፩ መጽሐፍ / አንድ መጽሐፍ / One Book
رفتن به کانال در Telegram
🔍 የመጻሕፍት "ምን-አለሽ ተራ" በሆነው በዚህ ቻናል ውስጥ ማንኛውንም ዓይነት አማርኛም ሆነ እንግሊዘኛ መጽሐፍ ፈልገው አያጡም!🔥ምርጥ ምርጥ የመጻሕፍት ጥቆማ እና pdf እናቀርባለን። መጻሕፍትን ለመጠየቅ 👇 @and_metshafchat ላይ ጻፉልን። admin @UR467844
نمایش بیشتر6 512
مشترکین
+524 ساعت
+597 روز
+21730 روز
آرشیو پست ها
Every Day I Read - 53 Ways to Get Closer to Books
By Hwang Bo-Reum
Translated to English by Shanna Tan
📚
Join 👇 አዘጋጅ
፩ መጽሐፍ / አንድ መጽሐፍ
@and_metshaf
ለአስተያየትና ጥያቄ 👉 @UR467844
ይቺን መፅሀፍ እንዴት ተመለከታቹት የሆን ከአያቶቻችን ጋር እንደመነጋገር ያለ የተለየ ስሜት ትሰጣለች ከቻላቹ አንብቧት
ቴዲ አፍሮ ለአምለሰት የጻፈላት የፍቅር ደብዳቤ❤️💌
በተመስገን ባዲሶ/Temesgen Tsehay Badiso የተዘጋጀ
📚
Join 👇 አዘጋጅ
፩ መጽሐፍ / አንድ መጽሐፍ
@and_metshaf
ለአስተያየትና ጥያቄ 👉 @UR467844
.
.
💔‼️
ኑሮው ሁሉም ጋር ከ አቅም በላይ በሚባል ደረጃ ንሯል ይገባኛል። ሁሉም ሰው ጭንቀቱንና ችግሩን ለመርሳት ብዝ ክንውኖችን ይከውናል:: ያም አብዛኞቻችን ከRoutine ለመውጣት የምናደርገው ጥረት ነው።
አሁን ባለው ወቅታዊ ሁኔታ ብዙ 'ቅንጦት' የሚመስሉ ነገሮች አሉ። እኚህ አባት እጃቸውን ለመመፅወት አልዘረጉም፤ ሰርተው ለመብላት እየሞከሩ ነው። መጽሐፍ ጽፈው እየሸጡ ነው። መጽሐፍ መጻፍ ምን ያህል አድካሚ፣ ብዙ ጊዜውችን እንደሚወስድ እና በጀት እንደሚጠይቅ ሁላችን እናውቀዋለን።
እኛ ሀገር ሁሉም ነገር በ'ቲፎዞ' ነው፤ ብቃት፣ ሙያና ችሎታ ብዙ ጊዜ ቦታ የላቸውም፤ እኚህ አባት ቀኑን ሙሉ መጽሐፋቸውን ለመሸጥ ተቀምጠው ደንበኛ የላቸውም።
📌አድራሻ
ኤግዚቢሽኑ መስቀል አደባባይ ነው። ለእርዳታ ለተዘረጉ እጆች ብቻ ሳይሆን፣ ለሚሰሩ እጆችም ድጋፍ ማድረግ ጽድቅ ነው። የምትችሉ ሂዱና ግዟቸው፤ የማትችሉ ደግሞ ሰው እንዲገዛላችሁ አድርጉ።
አድራሻቸው ከላይ ተቀምጧል እየሄዳችሁ መፅሐፍታቸውን በመግዛት አበረታቷቸው::
📢 Advertising in this channel
You can place an ad via Telega․io. It takes just a few minutes.
Formats and current rates: View details
ወፌ ቆመች
ድርሰት - ወንድዬ አሊ
ይዘት - ሥነ ግጥም
የመጀመሪያ ዕትም - 1984 ዓ.ም
የገፅ ብዛት - 96
🫴 @OLDBOOKSPDF
ጊለን የክፍለ ዘመኑ ሰላይ ` Gehlen; Spy of the Century
ድርሰት - E.H Cookridge
ትርጉም - ማሞ ውድነህ
ይዘት - ልዩ ዘገባ
የመጀመሪያ ዕትም - 1969 ዓ.ም
የገፅ ብዛት - 276
🫴 @OLDBOOKSPDF
اکنون در دسترس! پژوهش تلگرام ۲۰۲۵ — مهمترین بینشهای سال 
