን ቁማር አርጎ ማስያዝ ደግሞ እጅግ ሲበዛ ክፉኛ ነገር ነው፦ 22፥11 ከሰዎች በጫፍ ላይ ሆኖ አሏህን የሚያመልክ ሰው አለ። ታዲያ መልካም ነገር ቢያገኘው በእርሱ ይረጋል፥ መከራ ብታገኘው በፊቱ ላይ ይገለበጣል፡፡ የቅርቢቱን ዓለም እና የመጨረሻይቱን ዓለም ከሰረ፡፡ ይህ እርሱ ግልጽ ኪሳራ ነው፡፡ وَمِنَ النَّاسِ مَن يَعْبُدُ اللَّهَ عَلَىٰ حَرْفٍ ۖ فَإِنْ أَصَابَهُ خَيْرٌ اطْمَأَنَّ بِهِ ۖ وَإِنْ أَصَابَتْهُ فِتْنَةٌ انقَلَبَ عَلَىٰ وَجْهِهِ خَسِرَ الدُّنْيَا وَالْآخِرَةَ ۚ ذَٰلِكَ هُوَ الْخُسْرَانُ الْمُبِينُ ሊክድ ወይም ሊያምን ጫፍ ላይ ሆኖ አሏህን እያመለከ ሲሳካለት ዲኑን አጥብቆ የሚይዝ ሳይሳካለት ከዲን የሚገለበጥ የቅርቢቱን ዓለም እና የመጨረሻይቱን ዓለም ከሰረ፥ ስለዚህ ሐራም የሆነውን ቡጢ ይቅርና ማንኛውን ነገር በፉክክር እና በውድድር የሚደረግ ነፍሥያህ ጉዳይ ውስጥ የአሏህ እጅን አስገብቶ ቁማር መጫወት ግልጽ ኪሳራ ነው። የዓለማቱን ጌታን አሏህን ሁለት ሰዎች በሚያደርጉት ነፍሢያህ"Egocentric" ውድድር እና ፉክክር ውስጥ የአሏህን አሕካም ማስገባት ቂልነት እና ዕብደት ነው፥ ከዘር፣ ከዘውግ፣ ከቀለም፣ ከቋንቋ፣ ከብሔር፣ ከባህል ፉክክር እና ውድድር ወጥተን ሊላሂ በሚደረግ ድርጊት"Theocentric" የዓለማቱን ጌታን አሏህ ያግዘናል እጁም አለበት። "ዐውራህ" عَوْرَة ማለት "ሐፍረተ ገላ" ማለት ሲሆን ዐውራህ የሚገለጠው በቤት ውስጥ ከፈጅር በፊት፣ በዝሁር እና ከዒሻእ በኋላ ሦስት ጊዜያት ነው፦ 24፥58 ለእናንተ የኾኑ ሦስት የሐፍረተ ገላ መገለጫ ጊዜያቶች ናቸውና፡፡ ثَلَاثُ عَوْرَاتٍ لَّكُمْ ۚ لَيْسَ عَلَيْكُمْ እዚህ አንቀጽ ላይ "ሐፍረተ ገላ" ለሚለው የገባው ቃል "ዐውራት" عَوْرَات ሲሆን "ዐውራህ" عَوْرَة ለሚለው ብዙ ቁጥር ነው፥ ይህም ለባለ ትዳሮች ብቻ ሲሆን ነገር ግን አደባባይ ላይ ሐፍረተ ገላን ከፍቶ ለዛውም ለዓለም ሕዝብ ማሳየት ምን ያህል ሐራም መሆኑን ለመረዳት አያዳግትም። ስለዚህ ቡጢ ሰውን የሚጎዳ፣ ቁማር እና ሐፍረተ ገላ የሚታይበት ስለሆነ ሐራም ነው። እንደ ጥቅል ለመረዳት በፉክክር እና በውድድር ውስጥ የአሏህ ቀደማይ ፈቃድ"Antecedent Will" የሌለበት ቢሆንም ማንኛውምን ግጥሚያ የሚያሸንፈው ጠንክሮ የተለማመደ፣ ስልት ያለው እና የተሻለ ዝግጅት ያደረገው ሰው መሆኑ የአሏህን ደኃራይ ፈቃድ"Consequent Will" ነው። በቡጢ ሰውን የሚጎዱትን አምላካችን አሏህ ሂዳያህ ይስጣቸው! እኛንም ሰውን ከመጉዳት ይጠብቀን! አሚን። ✍ከዐቃቢ ኢሥላም ወሒድ https://t.me/Wahidcom ወሠላሙ ዐለይኩም
91
13
የእለተ ጁምዓ ሱንናዎችና ስርዓቶች  —————  1  ገላን መታጠብ       2  በጊዜ ወደ መስጂድ መሄድ 3  በሁለት ሰዎች ትከሻ ላይ  አ               አለመረማመድ(መስጂድ ውሰጥ )   4  ሱረቱል ከህፍን መቅራት   5     ዱዓ ማብዛት 6 በነቢዩ ﷺ ላይ ሶለዋት ማብዛት  اللَّهُمَّ صَلٌِ عَلَى مُحَمَّدٍ وَّ عَلَى آلِ مُحَمَّدٍ كَمَا صَلَّيْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ اللَّهُمَّ بَارِكْ عَلَى مُحَمَّدٍ وَّ عَلَى آلِ مُحَمَّدٍ كَمَا بَارَكْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيد 7 ሽቶ መቀባት (ለወንዶች )        https://t.me/Ibnugarad
89
14
የዚህ ጊዜ ሰው፦ ስትቀርበው ንቀቱ ስትርቀው ክፋቱ😡 የቱ ነው የሚበጀው⁉..... https://t.me/Ibnugarad
92
15
በጃፓን የደረሰው የመሬት መንቀጥቀጥ ቀዝቀዝ ካለ በኋላ የነብስ አድን ሰራተኞች በአንድ ፍርስራሽ ቤት ሲገቡ የአንዲት ሴትን እሬሳ ተመለከቱ። ሴትየዋ በጉልበቷ ተንበርክካለች፤ ሰውነቷ ወደ ፊት ዘንበል ብሎ ነበር፣ ሁለቱ እጆቿ በአንድ ነገር ተደግፎ ነበረ። የፈራረሰው ቤት ጀርባዋ እና ጭንቅላቷ ላይ ወድቋል። የነፍስ አድን ቡድን መሪው እጁን ወደ ሴቲቱ አካል ለመድረስ በግድግዳው ላይ ባለው ጠባብ ክፍተት ውስጥ እጁን ሴትየዋ ላይ አደረገው። ሴትየዋ አሁንም በሕይወት ልትኖር እንደምትችል ተስፋ አድርጎ ነበር። ይሁን እንጂ ቀዝቃዛው እና ግትር ሰውነቷ በእርግጠኝነት እንደሞተች ነገረው። እሱና የተቀሩት የቡድኑ አባላት ከሴትየዋ ቤት ወጥተው ቀጣዩን የፈራረሰውን ሕንፃ ለመፈተሽ ሄዱ። የቡድን መሪው ግን የሆነ ነገር ተጠራጠረና ወደ ሟቾ ሴት ፍርስራሽ ቤት እንደገና ተመለሰ። አሁንም ተንበርክኮ ከሬሳው በታች ያለውን ትንሽ ቦታ በእጁ ሲፈትሽ የሆነ ነገር አገኘ። የነብስ አድን የቡድን መሪው በድንገት እየጮኸ ፣ “ሕፃን! ልጅ አለ! " አንድ የ3 ወር ሕፃን ልጅ በእናቱ ሬሳ ሥር በአበባማ ብርድ ልብስ ተጠቅልሎ ነበር። በግልጽ ለማየት እንደሚቻለው ሴትየዋ ልጇን ለማዳን የመጨረሻውን መሥዋዕትነት ከፍላ ነበረ።. ቤቷ በሚፈርስበት ጊዜ ልጇን ለመጠበቅ ስትል ሰውነቷን ሙሉ ለሙሉ ህፃኑ ልጇ ላይ አድርጋው ነበረ። የቡድኑ መሪው ህፃኑን ልጅ አንስቶ ሲያየው ህፃኑ በሰላም ተኝቷል። የሕክምና ቡድን ህፃኑን ልጅ ለመመርመር በፍጥነት ደርሶ ብርድ ልብሱን ሲከፍቱት ብርድ ልብሱ ውስጥ የሞባይል ስልክ ተመለከቱ። በሞባይል ስክሪኑ ላይ እንዲህ የሚል የጽሑፍ መልእክት አነበቡ። “ከሞት ከተረፍክ እኔ እንደምወድህ ሁል ግዜም አስታውስ” ይላል። ወይይይ እናትትት!!!!! copied https://t.me/Ibnugarad
117
16
መውሊድ እስልምና የማያውቀው የዱሪዬዎች መሰባሰቢያ ቀን ነው!! https://t.me/Ibnugarad
108
17
አረ እነዚህን ሰዎች አንድ ነገር በሏቸው!! ጭራሽ ለጌታችን ማለት ጀመሩ😭 https://t.me/Ibnugarad
አረ እነዚህን ሰዎች አንድ ነገር በሏቸው!! ጭራሽ ለጌታችን ማለት ጀመሩ😭 https://t.me/Ibnugarad
119
18
ስንት በዓል ነው ያለው? የስም መለያያት ወይስ አራቱም የተለያየ ነው🙄
ስንት በዓል ነው ያለው? የስም መለያያት ወይስ አራቱም የተለያየ ነው🙄
137
19
ሚድያውን እስልምናን ለማስፋፋት እንጠቀምበት!! ዝም ብለን ዝባዚንኪ ነገር ላይ ጊዜያችንንና ገንዘባችን ከምንጨርስ!! እኛ እውቀቱና አቅሙ ከሌለን አቅሙና እውቀቱ ኖሯቸው ጊዜያቸውንና ጉልበታቸውን ጨርሰው የሚያቀርቡትን መልዕክት ወይም ፅሑፍ share በማድረግ እንተባበራቸው። አንደኛ፥ እኛም የአጅሩ ተካፋይ እንሆናለን ሁለተኛ፥ ለእነሱም ሞራል ይሆናል!! https://t.me/Ibnugarad
144
20
አይኖች አያዩም ጆሮዎችም አይሰሙም!! ቆይ እንደዛ ያ ሁለ ሙስሊም የተረሸነበት ሴቶች ኒቃባቸው የተገፈፈበት ድምፃችን ይሰማ አይናችን እያየ ውሃ በለው⁉ እሺ አሁን ከዚህ መጅሊስ ደጋፊዎች ጋር በምንድ
አይኖች አያዩም ጆሮዎችም አይሰሙም!! ቆይ እንደዛ ያ ሁለ ሙስሊም የተረሸነበት ሴቶች ኒቃባቸው የተገፈፈበት ድምፃችን ይሰማ አይናችን እያየ ውሃ በለው⁉ እሺ አሁን ከዚህ መጅሊስ ደጋፊዎች ጋር በምንድነው የምንግባባው? ወገን ንቃ እንጂ‼ https://t.me/Ibnugarad
139