cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

Qemer 🤩

ሰላም ውድ የቀመር ቻናል ቤተሰቦች ☞በቻናላችን ከሳምንት እስከ ሳምንት አስቂኝ የሀገራችንን ብቻ ቀልዶች የሚያገኝበት ☞ምርቶን ና አገልግሎቶን ለማስተዋወቅ @mil17db አስታየት ካለ @mil17db

Больше
Рекламные посты
312
Подписчики
Нет данных24 часа
-27 дней
-1330 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

ሎሚ🍈ብወረውር ፣ ወግ ደርሶኝ እንደሰው አርቴፊሻል ጡቷ ፣ አንጥሮ መለሰው😂
Показать все...
ታቦት ውጪ አድሮማ እኔ እቤቴ አልገባም ብላ ውጪ ነው ያደረችው። እንኳን አደረሰን ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ🙏 #QEMER #OFFICIAL #CHANNALE😁
Показать все...
ከተራ ሲባል ትዝ የሚለኝ የማርያም ልጅ እኔን ከተራ ህይወት ወደ ክብር ማምጣቱ ነው።
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
ጥር 11 ጥምቀት ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ በዓሉ የሰላም የፍቅር የደስታ ይሁንልን 🙏🙏 መልካም በአል! #ፍቅራችሁን_react_በማድረግ_አሳዩን🍋       
Показать все...
ስለ እኔ ማንም የሚያስብ የለም አትበል አከራይህ ሁሌ ነው ስለ አንተ የሚያስቡት😁😁😂 #QEMER #OFFICIAL #CHANNALE😁
Показать все...
አይፎን ሚይዙ ሴቶች ኩራታቸው እኮ ባልም ዳውንሎድ ሚያደርጉበት ነው ሚመስለው 😂 #QEMER #OFFICIAL #CHANNALE😁
Показать все...
"አንተን ጠይቄ ያጣሁት ነገር የለም" ብላ ፖስታለች እኔ ደግሞ ፈጣሪዋን ነዉ ብዬ ላይክ ልገጫት ጣደፍ ጣደፍ እላለሁ ለካ የሹገር ዳዲዋን ፎቶ ፊቱን ሸፍና ከስር አያይዛዋለች 😏 #QEMER #OFFICIAL #CHANNALE😁
Показать все...
#ዜና_ዕረፍት ጋዜጠኛ አስፋው መሸሻ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቷል። ጋዜጠኛው ባደረበት ህመም በአሜሪካ ሀገር ህክምናውን ሲከታተል ቢቆይም ህይወቱን ማትረፍ ሳይቻል መቅረቱ ተነግሯል። ጋዜጠኛው ቀድሞ በኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን ኤፍ.ኤም አዲስ 97.1 ሬዲዮ ህይወቱ እስካለፈበት ሰዓት ድረስ ደግሞ የEBS ቴሌቪዥን መዝናኛ ፕሮግራም አቅራቢ በመሆን ሰርቷል። በተለይ በEBS ቴሌቪዥን ሲተላለፍ በነበረው " ኑሮ በአሜሪካ " ፕሮግራም እና " እሁድን በEBS " ፕሮግራም በህዝብ ዘንድ እጅግ ተወዳጅነትን ማትረፍ ችሎ ነበር። ጋዜጠኛ አስፋው መሸሸ ባደረበት ህመም ምክንያት ህክምና ሲከታተል ቢቆይም ህይወቱ ሊተፍ አልቻለም። 🕯️🕯️🕯️
Показать все...
🙏 2😭 2
Фото недоступноПоказать в Telegram
ውድ የቀመር ቤተሰቦች፣ 🌟 መልካም የገና በዓል እነዲሆንላችሁ መልካም ምኞታችንን እንገልፃለን 🎄🙏🏽 #መልካምገና
Показать все...
👍 1 1
"መሽቶ ሲነጋ" ደሞ ነጋ ብሎ ሚያማርር ሳይሆን እሰይ ነጋ ብሎ ሚያመሰግን ልቦና ይስጥህ #QEMER #OFFICIAL #CHANNALE 🙏
Показать все...
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.