cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

ኢብኑ ገራድ የንፅፅር ማኅደር

يا مقلب القلوب ثبت قلبي على دينك

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
591
مشترکین
+324 ساعت
+97 روز
+5430 روز
توزیع زمان ارسال

در حال بارگیری داده...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
تجزیه و تحلیل انتشار
پست هابازدید ها
به اشتراک گذاشته شده
ديناميک بازديد ها
01
እኛን ሰላት መስገድ ይከለክሉናል እኛን ሰላት መስገድ ይከለክለናል እነሱ ግን በፎሊስ ታጅበው ስብከታቸው በሰላም ያከናውናሉ!! በኢትዮጵያ ህገመንግስት ሀይማኖት እና መንግስት የተለያዩ (secular state) ናቸው ተብሎ ተቀምጧል። ነገር ይህ ህግ የሚሰራው ሙስሊሞች አንድ ነገር ማድረግ ሲፈልጉ ብቻ ነው። ለክርስቲያኖች ሲሆን ግን ሀገር እና ሀይማኖት አንድ ነው። አስቡት እንግዲህ የመንገድ ለይ  ደዕዋን ፎሊሶች አጅበውት ቢሆን ኖር ምን ሊፈጠር እንደሚችል⁉  ከታች ከቀበሌ እስከ ፌደራል ተቋማት ድረስ ጩሀቱ!!!! ይህ ሁሉ የሚሆነው ሀገር የጋራ ነው በሚባልባት ኢትዮጵያ ውስጥ መሆን ግን ይገርማል!!!! እኛ ብንሆን እኮ መንገድ ዘጋችሁ ተብለን እስከ ፌደራል ነበር የምንከሰሰው። https://t.me/Ibnugarad
2982Loading...
02
የሃይማኖት ንጽጽር ኮርስ በወሒድ ዕቅበተ ኢሥላም ማኅበር"Wahid islamic apologetics society" 13ኛ ዙር የሙቃረናህ ደርሥ! "ሙቃረናህ" مُقَارَنَة የሚለው ቃል "ቃረነ" قَارَنَ ማለትም "አነጻጸረ" ከሚል ሥርወ-ቃል የመጣ ሲሆን "ንጽጽር" ማለት ነው፥ ሙቃረናህ የሃይማኖት ንጽጽር"Comparative Religion" ሲሆን በዱኑል ኢሥላም እና እና በክርስትና መካከል ያለው የሥነ መለኮት አንድነት እና ልዩነት እየተነጻጸረ የሚቀርብበት ጥናት ነው። ደርሡ (ትምህርቱ) የሚፈጀው 7 ወር ኢንሻሏህ ሲሆን ሁለት ተርም አለው። ፨ የመጀመሪያው ተርም ዐጽመ አሳብ በፈጣሪ እሳቦት ላይ የሚያውጠነጥነው፦ 1.በነገረ ሥላሴ ጥናት"Triadogy" 2.በነገረ ክርስቶስ ጥናት"Christology" 3.በነገረ ማርያም ጥናት"Mariology" 4. በነገረ መላእክት ጥናት"angelology" 5. በነገረ ምስል ጥናት"Iconlogy" ላይ ነው። ፨ የሁለተኛው ተርም ዐጽመ-አሳብ በቅዱሳን መጽሐፍት ላይ የሚያውጠነጥነው፦ 1.በአህሉል ኪታብ"People of the Book" 2.በመጽሐፍት"scriptures" 3. በመጽሐፍ አጠባበቅ"preservation" 4.በመጽሐፍት ልኬት"Standardization" 5. በባይብል ግጭት"Contradiction" 6. በኦሪት"Torah" 7. በወንጌል"Gospel" ላይ ነው። አባሪ ኮርሶች፦ 1. ዐቂዳህ"creed" 2. ሥነ ምግባር"ethics" 3. ሥነ አመክንዮ"logic" 4. ሥነ ልቦና"psychology" 5. ሥነ ቋንቋ"linguistics" ናቸው። ለመመዝገብ ከታች የተዘረዘሩት አድሚናት በውስጥ ያናግሩ! ወንድም አቡ ኑዓይም፦@arhmanu እኅት ሰላም፦ @SeuweSe አኅት ዘሃራ፦ @Zhara_mustefa እኅት አበባ፦ @selemtewa ቦታ ሳይያዝ ይመዝገቡ! መልካም የትምህርት ጊዜ ይሁንልዎ! ወጀዛኩሙላህ ኸይራ! https://t.me/Ibnugarad
4462Loading...
03
""""a few moments later ሁልጊዜ እንደተወዛገባችሁ!! https://t.me/Ibnugarad https://t.me/Ibnugarad
2882Loading...
04
አነፃፅረህ ሞተሃል!!! https://t.me/Ibnugarad https://t.me/Ibnugarad
1300Loading...
05
ኢየሱስ ያስተማረው ባይብል የለም ኢየሱስ ያስተማረው ባይብል የለም ስንል ከመሬት ተነስተን አይደለም ታሪካችሁን ተንተርሰን ቢሆን እንጂ። ኢየሱስ ያስተማረው የራሱን የትውልድ ሀረግ ሳይሆን የፈጣሪን ህግ እና ስነስርዓት ይዞ መጥቶ ነው ሲያስተምር የነበረው። የማስተዋሉን ችሎታ ይስጣችሁ። https://t.me/Ibnugarad https://t.me/Ibnugarad
3462Loading...
06
Media files
1950Loading...
07
የእለተ ጁምዓ ሱንናዎችና ስርኣቶች  —————  Sunnahs and rituals of Friday 1  ገላን መታጠብ          bathing 2  በጊዜ ወደ መስጂድ መሄድ    Going to masjid in time 3  በሁለት ሰዎች ትከሻ ላይ  አ               አለመረማመድ(መስጂድ ውሰጥ )         Not walking on shoulders of                   two people (in the masjid)   4  ሱረቱል ከህፍን መቅራት          Reciting suratul kahf(الكهف) 5     ዱዓ ማብዛት        Making Dua 6 በነቢዩ ﷺ ላይ ሶለዋት ማብዛት     making prayer on the Prophetﷺ اللَّهُمَّ صَلٌِ عَلَى مُحَمَّدٍ وَّ عَلَى آلِ مُحَمَّدٍ كَمَا صَلَّيْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ اللَّهُمَّ بَارِكْ عَلَى مُحَمَّدٍ وَّ عَلَى آلِ مُحَمَّدٍ كَمَا بَارَكْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيد 7 ሽቶ መቀባት (ለወንዶች )        Perfume (for men) https://t.me/Ibnugarad
5461Loading...
08
የትኛው ነው ትክክል⁉ ይገለጥልሃል እንዳትሉኝ ግን 🫢 መልስ ነው የምፈልገው‼‼‼ 1  700 ወይስ 7000  ? 2   እግረኛ ወይስ ፈረሰኛ ? “ሶርያውያንም ከእስራኤል ፊት ሸሹ፤ ዳዊትም ከሶርያውያን ሰባት መቶ ሰረገለኞች አርባ ሺህም ፈረሰኞች ገደለ፤ የሠራዊቱንም አለቃ ሶባክን መታ፥ እርሱም በዚያ ሞተ።”    2ኛ ሳሙኤል 10፥18 “ሶርያውያንም ከእስራኤል ፊት ሸሹ፤ ዳዊትም ከሶርያውያን ሰባት ሺህ ሰረገለኞች፥ አርባ ሺህም እግረኞች ገደለ፥ የሠራዊቱንም አለቃ ሾፋክን ገደለ።”    1 ዜና 19፥18 https://t.me/Ibnugarad
1070Loading...
09
اللهم انصر إخواننا في فلسطين 🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸اللهم انصر  إخواننا في فلسطين🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸اللهم انصر  إخواننا في فلسطين🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸
1831Loading...
10
መንዙማ ድብን ያለ ዘፈን ነው።። የሀገራችን ዘፈን(መንዙማ) ከእስልምና ጋር ምንም ግንኙነት የለውም። ዘፈን ስሙን ስለተቀየረ ብቻ የእስልምና አካል ሊሆን አይችልም፤ '''ጉልቻ መቀያየር ወጥ አያጣፍጥም''። ለሴት የተዘፈነን ዘፈን አንተ ቀይረህ ለመልዕክተኛው ስላደረግኸው ቅዳሴ አይሆንም እንደውም ወንጀሉ የበለጠ ቢገዝፍ እንጂ። እስኪ ይህን አዳምጡት!!!  ዘፈን እያደመጣ እየኖሩ መንዙማ እላለሁ ቢሉ ማላገጥ ነው እንጂ ሌላ አይደለም። በነገራችን ላይ የቪዲዮው አቀናባሪ አንድ ክርሰቲያን ወገናችን ዘፈን በእስልምና ይፈቀዳል ብሎ ያቀናበረው ነው። ሰርተህ መብላት ስያቅትህ በእስልምና ስም አትነግድ ወይ አንዴ ለይቶልህ ከግራ አልተሰለፍኽ⁉⁉
5855Loading...
11
ክርስቲያን ከመባላቸው በፊት የሀይማኖቱ ስም ምን ነበር የማባሉት???? ወይንስ ከዛ በፊት ሀይማኖቱ ስም አልነበረውም?? “ባገኘውም ጊዜ ወደ አንጾኪያ አመጣው። በቤተ ክርስቲያንም አንድ ዓመት ሙሉ ተሰበሰቡ፥ ብዙ ሕዝብንም አስተማሩ፤ ደቀ መዛሙርትም መጀመሪያ በአንጾኪያ ክርስቲያን ተባሉ።” — ሐዋርያት 11፥26 ወገኖቻችን ሆይ ወደ ሐዋርያት ሀይማኖት ወደ ሆነው እስልምና ኑ!!! فَلَمَّآ أَحَسَّ عِيسَىٰ مِنْهُمُ ٱلْكُفْرَ قَالَ مَنْ أَنصَارِىٓ إِلَى ٱللَّهِ ۖ قَالَ ٱلْحَوَارِيُّونَ نَحْنُ أَنصَارُ ٱللَّهِ ءَامَنَّا بِٱللَّهِ وَٱشْهَدْ بِأَنَّا مُسْلِمُونَ ዒሳ(ኢየሱስ) ከነርሱ ክህደት በተሰማውም ጊዜ፡- «ወደ አላህ (ተጨምረው) ረዳቶቼ እነማን ናቸው᐀» አለ፤ ሐዋርያት፡- «እኛ የአላህ ረዳቶች ነን፤ በአላህ አምነናል፤ እኛም ሙስሊሞች መኾናችንን መስክር» አሉ፡፡ (2 : 52) https://t.me/Ibnugarad
8174Loading...
12
ሀሰኑል በስሪ እንዲህ ይላሉ። قال حسن البصري رحمه الله لولا العلماء لصار الناس مثل البهائم አሊሞች በይኖሩ የሰው ልጆች እንደ እንስሳ በሆኑ ነበር። ኡለሞች የኛ ጠባቂዎች ናቸው። ክብር ለኡለሞቻችን አላህ እድሜ እና አፊያ ይስጥልን። https://t.me/Ibnugarad https://t.me/Ibnugarad
6372Loading...
13
♨️ የኢራኑ ፕሬዝዳንት ኢብራሂም ራይሲ ይህ ነው። ኢብራሂም ራይሲ ከአንድ ሚልዪን በላይ ሱኒዮችን ያስጨፍጨፈ ግለሰብ ነው። አስቡት የኢስራኢልን ስንት እጥፍ እንደሆነ። በሶሪያም ከአምስት መቶ ሺ በላይ ሱኒዮች እንዲጨፈጨፉ አድርጓል የሶሪያው መንግስት የሺዓ (ኑሰይሪያ) እምነት ተከታይ በመሆኑ የሱን ስልጣን ለማስጠበቅ የሶሪያ ሱኒዮች በመጨፍጨፍ ግንባር ቀደም ነው። ሶሪያዋችም እኛ ሺኣዋች አደለንም ሶሪያዋች ነን ይሉ ነበር እኛም ሀገር ከተሰደዱ አንዳንዶች ይህ አባባል ይሰማ ነበር። ምን ያክል ግፍ እንደተፈፀመባቸው እነሱ መስካሪዋች ናቸው። እነዚ ግለሰቦችም ለሙስሊሙ ተቆርቋሪ መስለው ሚመጡት የሙስሊሞችን ጥቅም ለማስጠበቅ ሳይሆን የራሳቸውን እምነት በመላው አለም  ለማስፋፋት ሙስሊሙ ማህበረሰብ በመልካም እንዲያስባቸው ለማድረግ ሚዛን የሚያስጠብቁበት ስልት ነው። በፍሊስጢንም ላይ አጋዥ መስለው ሚመጡትም በአብዛኛው አለም የተተፋውን የክህ**ደት እምነታቸውን ለማሰራጨት ነው። እነሱ የሄዱበት መች ሰላም ሰፈኖ ሰላም አስጠባቂ የሙስሊሙ መከታ የሆኑት? ሶሪያ ኢራቅ የመን... እነሱ መሬቱን ሲረግጡት ሙስሊም ሱኒዪችን መጨፍጨፍ ከሀገር ማባረር አቡበከር ኡመር አዒሻን መሳደብ መራገም ማክ**ፈር ፀያፍ እምነታቸውን ማስፋፋት..! እነሱ በሙስሊሙ ምድር ሊያሰፍኑት ሚፈልጉት ይህን ነው። ለዚም ነው ሚታገሉት አቅሳ መድረክ ላይም ይህን ለመተግበር ካልሆነ ሌላ ለምን...!  ይህ ግለሰብ የኢራኑ ፕሬዝዳንት ኢብራሂም ራይሲ በቅርቡ ከአዘር ባጃን በምትዋሰነዋ አካባቢ ላይ በተነሳች ሂሊኮበተር ወደ ታብሪዝ ከተማ በመሄድ ላይ ሳለ በደረሰ አደጋ እሱና ባልደረቦቹ ህይወታቸው ማለፉን ተከትሎ ብዙ ሙስሊሞች ለነሱ የሀዘን መግለጫ እያወጡ ነው ለየትኛው ስራቸው ይሁን መግለጫው? አላህ ከሸራቸው ሙስሊሙን ማህበረሰብ ይጠብቅ። ⚡️ጉረባእ ሚድያ https://t.me/Ibnugarad https://t.me/Ibnugarad
3353Loading...
14
Imam Muhammad Ibn Saalih Al-Uthaymeen [may Allah have mercy upon him] stated, "Competition for the Dunyah has ruined the people as if they were created for that purpose and as if it was created for them for that purpose. Sharh Riyaad As-Salihin. Cassette Number 17 https://t.me/Islamictheologyy
1860Loading...
15
""ሀይማኖታቸውን ጥለው እየሄዱ ነው"" በምዕራቡ አለም ያሉ ሙስሊሞች አላህ ይጠብቃቸውና ካፊሮችን ወደ እስልምና ለማምጣት ብዙ እየለፉ ነው። ለዚህም ነው የእስልምና የማደግ አቅሙ በ 235%(ሁለት መቶ ሰላሰ አምስት) ፐርሰንት የሆነው። ከዚህም አልፈው ቤተክርስቲያኖችን እየገዙ ወደ መስጂድ እቀየሩም ጭምር ነው። ዘንድሮ ለሁለተኛ ግዜ ነው። በለፈው እንዲሁ ካናደ ለይ ገዝተው ወደ መስጂ ቀይረውታል።  አሁን ደግሞ ብዙ ግዜ speakers corner ላይ የምናውቀው ወንድማችን ሸምሲ እና የአሜሪካ ሙስሊም ወንድሞቻችን በአሜሪካ አንድ ቤተክርስቲያን ክርስቲያኖች ስለተዉት ገዝተው በአላህ ፍቃድ ወደ መስጂድነት ቀይረውታል። ولله الحمد።   አብዛኛው ክርስቲያኖች sexual revolution ከተጀመረ አንስቶ ሀይማኖታቸውን እየተው......እየሄዱ ነው። አላህ ይጠብቀንና። https://t.me/Ibnugarad
5584Loading...
16
""
10Loading...
17
የትኛው ነው ትክክል⁉ ይገለጥልሃል እንዳትሉኝ🫢 ግን መልስ ነው የምፈለገው‼‼‼ 1  700 ወይስ 7000  ? 2   እግረኛ ወይስ ፈረሰኛ ? “ሶርያውያንም ከእስራኤል ፊት ሸሹ፤ ዳዊትም ከሶርያውያን ሰባት መቶ ሰረገለኞች አርባ ሺህም ፈረሰኞች ገደለ፤ የሠራዊቱንም አለቃ ሶባክን መታ፥ እርሱም በዚያ ሞተ።”    2ኛ ሳሙኤል 10፥18 “ሶርያውያንም ከእስራኤል ፊት ሸሹ፤ ዳዊትም ከሶርያውያን ሰባት ሺህ ሰረገለኞች፥ አርባ ሺህም እግረኞች ገደለ፥ የሠራዊቱንም አለቃ ሾፋክን ገደለ።”    1 ዜና 19፥18 https://t.me/Ibnugarad
7512Loading...
18
👆👆👆👆👆👆👆 ⭕የሙስሊም ወንድሙ ጭንቀት ለሚያሳስበው ሁሉ የእርዳታ ጥሪ📢 አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ ውድ ሙስሊም  ወንድምና እህቶች እነሆ "በዚህች ምድር የወንድሙን ጭንቀት ያስወገደ አላህ በመጪው አለም(በአኺራ) የሱን ጭንቀት ያስወግድለታል" ሲሉ አዛኙ ነብይ  ﷺ ነግረውናል። 🔥በመሆኑም ተማሪ አህመድ እስሌማን በባህር_ዳር ዩኒቨርሲቲ የኬሚካል ምህንድስና 5ኛ አመት ተማሪ (የዘንድሮ ተመራቂ፦ ማለትም የ2016 E.C) ሲሆን ባደረበት ህመም በባህር_ዳር ጥበበ ጊዮን ሆስፒታል ሲረዳ ቢቆይም ህመሙ ከግዜ ወደ ግዜ እየተባባሰ በመምጣቱ ወደ አዲስ አበባ ሄዶ እንዲታከም ሪፍር ተፅፎለት ምርመራውን አድርጎ በደም ካንሰር (Leukemia) መያዙ ስለታወቀ ካንሰሩ በፍጥነት ካልታከመ ባጭር ግዜ የሚያድግ እና ህይወቱን አደጋ ላይ የሚጥል ስለሆነ ባስቸኳይ ወደ ውጪ ሀገር ሄዶ መታከም እንዳለበት በሀኪሞቹ ተወስኗል በመሆኑም ለህክምናው ከ 2 ሚልዮን ብር በላይ ያስፈልጋል ተብሉዋል ። ይህንን የተጠየቀውን ገንዘብ ወጪ በቤተሰቦቹ አቅም የሚሸፈን ስላልሆነ በቤተሰቦች ላይ አስቸጋሪ ሁኖ ተገኝቱዋል ። በመሆኑም ውድ ወንድምና እህቶች ፣ ለዚህ ለተጨነቀ ወንድማችን ትንሽ ትልቅ ሳንል የህክምና ወጪውን በመሸፈን ካለበት ጭንቀት ወጥቶ ለቤተሰቡም ለዲኑም የሚያገለግል ወንድማችን እንዲሆን  የአቅማቹህን እንድታበረክቱ  ስንል ለሁሉም ኸይር ፈላጊ ወንድምና እህቶች  የእርዳታ ጥሪያችንን በአላህ ስም እናስተላልፋለን። ወንድማችን አህመድን ለመርዳት        👇የባንክ አካውንት ስም 👇 ➕TAJU ESILEMAN MUHAMMED 1⃣የንግድ   ባንክ አካውንት ቁጥር :- 1000455535647 (CBE) 2⃣የአቢሲኒያ ባንክ አካውንት ቁጥር፦ 43148117 (ABSINIYA) 3⃣የአዋሽ ባንክአካውንት ቁጥር ፦ 01425778677200 👉በገንዘብ መርዳት ባትችሉ #share በማድረግ እንተባበረው ። "በዚህች ምድር የወንድሙን ጭንቀት ያስወገደ አላህ በመጪው አለም(በአኺራ) የሱን ጭንቀት ያስወግድለታል" ሲሉ አዛኙ ነብይ  ﷺ ነግረውናል ። ይሄንን ፅሁፍ ያነበባችሁ ሁሉ በአላህ ስም እጠይቃችኋለሁ በተለያዩ ቻናሎች እና ግሩፖች ሼር እንድታደርጉልን በአላህ ስም እንጠይቃለን ። https://t.me/Ibnugarad https://t.me/Ibnugarad
5968Loading...
19
👆👆👆👆👆👆👆 ⭕የሙስሊም ወንድሙ ጭንቀት ለሚያሳስበው ሁሉ የእርዳታ ጥሪ📢 አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ ውድ ሙስሊም  ወንድምና እህቶች እነሆ "በዚህች ምድር የወንድሙን ጭንቀት ያስወገደ አላህ በመጪው አለም(በአኺራ) የሱን ጭንቀት ያስወግድለታል" ሲሉ አዛኙ ነብይ  ﷺ ነግረውናል። 🔥በመሆኑም ተማሪ አህመድ እስሌማን በባህር_ዳር ዩኒቨርሲቲ የኬሚካል ምህንድስና 5ኛ አመት ተማሪ (የዘንድሮ ተመራቂ፦ ማለትም የ2016 E.C) ሲሆን ባደረበት ህመም በባህር_ዳር ጥበበ ጊዮን ሆስፒታል ሲረዳ ቢቆይም ህመሙ ከግዜ ወደ ግዜ እየተባባሰ በመምጣቱ ወደ አዲስ አበባ ሄዶ እንዲታከም ሪፍር ተፅፎለት ምርመራውን አድርጎ በደም ካንሰር (Leukemia) መያዙ ስለታወቀ ካንሰሩ በፍጥነት ካልታከመ ባጭር ግዜ የሚያድግ እና ህይወቱን አደጋ ላይ የሚጥል ስለሆነ ባስቸኳይ ወደ ውጪ ሀገር ሄዶ መታከም እንዳለበት በሀኪሞቹ ተወስኗል በመሆኑም ለህክምናው ከ 2 ሚልዮን ብር በላይ ያስፈልጋል ተብሉዋል ። ይህንን የተጠየቀውን ገንዘብ ወጪ በቤተሰቦቹ አቅም የሚሸፈን ስላልሆነ በቤተሰቦች ላይ አስቸጋሪ ሁኖ ተገኝቱዋል ። በመሆኑም ውድ ወንድምና እህቶች ፣ ለዚህ ለተጨነቀ ወንድማችን ትንሽ ትልቅ ሳንል የህክምና ወጪውን በመሸፈን ካለበት ጭንቀት ወጥቶ ለቤተሰቡም ለዲኑም የሚያገለግል ወንድማችን እንዲሆን  የአቅማቹህን እንድታበረክቱ  ስንል ለሁሉም ኸይር ፈላጊ ወንድምና እህቶች  የእርዳታ ጥሪያችንን በአላህ ስም እናስተላልፋለን። ወንድማችን አህመድን ለመርዳት        👇የባንክ አካውንት ስም 👇 ➕TAJU ESILEMAN MUHAMMED 1⃣የንግድ   ባንክ አካውንት ቁጥር :- 1000455535647 (CBE) 2⃣የአቢሲኒያ ባንክ አካውንት ቁጥር፦ 43148117 (ABSINIYA) 3⃣የአዋሽ ባንክአካውንት ቁጥር ፦ 01425778677200 👉በገንዘብ መርዳት ባትችሉ #share በማድረግ እንተባበረው ። "በዚህች ምድር የወንድሙን ጭንቀት ያስወገደ አላህ በመጪው አለም(በአኺራ) የሱን ጭንቀት ያስወግድለታል" ሲሉ አዛኙ ነብይ  ﷺ ነግረውናል ። ይሄንን ፅሁፍ ያነበባችሁ ሁሉ በአላህ ስም እጠይቃችኋለሁ በተለያዩ ቻናሎች እና ግሩፖች ሼር እንድታደርጉልን በአላህ ስም እንጠይቃለን ።
10Loading...
20
የእለተ ጁምዓ ሱንናዎችና ስርኣቶች  —————  Sunnahs and rituals of Friday 1  ገላን መታጠብ          bathing 2  በጊዜ ወደ መስጂድ መሄድ    Going to masjid in time 3  በሁለት ሰዎች ትከሻ ላይ  አ               አለመረማመድ(መስጂድ ውሰጥ )         Not walking on shoulders of                   two people (in the masjid)   4  ሱረቱል ከህፍን መቅራት          Reciting suratul kahf(الكهف) 5     ዱዓ ማብዛት        Making Dua 6 በነቢዩ ﷺ ላይ ሶለዋት ማብዛት     making prayer on the Prophetﷺ اللَّهُمَّ صَلٌِ عَلَى مُحَمَّدٍ وَّ عَلَى آلِ مُحَمَّدٍ كَمَا صَلَّيْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ اللَّهُمَّ بَارِكْ عَلَى مُحَمَّدٍ وَّ عَلَى آلِ مُحَمَّدٍ كَمَا بَارَكْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيد 7 ሽቶ መቀባት (ለወንዶች )        Perfume (for men) https://t.me/Ibnugarad
7682Loading...
21
እስኪ የሚሞቱት ህፃናት የሳዝነችሁ። ይበል የሚያሰኝ ነገር spain Ireland and Norway ውሳኔ።ወራሪዋንም ለማስቆም መፍትሔ መፈለግ አለባችሁ እስካሁን ከጎኗ ሆናችሁ እንዳስጨፈጨፋችሁ ሁላ!!! https://t.me/Ibnugarad
6501Loading...
22
✒ Shaykh-ul-Islām Ibn Taymiyyah Raḥimahullāh said: • Whoever worships Allāh upon love only then he is a heretic, • Whoever worships Allāh upon fear only then he is a Khārijee, • Whoever worships Allāh upon hope only then he is a Murjī, • & Whoever worships Allāh upon love, fear and hope then he is a Muwaḥḥid believer!! ‎ [مجموع الفتاوى ٢١/١٥] https://t.me/Ibnugarad
6571Loading...
23
የስልጤ ሙስሊሞች ሆይ እንንቃ እንግዲህ ተመልከቱ በተውሂድ ያልታነፀ ማህበረሰብ መጨረሻው ምን እንደሚመስል። የጴንጤዎች ቁርስ ምሳ እራት ሲሆን ማየት በጣም ያሳዝናል። ጴንጤዎች ተውሂድ የማያውቀውን ህዝብ እንዴት እንደሚፈልጉት ብዙ ግዜ ለማህበረሰቡ ቢነገረውም ከቁም አልቆጠረውም ነበር፦፦ አኩ ሰቢ ገግክ ቢንጊርከ ቀጥ ባለ ሄደ ኢገቢኒማነን። መሰክ ሚንጊዝ ለሁልም የቻለን ጊዝ። ይህቺ ሴት በቪዲዮው ላይ እንደሰማችሁት አንገቷ ላይ ያለውን ሙስባህ(ጨሌ ይመስለኛል) ፦ አንዱ የሰላት፦ አንዱ የዳዶ(የሽርኩ ማዕከል) አንዱ የአናጂና(የኑር ሁሴን)...... እያለች እያመለከች እንደነበረች ነው የተረዳሁት። አብዛኛው ሰው ከውጭ ከሚነሱ የአክፍሮት ሀይላት መከላከል ብቻ እስልምና የሚጠበቅ ይመስለዋል ዋነው ነገር ግን የራስን የቤት ስራ መስራት መሆኑ ዘንግቶታል። ኢብኑ ተይሚያህ(አላህ ይዘንለት) ያኔ እስልምናን በምን መልኩ ከሞንጎሎች ና ከተታሮች  እንደታደገ ብናውቅ ይህ ችግር ባልተፈጠረ ነበር። ማህበረሰቡ ተውሂድን ካልተማረ ሌላ ሀይማኖት ፍለጋ መዋለሉ አይቀርምና በግዜ ተውሂድ ላይ እንልፋ። ከእስልምና ውጪ ተቀባይነት የለምና። وَمَن يَبْتَغِ غَيْرَ ٱلْإِسْلَٰمِ دِينًۭا فَلَن يُقْبَلَ مِنْهُ وَهُوَ فِى ٱلْءَاخِرَةِ مِنَ ٱلْخَٰسِرِينَ ከኢስላም ሌላ ሃይማኖትን የሚፈልግ ሰው ፈጽሞ ከርሱ ተቀባይ የለውም፡፡ እርሱም በመጨረሻይቱ ዓለም ከከሳሪዎቹ ነው፡፡ (2 : 85)። በጣም ያሳዝናል ይሄን ማህበረሰብ ይዘን ነው እንግዲህ የተውሂድ ግዜ አይደለም ተረጋጉ እያልን ያለነው ፥ የተውሂዱ ግዜ መቼ እንደሚመጣ ጥያቄው ለኛው የቤት ስራ ይሁን!!! https://t.me/Ibnugarad
3 23637Loading...
24
"""ሱረቱ ጠላቅ(الطلاق) 65:24"" ከላይ ያለው አንቀፅ ያነበበው ሰው አለ ⁉ ካለ እስቲ ምን እንደሚል ይንገረን¡¡¡ ክርስቲያኖች ቁርአን ለይ አለ ብለው እያወሩበት አየሁነ ገረመኝ!! እስልምናን መተቸት ሲያቅታችሁ ውሸትን መፈብረክ ጀመራችሁ!! ቢያንስ አንዳንድ የተባሉትን ሁላ የማይቀበሉ ክርስቲያኖች ቼክ ሲያደረጉ እንኳን ምን ይሉናል አትሉም። https://t.me/Ibnugarad
10Loading...
25
ስም አይታችሁ እንዳትሸወዱ!!!!!! ብዙ ሙሀመድ ሆነው ፖስተሮች አሉ። https://t.me/Ibnugarad
3040Loading...
26
የእለተ ጁምዓ ሱንናዎችና ስርኣቶች  —————  Sunnahs and rituals of Friday 1  ገላን መታጠብ          bathing 2  በጊዜ ወደ መስጂድ መሄድ    Going to masjid in time 3  በሁለት ሰዎች ትከሻ ላይ  አ               አለመረማመድ(መስጂድ ውሰጥ )         Not walking on shoulders of                   two people (in the masjid)   4  ሱረቱል ከህፍን መቅራት          Reciting suratul kahf(الكهف) 5     ዱዓ ማብዛት        Making Dua 6 በነቢዩ ﷺ ላይ ሶለዋት ማብዛት     making prayer on the Prophetﷺ اللَّهُمَّ صَلٌِ عَلَى مُحَمَّدٍ وَّ عَلَى آلِ مُحَمَّدٍ كَمَا صَلَّيْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ اللَّهُمَّ بَارِكْ عَلَى مُحَمَّدٍ وَّ عَلَى آلِ مُحَمَّدٍ كَمَا بَارَكْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيد 7 ሽቶ መቀባት (ለወንዶች )        Perfume (for men) https://t.me/Ibnugarad
9042Loading...
27
"የተደበቀው እውነት" በአፋን ኦሮሞ "Dhugaa dhokate" በሚል ኢንሻላህ በቅርብ ቀን ይጠብቁ!
2460Loading...
28
ለማነው ግን⁉ ባይብል እንደዚህ የሚለው ለማነው⁈⁈ “ሐሰተኞች ክርስቶሶችና ሐሰተኞች ነቢያት ይነሣሉና፥*      ሐሰተኞች ክርስቶሶችና *ሐሰተኞች ነቢያት ይነሣሉና፥ ቢቻላቸውስ የተመረጡትን እንኳ እስኪያስቱ ድረስ ታላላቅ ምልክትና ድንቅ ያሳያሉ።”   ማቴዎስ 24፥24 https://t.me/Ibnugarad
6461Loading...
29
ትክክል ነው። https://t.me/Ibnugarad https://t.me/Ibnugarad
2790Loading...
30
=================== የአህባሽ ና የክርስትና ልዩነት። =================== አህባሾችን እስቲ ይጠየቁ፦ እምነታችሁ ይህ ከሆነ ፦ የእስልምና ና የክርስትና ልዩነቱ የቱ ጋር ነው⁉⁉ ኢማም(ድንቄም ኢማም) እንዲህ ከዲያቆን እንኳን የማይለይ ትምህርት እያስተማረ ፦ አንድ ክርስቲያን የክርስትና ና የእስልምና ልዩነት ንገረኝ ቢለው ምን ብሎ ሊመልስለት ነው። ይሄን እምነት ግን የሰሃባዎች እምነት ብለው ያስተምሩ ይሆን⁉ ፍርዱን ለናንተ ትችያለሁ። https://t.me/Ibnugarad https://t.me/Ibnugarad
2136Loading...
31
https://t.me/Ibnugarad https://t.me/Ibnugarad
6931Loading...
32
ንፅፅር ላይ ብዙ መፅሐፍት ተፅፈዋል ለእኔ ግን እስካሁን ካየሁት መፅሐፍ፦ እነዚህ ሁለቱን የሚደርስ አላየሁም። إظهار الحق እና الجواب الصحيح لمن بدل دين المسيح https://t.me/Ibnugarad
4223Loading...
33
ፈጣሪ ከሚሰራው አይጠየቅም لَا يُسْـَٔلُ عَمَّا يَفْعَلُ وَهُمْ يُسْـَٔلُونَ ከሚሠራው ሁሉ አይጠየቅም፡፡ እነርሱ (ፍጥረቶቹ) ግን ይጠየቃሉ፡፡ (20 : 23) https://t.me/Ibnugarad
2740Loading...
34
የእለተ ጁምዓ ሱንናዎችና ስርኣቶች  —————  Sunnahs and rituals of Friday 1  ገላን መታጠብ          bathing 2  በጊዜ ወደ መስጂድ መሄድ    Going to masjid in time 3  በሁለት ሰዎች ትከሻ ላይ  አ               አለመረማመድ(መስጂድ ውሰጥ )         Not walking on shoulders of                   two people (in the masjid)   4  ሱረቱል ከህፍን መቅራት          Reciting suratul kahf(الكهف) 5     ዱዓ ማብዛት        Making Dua 6 በነቢዩ ﷺ ላይ ሶለዋት ማብዛት     making prayer on the Prophetﷺ اللَّهُمَّ صَلٌِ عَلَى مُحَمَّدٍ وَّ عَلَى آلِ مُحَمَّدٍ كَمَا صَلَّيْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ اللَّهُمَّ بَارِكْ عَلَى مُحَمَّدٍ وَّ عَلَى آلِ مُحَمَّدٍ كَمَا بَارَكْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيد 7 ሽቶ መቀባት (ለወንዶች )        Perfume (for men) https://t.me/Ibnugarad
2131Loading...
35
የእለተ ጁምዓ ሱንናዎችና ስርኣቶች  —————  Sunnahs and rituals of Friday 1  ገላን መታጠብ          bathing 2  በጊዜ ወደ መስጂድ መሄድ    Going to masjid in time 3  በሁለት ሰዎች ትከሻ ላይ  አ               አለመረማመድ(መስጂድ ውሰጥ )         Not walking on shoulders of                   two people (in the masjid)   4  ሱረቱል ከህፍን መቅራት          Reciting suratul kahf 5     ዱዓ ማብዛት        Making Dua 6 በነቢዩ ﷺ ላይ ሶለዋት ማብዛት     making prayer on the Prophetﷺ اللَّهُمَّ صَلٌِ عَلَى مُحَمَّدٍ وَّ عَلَى آلِ مُحَمَّدٍ كَمَا صَلَّيْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ اللَّهُمَّ بَارِكْ عَلَى مُحَمَّدٍ وَّ عَلَى آلِ مُحَمَّدٍ كَمَا بَارَكْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيد 7 ሽቶ መቀባት (ለወንዶች )        Perfume (for men) https://t.me/Ibnugarad
1850Loading...
36
የፍልስጤም ህፃናት ያሉበት ስቃይ። ሩሲያ ዩክሬይን ስትወር የፍትህ ያለህ ተባለ፦ እስራኤል ና ምዕራባውያን ተባብረው ፍልስጤምን ሲወሩ ግን just keep silent። UN ግን ምን የትኛውን justice ሊያሰፍን ነው የተቋቋመው¿¿¿ https://t.me/Ibnugarad
4953Loading...
37
ሙሴ አማራ ነው ተብላችኋል። እኔ አይደለም ያልኩት https://t.me/Ibnugarad
7895Loading...
38
https://t.me/Ibnugarad https://t.me/Ibnugarad
4951Loading...
39
ሁሉንም ተቀበሉ https://t.me/Ibnugarad
8953Loading...
40
=================== የአህባሽ ና የክርስትና ልዩነት። =================== አህባሾችን እስቲ ይጠየቁ፦ እምነታችሁ ይህ ከሆነ ፦ የእስልምና ና የክርስትና ልዩነቱ የቱ ጋር ነው⁉⁉ ኢማም(ድንቄም ኢማም) እንዲህ ከዲያቆን እንኳን የማይለይ ትምህርት እያስተማረ ፦ አንድ ክርስቲያን የክርስትና ና የእስልምና ልዩነት ንገረኝ ቢለው ምን ብሎ ሊመልስለት ነው። ይሄን እምነት ግን የሰሃባዎች እምነት ብለው ያስተምሩ ይሆን⁉ ፍርዱን ለናንተ ትችያለሁ። https://t.me/Ibnugarad https://t.me/Ibnugarad
8939Loading...
00:26
Video unavailableShow in Telegram
እኛን ሰላት መስገድ ይከለክሉናል እኛን ሰላት መስገድ ይከለክለናል እነሱ ግን በፎሊስ ታጅበው ስብከታቸው በሰላም ያከናውናሉ!! በኢትዮጵያ ህገመንግስት ሀይማኖት እና መንግስት የተለያዩ (secular state) ናቸው ተብሎ ተቀምጧል። ነገር ይህ ህግ የሚሰራው ሙስሊሞች አንድ ነገር ማድረግ ሲፈልጉ ብቻ ነው። ለክርስቲያኖች ሲሆን ግን ሀገር እና ሀይማኖት አንድ ነው። አስቡት እንግዲህ የመንገድ ለይ  ደዕዋን ፎሊሶች አጅበውት ቢሆን ኖር ምን ሊፈጠር እንደሚችል⁉  ከታች ከቀበሌ እስከ ፌደራል ተቋማት ድረስ ጩሀቱ!!!! ይህ ሁሉ የሚሆነው ሀገር የጋራ ነው በሚባልባት ኢትዮጵያ ውስጥ መሆን ግን ይገርማል!!!! እኛ ብንሆን እኮ መንገድ ዘጋችሁ ተብለን እስከ ፌደራል ነበር የምንከሰሰው። https://t.me/Ibnugarad
نمایش همه...
1.75 MB
የሃይማኖት ንጽጽር ኮርስ በወሒድ ዕቅበተ ኢሥላም ማኅበር"Wahid islamic apologetics society" 13ኛ ዙር የሙቃረናህ ደርሥ! "ሙቃረናህ" مُقَارَنَة የሚለው ቃል "ቃረነ" قَارَنَ ማለትም "አነጻጸረ" ከሚል ሥርወ-ቃል የመጣ ሲሆን "ንጽጽር" ማለት ነው፥ ሙቃረናህ የሃይማኖት ንጽጽር"Comparative Religion" ሲሆን በዱኑል ኢሥላም እና እና በክርስትና መካከል ያለው የሥነ መለኮት አንድነት እና ልዩነት እየተነጻጸረ የሚቀርብበት ጥናት ነው። ደርሡ (ትምህርቱ) የሚፈጀው 7 ወር ኢንሻሏህ ሲሆን ሁለት ተርም አለው። ፨ የመጀመሪያው ተርም ዐጽመ አሳብ በፈጣሪ እሳቦት ላይ የሚያውጠነጥነው፦ 1.በነገረ ሥላሴ ጥናት"Triadogy" 2.በነገረ ክርስቶስ ጥናት"Christology" 3.በነገረ ማርያም ጥናት"Mariology" 4. በነገረ መላእክት ጥናት"angelology" 5. በነገረ ምስል ጥናት"Iconlogy" ላይ ነው። ፨ የሁለተኛው ተርም ዐጽመ-አሳብ በቅዱሳን መጽሐፍት ላይ የሚያውጠነጥነው፦ 1.በአህሉል ኪታብ"People of the Book" 2.በመጽሐፍት"scriptures" 3. በመጽሐፍ አጠባበቅ"preservation" 4.በመጽሐፍት ልኬት"Standardization" 5. በባይብል ግጭት"Contradiction" 6. በኦሪት"Torah" 7. በወንጌል"Gospel" ላይ ነው። አባሪ ኮርሶች፦ 1. ዐቂዳህ"creed" 2. ሥነ ምግባር"ethics" 3. ሥነ አመክንዮ"logic" 4. ሥነ ልቦና"psychology" 5. ሥነ ቋንቋ"linguistics" ናቸው። ለመመዝገብ ከታች የተዘረዘሩት አድሚናት በውስጥ ያናግሩ! ወንድም አቡ ኑዓይም፦@arhmanu እኅት ሰላም፦ @SeuweSe አኅት ዘሃራ፦ @Zhara_mustefa እኅት አበባ፦ @selemtewa ቦታ ሳይያዝ ይመዝገቡ! መልካም የትምህርት ጊዜ ይሁንልዎ! ወጀዛኩሙላህ ኸይራ! https://t.me/Ibnugarad
نمایش همه...
ኢብኑ ገራድ የንፅፅር ማኅደር

يا مقلب القلوب ثبت قلبي على دينك

04:23
Video unavailableShow in Telegram
""""a few moments later ሁልጊዜ እንደተወዛገባችሁ!! https://t.me/Ibnugarad https://t.me/Ibnugarad
نمایش همه...
12.33 MB
Photo unavailableShow in Telegram
አነፃፅረህ ሞተሃል!!! https://t.me/Ibnugarad https://t.me/Ibnugarad
نمایش همه...
08:06
Video unavailableShow in Telegram
ኢየሱስ ያስተማረው ባይብል የለም ኢየሱስ ያስተማረው ባይብል የለም ስንል ከመሬት ተነስተን አይደለም ታሪካችሁን ተንተርሰን ቢሆን እንጂ። ኢየሱስ ያስተማረው የራሱን የትውልድ ሀረግ ሳይሆን የፈጣሪን ህግ እና ስነስርዓት ይዞ መጥቶ ነው ሲያስተምር የነበረው። የማስተዋሉን ችሎታ ይስጣችሁ። https://t.me/Ibnugarad https://t.me/Ibnugarad
نمایش همه...
21.07 MB
👍 2
በእስልምና ግርዛትን ለመጀመሪያ ጊዜ የተዘዙት ነቢይ ማናቸው? የጀመሩትስ ማንን በመገረዝ ነው?Anonymous voting
  • ሀ= ነቢዩላህ አደም ፥ በራሳቸው
  • ለ= ነቢዩላህ አደም፥ በልጆቻቸው
  • ሐ= ነቢዩላህ ኑህ ፥በራሳቸው
  • መ= ነቢዩላህ ኑህ፥ በልጆቻቸው
  • ሠ=ነቢዩላህ ኢብራሂም ፥በራሳቸው
  • ረ=ነቢዩላህ ኢብራሂም ፥በልጆቻቸው
  • ሰ ነቢዩላህ ሙሳ ፥በራሳቸው
0 votes
👍 1
نمایش همه...
ኢብኑ ገራድ የንፅፅር ማኅደር

يا مقلب القلوب ثبت قلبي على دينك

የትኛው ነው ትክክል⁉ ይገለጥልሃል እንዳትሉኝ ግን 🫢 መልስ ነው የምፈልገው‼‼‼ 1  700 ወይስ 7000  ? 2   እግረኛ ወይስ ፈረሰኛ ? “ሶርያውያንም ከእስራኤል ፊት ሸሹ፤ ዳዊትም ከሶርያውያን ሰባት መቶ ሰረገለኞች አርባ ሺህም ፈረሰኞች ገደለ፤ የሠራዊቱንም አለቃ ሶባክን መታ፥ እርሱም በዚያ ሞተ።”    2ኛ ሳሙኤል 10፥18 “ሶርያውያንም ከእስራኤል ፊት ሸሹ፤ ዳዊትም ከሶርያውያን ሰባት ሺህ ሰረገለኞች፥ አርባ ሺህም እግረኞች ገደለ፥ የሠራዊቱንም አለቃ ሾፋክን ገደለ።”    1 ዜና 19፥18 https://t.me/Ibnugarad
نمایش همه...
ኢብኑ ገራድ የንፅፅር ማኅደር

يا مقلب القلوب ثبت قلبي على دينك

Photo unavailableShow in Telegram
اللهم انصر إخواننا في فلسطين 🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸اللهم انصر  إخواننا في فلسطين🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸اللهم انصر  إخواننا في فلسطين🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸
نمایش همه...
👍 4
00:36

4.63 KB
👍 3