ar
Feedback
Qemer 🤩

Qemer 🤩

الذهاب إلى القناة على Telegram

ሰላም ውድ የቀመር ቻናል ቤተሰቦች ☞በቻናላችን ከሳምንት እስከ ሳምንት አስቂኝ የሀገራችንን ብቻ ቀልዶች የሚያገኝበት ☞ምርቶን ና አገልግሎቶን ለማስተዋወቅ @mil17db አስታየት ካለ @mil17db

إظهار المزيد
312
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

سحابة العلامات
لا توجد بيانات
هل تواجه مشاكل؟ يرجى تحديث الصفحة أو الاتصال بمدير الدعم الخاص بنا.
الإشارات الواردة والصادرة
---
---
---
---
---
---
جذب المشتركين
فبراير '24
فبراير '240
في 0 قنوات
يناير '24
+3
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '23
+10
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '23
+26
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '23
+25
في 4 قنوات
Get PRO
سبتمبر '23
+43
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '23
+15
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '23
+26
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '23
+43
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '23
+30
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '23
+21
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '23
+11
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '23
+5
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '23
+2
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '22
+2
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '22
+5
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '22
+3
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '22
+24
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '22
+20
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '22
+44
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '22
+12
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '22
+5
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '22
+8
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '22
+32
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '22
+4
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '22
+22
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '21
+30
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '21
+71
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '21
+65
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '21
+210
في 0 قنوات
التاريخ
نمو المشتركين
الإشارات
القنوات
04 فبراير0
03 فبراير0
02 فبراير0
01 فبراير0
منشورات القناة
ጥር 11 ጥምቀት ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ በዓሉ የሰላም የፍቅር የደስታ ይሁንልን 🙏🙏 መልካም በአል! #ፍቅራችሁን_react_በማድረግ_አሳዩ
ጥር 11 ጥምቀት ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ በዓሉ የሰላም የፍቅር የደስታ ይሁንልን 🙏🙏 መልካም በአል! #ፍቅራችሁን_react_በማድረግ_አሳዩን🍋       

2
፨ ታቦት ውጪ አድሮማ እኔ እቤቴ አልገባም ብላ ውጪ ነው ያደረችው። እንኳን አደረሰን ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ🙏 #QEMER #OFFICIAL #CHANNALE😁
55
3
ከተራ ሲባል ትዝ የሚለኝ የማርያም ልጅ እኔን ከተራ ህይወት ወደ ክብር ማምጣቱ ነው።
53
4
ሎሚ🍈ብወረውር ፣ ወግ ደርሶኝ እንደሰው አርቴፊሻል ጡቷ ፣ አንጥሮ መለሰው😂
75
5
ስለ እኔ ማንም የሚያስብ የለም አትበል አከራይህ ሁሌ ነው ስለ አንተ የሚያስቡት😁😁😂 #QEMER #OFFICIAL #CHANNALE😁
63
6
አይፎን ሚይዙ ሴቶች ኩራታቸው እኮ ባልም ዳውንሎድ ሚያደርጉበት ነው ሚመስለው 😂 #QEMER #OFFICIAL #CHANNALE😁
61
7
"አንተን ጠይቄ ያጣሁት ነገር የለም" ብላ ፖስታለች እኔ ደግሞ ፈጣሪዋን ነዉ ብዬ ላይክ ልገጫት ጣደፍ ጣደፍ እላለሁ ለካ የሹገር ዳዲዋን ፎቶ ፊቱን ሸፍና ከስር አያይዛዋለች 😏 #QEMER #OFFICIAL #CHANNALE😁
61
8
#ዜና_ዕረፍት ጋዜጠኛ አስፋው መሸሻ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቷል። ጋዜጠኛው ባደረበት ህመም በአሜሪካ ሀገር ህክምናውን ሲከታተል ቢቆይም ህይወቱን ማትረፍ ሳይቻል መቅረቱ ተነግሯል። ጋዜጠኛው ቀድሞ በኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን ኤፍ.ኤም አዲስ 97.1 ሬዲዮ ህይወቱ እስካለፈበት ሰዓት ድረስ ደግሞ የEBS ቴሌቪዥን መዝናኛ ፕሮግራም አቅራቢ በመሆን ሰርቷል። በተለይ በEBS ቴሌቪዥን ሲተላለፍ በነበረው " ኑሮ በአሜሪካ " ፕሮግራም እና " እሁድን በEBS " ፕሮግራም በህዝብ ዘንድ እጅግ ተወዳጅነትን ማትረፍ ችሎ ነበር። ጋዜጠኛ አስፋው መሸሸ ባደረበት ህመም ምክንያት ህክምና ሲከታተል ቢቆይም ህይወቱ ሊተፍ አልቻለም። 🕯️🕯️🕯️
103
9
ውድ የቀመር ቤተሰቦች፣ 🌟 መልካም የገና በዓል እነዲሆንላችሁ መልካም ምኞታችንን እንገልፃለን 🎄🙏🏽 #መልካምገና
ውድ የቀመር ቤተሰቦች፣ 🌟 መልካም የገና በዓል እነዲሆንላችሁ መልካም ምኞታችንን እንገልፃለን 🎄🙏🏽 #መልካምገና
133
10
"መሽቶ ሲነጋ" ደሞ ነጋ ብሎ ሚያማርር ሳይሆን እሰይ ነጋ ብሎ ሚያመሰግን ልቦና ይስጥህ #QEMER #OFFICIAL #CHANNALE 🙏
113
11
የድሮ ፍቅረኛህ ቪትዝ መኪና እየነዳች ስታልፍ አየኋት ብዬ ስነግረው... ይበላት ገና የኔ ግፍ መቼም አይለቃትም አላለም ☹️😁😁 #QEMER #OFFICIAL #CHANNALE😄
159
12
ታክሲ ውስጥ አራት ሴት ሆነው ሰው እያሙ ልክ ከአራቷ አንዷ ስትወርድ እሷንም አሟት 🤗😂 አባቴ አትገረም... ብቻዋን ስትቀር የመጨረሻዋ ራሷ አይ የኔ ነገር ማለቷ እና ራሷን ማማቷ አይቀሬ ነው ። #QEMER #OFFICIAL #CHANNALE😁
141
13
ለዝናብ🌧 ስትጸልይ ከጭቃው ጋር መስማማት አለብህ !! #QEMER #OFFICIAL #CHANNALE😜
177
14
በጠዋት ተነስተው ሽንኩርት ከትፈው ወጥ ሰርተው ምሳ አስረው ወደ ስራቸው የሚሄዱ ወንዶች የተባረኩ ናቸው😊 #QEMER #OFFICIAL #CHANNALE😁
172
15
ልባዊ ፈገግታ የሰዎችን ልብ ይከፍታል ለሰው ልጅ ያለህን አክብሮት የምትገልፅበት አለም አቀፋዊ ቋንቋም ነው።ፈገግ በል😀😀 #QEMER #OFFICIAL #CHANNALE😁
184
16
#QEMER #OFFICALE #CHANNALE 😎 🌟 My life principle
#QEMER #OFFICALE #CHANNALE 😎 🌟 My life principle
194
17
እዚ ግርግዳ ላይ ምንም አይነት ወረቀት መለጠፍ #አይቻልም የሚል በወረቀት ፅፈው ግርግዳው ላይ #ለጥፈዋል😳😜🤣 #QEMER #OFFICALE #CHANNALE😁
173
18
#ሲኦል_እንድትገባ_ተፈርዶብህ ሲእል በመሙላቱ ወደ ገነት መለኣኩ ይዞህ ሊሄድ ሲል፤ ሲኦል ያሉ ጓደኞችህ...                            :                 #እንጠጋጋለታለን #QEMER #OFFICALE #CHANNALE😁
173
19
በሰላም አንገቴን ደፍቼ እያለፍኩ ጎረቤታችን እትዬ ሰላሟ "አንገት ደፊ ፣ አገር አጥፊ" ብለው ለከፉኝ😫 ቀና ብዬ ብሄድ ደግሞ "ምነው አንጠራራህ ይሉኛል" 😫😩😫😩 #QEMER #OFFICALE #CHANNALE😁
206
20
#couple ማለት Work Shop ነው እሱ Work ያረጋል እሷ ደሞ Shop ታደርጋለች 😁😁 #QEMER #OFFICALE #CHANNALE😁
166