312
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز
در حال بارگیری داده...
کانالهای مشابه
ابر برچسبها
هیچ دادهای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
فوریه '24فوریه '24
فوریه '240
در 0 کانالها
ژانویه '24
+3
در 0 کانالها
Get PRO
دسامبر '23
+10
در 0 کانالها
Get PRO
نوامبر '23
+26
در 0 کانالها
Get PRO
اکتبر '23
+25
در 4 کانالها
Get PRO
سپتامبر '23
+43
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '23
+15
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '23
+26
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '23
+43
در 0 کانالها
Get PRO
مه '23
+30
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '23
+21
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '23
+11
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '23
+5
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '23
+2
در 0 کانالها
Get PRO
دسامبر '22
+2
در 0 کانالها
Get PRO
نوامبر '22
+5
در 0 کانالها
Get PRO
اکتبر '22
+3
در 0 کانالها
Get PRO
سپتامبر '22
+24
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '22
+20
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '22
+44
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '22
+12
در 0 کانالها
Get PRO
مه '22
+5
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '22
+8
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '22
+32
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '22
+4
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '22
+22
در 0 کانالها
Get PRO
دسامبر '21
+30
در 0 کانالها
Get PRO
نوامبر '21
+71
در 0 کانالها
Get PRO
اکتبر '21
+65
در 0 کانالها
Get PRO
سپتامبر '21
+210
در 0 کانالها
| تاریخ | رشد مشترکین | اشارات | کانالها | |
| 04 فوریه | 0 | |||
| 03 فوریه | 0 | |||
| 02 فوریه | 0 | |||
| 01 فوریه | 0 |
پستهای کانال
ጥር 11 ጥምቀት
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ
በዓሉ የሰላም የፍቅር የደስታ ይሁንልን 🙏🙏
መልካም በአል!
#ፍቅራችሁን_react_በማድረግ_አሳዩን🍋
| 2 | ፨ ታቦት ውጪ አድሮማ እኔ እቤቴ አልገባም ብላ ውጪ ነው ያደረችው።
እንኳን አደረሰን ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ🙏
#QEMER #OFFICIAL #CHANNALE😁 | 55 |
| 3 | ከተራ ሲባል ትዝ የሚለኝ የማርያም ልጅ እኔን ከተራ ህይወት ወደ ክብር ማምጣቱ ነው። | 53 |
| 4 | ሎሚ🍈ብወረውር ፣ ወግ ደርሶኝ እንደሰው
አርቴፊሻል ጡቷ ፣ አንጥሮ መለሰው😂 | 75 |
| 5 | ስለ እኔ ማንም የሚያስብ የለም አትበል አከራይህ ሁሌ ነው ስለ አንተ የሚያስቡት😁😁😂
#QEMER #OFFICIAL #CHANNALE😁 | 63 |
| 6 | አይፎን ሚይዙ ሴቶች ኩራታቸው እኮ ባልም ዳውንሎድ ሚያደርጉበት ነው ሚመስለው 😂
#QEMER #OFFICIAL #CHANNALE😁 | 61 |
| 7 | "አንተን ጠይቄ ያጣሁት ነገር የለም" ብላ ፖስታለች
እኔ ደግሞ ፈጣሪዋን ነዉ ብዬ ላይክ ልገጫት ጣደፍ ጣደፍ እላለሁ ለካ የሹገር ዳዲዋን ፎቶ ፊቱን ሸፍና ከስር አያይዛዋለች 😏
#QEMER #OFFICIAL #CHANNALE😁 | 61 |
| 8 | #ዜና_ዕረፍት
ጋዜጠኛ አስፋው መሸሻ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቷል።
ጋዜጠኛው ባደረበት ህመም በአሜሪካ ሀገር ህክምናውን ሲከታተል ቢቆይም ህይወቱን ማትረፍ ሳይቻል መቅረቱ ተነግሯል።
ጋዜጠኛው ቀድሞ በኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን ኤፍ.ኤም አዲስ 97.1 ሬዲዮ ህይወቱ እስካለፈበት ሰዓት ድረስ ደግሞ የEBS ቴሌቪዥን መዝናኛ ፕሮግራም አቅራቢ በመሆን ሰርቷል።
በተለይ በEBS ቴሌቪዥን ሲተላለፍ በነበረው " ኑሮ በአሜሪካ " ፕሮግራም እና " እሁድን በEBS " ፕሮግራም በህዝብ ዘንድ እጅግ ተወዳጅነትን ማትረፍ ችሎ ነበር።
ጋዜጠኛ አስፋው መሸሸ ባደረበት ህመም ምክንያት ህክምና ሲከታተል ቢቆይም ህይወቱ ሊተፍ አልቻለም።
🕯️🕯️🕯️ | 103 |
| 9 | ውድ የቀመር ቤተሰቦች፣
🌟 መልካም የገና በዓል እነዲሆንላችሁ መልካም ምኞታችንን እንገልፃለን 🎄🙏🏽
#መልካምገና | 133 |
| 10 | "መሽቶ ሲነጋ" ደሞ ነጋ ብሎ ሚያማርር ሳይሆን እሰይ ነጋ ብሎ ሚያመሰግን ልቦና ይስጥህ
#QEMER #OFFICIAL #CHANNALE 🙏 | 113 |
| 11 | የድሮ ፍቅረኛህ ቪትዝ መኪና እየነዳች ስታልፍ አየኋት ብዬ ስነግረው...
ይበላት ገና የኔ ግፍ መቼም አይለቃትም አላለም ☹️😁😁
#QEMER #OFFICIAL #CHANNALE😄 | 159 |
| 12 | ታክሲ ውስጥ አራት ሴት ሆነው ሰው እያሙ ልክ ከአራቷ አንዷ ስትወርድ እሷንም አሟት 🤗😂
አባቴ አትገረም... ብቻዋን ስትቀር የመጨረሻዋ ራሷ አይ የኔ ነገር ማለቷ እና ራሷን ማማቷ አይቀሬ ነው ።
#QEMER #OFFICIAL #CHANNALE😁 | 141 |
| 13 | ለዝናብ🌧 ስትጸልይ ከጭቃው ጋር መስማማት አለብህ !!
#QEMER #OFFICIAL #CHANNALE😜 | 177 |
| 14 | በጠዋት ተነስተው ሽንኩርት ከትፈው ወጥ ሰርተው ምሳ አስረው ወደ ስራቸው የሚሄዱ ወንዶች የተባረኩ ናቸው😊
#QEMER #OFFICIAL #CHANNALE😁 | 172 |
| 15 | ልባዊ ፈገግታ የሰዎችን ልብ ይከፍታል ለሰው ልጅ ያለህን አክብሮት የምትገልፅበት አለም አቀፋዊ ቋንቋም ነው።ፈገግ በል😀😀
#QEMER #OFFICIAL #CHANNALE😁 | 184 |
| 16 | #QEMER #OFFICALE #CHANNALE 😎
🌟 My life principle | 194 |
| 17 | እዚ ግርግዳ ላይ ምንም አይነት ወረቀት መለጠፍ #አይቻልም የሚል በወረቀት ፅፈው ግርግዳው ላይ #ለጥፈዋል😳😜🤣
#QEMER #OFFICALE #CHANNALE😁 | 173 |
| 18 | #ሲኦል_እንድትገባ_ተፈርዶብህ ሲእል በመሙላቱ ወደ ገነት መለኣኩ ይዞህ ሊሄድ ሲል፤ ሲኦል ያሉ ጓደኞችህ...
:
#እንጠጋጋለታለን
#QEMER #OFFICALE #CHANNALE😁 | 173 |
| 19 | በሰላም አንገቴን ደፍቼ እያለፍኩ ጎረቤታችን እትዬ ሰላሟ
"አንገት ደፊ ፣ አገር አጥፊ" ብለው ለከፉኝ😫 ቀና ብዬ ብሄድ ደግሞ "ምነው አንጠራራህ ይሉኛል"
😫😩😫😩
#QEMER #OFFICALE #CHANNALE😁 | 206 |
| 20 | #couple ማለት Work Shop ነው እሱ Work ያረጋል እሷ ደሞ Shop ታደርጋለች 😁😁
#QEMER #OFFICALE #CHANNALE😁 | 166 |
