cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

ኢብኑ ገራድ የንፅፅር ማኅደር

يا مقلب القلوب ثبت قلبي على دينك

Больше
Рекламные посты
595
Подписчики
Нет данных24 часа
+77 дней
+4530 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

ቆይ ለምን ሴቶች? ~ ሀብታም ፈልጓት ሲመጣ በደስታ ፍንድቅድቅ ከንፈር እንቢ አልዘጋም እስከሚል! ድሃ ሲመጣ ደሞ ሙዕሚን ሆና ቆይ ብላ ሰሏት አል,ኢስተኻራ ወደ መስገድ ! ለምን ሰገደች አይደለም መንም ቢሆን እሱ ተሽሎዋታል በሱ ሰብብ ወደ ሶላት ለማሳሰብ ብቻ ነው ለወቀሳ ህሉውና ይወቀስ። አንተ ወንድሜ እንዲህ ሲበል ደሞ ሴት ጠፋ እያልክ አታለቃቅስ መጀመሪያ ወንድ ሁን ወንድ ሳትሆን ሴት ጠፋ አትበል የጠፋው በአመልህ ቢሆንስ? ተበርቼ ሰላም https://t.me/abuabdurahmen
Показать все...
📝Abu abdurahman«አብዱልቃዲር ኢብኑ ሐሰን»

هدفنا الذب عن السنة ይህ ቻናል የአቡ አብዱረህማን አብዱል ቃድር ሀሰን ደርሶች ሙሓደራዎች እና ጠቃሚ የሆኑ ፈዋኢዶች የሚለቀቁበት ቻናል ነው ይቀላቀሉ ➘➘➘➘➘➘➘➘

https://t.me/abuabdurahmen

https://t.me/abuabdurahmen

https://t.me/abuabdurahmen

00:52
Видео недоступноПоказать в Telegram
ያራዳ ማለት አንቺን ነው እነጂ 🌹🌹😝 በቲክቶክ እያተማርሽ መችተውቂያለሽ📴📴📴📴 https://t.me/Ibnugarad
Показать все...
1.81 MB
09:43
Видео недоступноПоказать в Telegram
ለምን ሰለምኽ በሚል የተደረገ የጓደኛሞች ውይይት(ቃለ ምልልስም እንበለው)። https://t.me/Ibnugarad
Показать все...
22.53 MB
Фото недоступноПоказать в Telegram
ይህ ምልክት ነመስቲ ይባላል ። የሂንዱስ እምነት ተከታዮች የሰላምታ ምልክት ነው ። ሂንዱሶች በአላህ መኖር የማያምኑ ከሀዲያን ናቸው ። በዚህ ምልክት የሚፈልጉበት መልእክት በውስጤ ያለው አምላክ ባንተ ውስጥ ያለውን አምላክ ሰላም ይለዋል የሚል ነው ። የሁለቱ መዳፎች መጣመር በኔና ባንተ ውስጥ ያሉት አምላኮች ተጣምረዋል አንድ ሆነዋል የሚል እምነት አላቸው ። ይህ ኩፍር መሆኑ ግልፅና የኢስላምን አስተምሮ የሚፃረር የወሕደቲል ውጁድ ዐቂዳ ነው ። እኛ ሙስሊሞች ከእንደዚህ አይነት ምልክት የተብቃቃን ነን ። አላህን ስንለምን ሁለቱ መዳፎቻችንን ዘርግተን ገጥመን በዚህ መልኩ " 🤲 " ነው መሆን ያለበት ። ለዚህም የሚከተለው የአላህ መልእክተኛ ንግግር መረጃችን ነው ። قال النبيﷺ : « اذا سألتُم الله فأسألوهُ بِبُطونِ أكفِّكُم ولا تَسألوهُ بظهورها » الالباني صحيح أبي داود http://t.me/bahruteka
Показать все...
Показать все...
ኢብኑ ገራድ የንፅፅር ማኅደር

يا مقلب القلوب ثبت قلبي على دينك

👉    የዙል ሒጃ 10ሩ ቀናቶች       በእነዚህ ቀናቶች የሚሰሩ ዒባዳዎች በአመቱ ውስጥ ካሉ ቀናቶች ከሚሰሩ ዒባዳዎች ሁሉ የበለጠ ምንዳ አላቸው ። አንድ ሙእሚን በእነዚህ ቀናቶች ራሱን ከመልካም ስራ እርም ሊያደርግ አይገባም ። ሁሉም በገራለት አይነት ዒባዳ መበርታት አለበት ።  ሶላት የሚገራለት በሶላት ፣ ሶደቃ የሚገራለት በሶደቃ ፣ ቁርኣን የሚገራለት በቁርኣን ፣ ዚያራ የሚገራለት በዚያራ ፣ ፆም የሚገራለት በፆም ፣ ····· አቅም ያለው ኡድሒያ ነይቶ እስከ 10ኛው ቀን ፀጉሩንና ጥፋሩን ከመቁረጥ ተቆጥቦ እድሒያውን ካረደ በኋላ መቁረጥ ።   በተቻለ መጠን እነዚህን ቀናቶች አላህን በመገዛትና ትእዛዙን በመፈፀም ለአኼራ ስንቅ መሰነቅ ያስፈልጋል ።      እነዚህ ቀናቶች አስመልክ ኑሱሶች መጥተዋ ። ከእነዚህ ውስጥ ቀናቶቹ አላህ ዘንድ ያላቸውን ቦታ ለማመልከት አላህ የማለባቸው መሆኑን የሚገልፁ የሚከተሉት አንቀፆች ይገኙበታል : –              وَالْفَجْرِ            በጎህ እምላለሁ ፡፡          وَلَيَالٍ عَشْرٍ         በዐሥር ሌሊቶችም ፡፡     በሌላ አንቀፅ ላይም የሐጅ ስራ ላይ ያሉ ሰዎች በእነዚህ ቀናቶች ውስጥ የሚሰሩትን ሲነግረን የታወቁ ቀናቶች ብሎ አውስቷቸዋል ። « لِّيَشْهَدُوا مَنَافِعَ لَهُمْ وَيَذْكُرُوا اسْمَ اللَّهِ فِي أَيَّامٍ مَّعْلُومَاتٍ عَلَىٰ مَا رَزَقَهُم مِّن بَهِيمَةِ الْأَنْعَامِ ۖ فَكُلُوا مِنْهَا وَأَطْعِمُوا الْبَائِسَ الْفَقِيرَ »                           الحج ( 28 ) " ለእነሱ የሆኑ ጥቅሞችን ይጣዱ ዘንድ በታወቁ ቀኖችም ውስጥ ከለማዳ እንስሳዎች በሰጣቸው ሲሳይ ላይ የአላህን ስም ያወሱ ዘንድ (ይመጡሃል) ፡፡ ከርሷም ብሉ ፡፡ ችግረኛ ድሃንም አብሉ "፡፡       የአላህ መልእክተኛ – ሶለላሁ ዓለይሂ ወሰለም – በእነዚ ቀናቶች የሚሰሩ ዒባዳዎች ደረጃ ሲነግሩን እንዲህ ይላሉ : – وروى ابن عباس – رضي الله عنهما – قال : قال رسول الله – صلى الله عليه وآله وسلم – : "مَا مِنْ أَيَّامٍ الْعَمَلُ الصَّالِحُ فِيهَا أَحَبُّ إِلَى اللهِ مِنْ هَذِهِ الْأَيَّامِ" يَعْنِي أَيَّامَ الْعَشْرِ، قَالُوا: يَا رَسُولَ اللهِ، وَلَا الْجِهَادُ فِي سَبِيلِ اللهِ؟ قَالَ: "وَلَا الْجِهَادُ فِي سَبِيلِ اللهِ، إِلَّا رَجُلٌ خَرَجَ بِنَفْسِهِ وَمَالِهِ، فَلَمْ يَرْجِعْ مِنْ ذَلِكَ بِشَيْءٍ"،               أخرجه أبو داود وابن ماجه وغيرهما    " ምንም ቀን የለም መልካም ስራ አላህ ዘንድ የበለጠ ተወዳጅ የሆነበት ከእነዚህ ቀናቶች ውጪ ( የዙል ሒጃ አስሩ ቀናቶች)  የአላህ መልእክተኛ ሆይ ጂሃድም ቢሆን ?  ጂሃድም ቢሆን ምናልባት አንድ ሰው ነፍሱና ንብረቱን ይዞ ወጥቶ ከዛ በምንም ካልተመለሰ እንጂ " ።     በመሆኑም ነገ ሳንል ዛሬውኑ በምንችለው መልካም ስራ መሰነቁን እንጀምር ። http://t.me/bahruteka
Показать все...
ባህሩ ተካ - Bahiru Teka

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته قناة رسمية لمحاضرات ودروس الأستاذ بحرو تكا (أبو عبيدة) الدعوة السلفية በአላህ ፈቃድ በዚህ ቻናል የአማርኛ ትምህርቶችን እንዲሁም አጫጭር የአረብኛና የአማርኛ ፁሁፎችን እንለቃለን ከዚህ ቻናል ውጪ ከሌላ ቦታ ተወስደው ለሚለቀቁ ኦዲዮዎች እውቅና አልሰጥም

https://telegram.me/bahruteka

👍 2
የጌዬ ሰብ የአረፋ ነሻጠ አይነኮን⁉ ሂንጬይ ፈለጤን ወይ⁉ የኛይ ሰብ አረፈክ ቲንጬንሰ ያቆምሳን‼‼ የፋኞይ ሃል አልረሳሁያውሰ🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 https://t.me/Ibnugarad
Показать все...
ኢብኑ ገራድ የንፅፅር ማኅደር

يا مقلب القلوب ثبت قلبي على دينك

👍 6
Фото недоступноПоказать в Telegram
የዙል_ሂጃ ጨረቃ ስለታየች ነገ ጁምዐ ዙልሂጃ አንድ ይሆናል። በዚህም መሰረት የኢድል_አድሃ( አረፋ) በዐል የሚሆነው እሁድ ነው። https://t.me/Ibnugarad
Показать все...
👍 2
Фото недоступноПоказать в Telegram
መካን ጨለማ የሚያደርጋት የሰዎች ጥቁር ፀጉር ብቻ ነው። አንዴ ግዜ እንኳን ከሰዎች እግር የማታርፍ ከተማ ብትኖር ኡመል_ቁራ መካ ነች። ኡመተ ሙሀመድ ቀልቡ እንዳለ መካ ነው!!!! we love Makkah🌹🌹🌹🌹🌹 always in our heart ❤️❤️❤️ https://t.me/Ibnugarad
Показать все...
👍 4
00:26
Видео недоступноПоказать в Telegram
እኛን ሰላት መስገድ ይከለክሉናል እኛን ሰላት መስገድ ይከለክለናል እነሱ ግን በፎሊስ ታጅበው ስብከታቸው በሰላም ያከናውናሉ!! በኢትዮጵያ ህገመንግስት ሀይማኖት እና መንግስት የተለያዩ (secular state) ናቸው ተብሎ ተቀምጧል። ነገር ይህ ህግ የሚሰራው ሙስሊሞች አንድ ነገር ማድረግ ሲፈልጉ ብቻ ነው። ለክርስቲያኖች ሲሆን ግን ሀገር እና ሀይማኖት አንድ ነው። አስቡት እንግዲህ የመንገድ ለይ  ደዕዋን ፎሊሶች አጅበውት ቢሆን ኖር ምን ሊፈጠር እንደሚችል⁉  ከታች ከቀበሌ እስከ ፌደራል ተቋማት ድረስ ጩሀቱ!!!! ይህ ሁሉ የሚሆነው ሀገር የጋራ ነው በሚባልባት ኢትዮጵያ ውስጥ መሆን ግን ይገርማል!!!! እኛ ብንሆን እኮ መንገድ ዘጋችሁ ተብለን እስከ ፌደራል ነበር የምንከሰሰው። https://t.me/Ibnugarad
Показать все...
1.75 MB