፩ መጽሐፍ / አንድ መጽሐፍ / One Book
الذهاب إلى القناة على Telegram
🔍 የመጻሕፍት "ምን-አለሽ ተራ" በሆነው በዚህ ቻናል ውስጥ ማንኛውንም ዓይነት አማርኛም ሆነ እንግሊዘኛ መጽሐፍ ፈልገው አያጡም!🔥ምርጥ ምርጥ የመጻሕፍት ጥቆማ እና pdf እናቀርባለን። መጻሕፍትን ለመጠየቅ 👇 @and_metshafchat ላይ ጻፉልን። admin @UR467844
إظهار المزيد7 204
المشتركون
-524 ساعات
-317 أيام
-13830 أيام
أرشيف المشاركات
🤖 Your trading bot. Working 24/7.
💪 @KLIKBIT_BOT Runs algorithmic trading bots for you, right inside Telegram. Track your balance and every bot in real time.
🎁 Welcome bonus: 5 USDT free when you join
⚡ Start in seconds, no setup
🚀 10 bot levels, from Spark to Quantum
🤖 START @KLIKBIT_BOT
👉 https://t.me/KLIKBIT_BOT?start=r_EUHPKQR2
.
የማታ እንጀራ..
የማታ እንጀራ ስጠኝ
የጠዋት አታስመርጠኝ
ዘግይተህ በኋላ አስጊጠኝ
ማታ በክብሬ ደብቀኝ
ከሰው በር አንተው አርቀኝ
ጉልበቴ ጽናቱን ይዞ
አቅሜም እንደ አቅሙ ተጉዞ
ያልጠየቁኝን ሳልመልስ
መንገዴን በወግ ልጨርስ
በአይን እሳት አታስገርፈኝ
ማታ አመሻሹን ደግፈኝ
በጥላ እንዳልበረግግ
በረፋድ እንዳላጣ ጥግ
አልጠብቅ እርጥባን ከሰው
የማታ ምግቤን አርሰው
ሲመሻሽ አታንበርክከኝ
ሲደክመኝ ወንዝ አታሻግረኝ
ሲጨንቀኝ ከእኔ አትራቀኝ
እንደ ንጋቱ ጠብቀኝ
አንገቴ እንዳለ ቀና
የወዳጅ ደጃፍ ሳልጠና
"ዘራፍ!" እንዳልኩኝ ያብቃልኝ
ሲጨልም መንገድ አቅናልኝ
አደራ ! ጌታየ አደራ!
አትንሳኝ የማታ እንጀራ!!!
📝አርቲስት እና ገጣሚ
ዓለምፀሃይ ወዳጆ
📚
Join 👇 አዘጋጅ
፩ መጽሐፍ / አንድ መጽሐፍ
@and_metshaf
.
.
📚ርዕስ:- ማርKቲንግ
📝ደራሲ:- ዶክተር አቡሽ አያሌውና በአገር መኩሪያው
📜ዘውግ:-
📆ዓ.ም:- 2008
📑የገፅ ብዛት :- 200
💰ልጥፋ ዋጋ:-
📌አሁኑኑ ይ🀄ላ🀄ሉንለ
ድሮ መፅሐፍቶች↘️
@ETHIO_PDF_BOOKS1
ሁሉንም ሙዚቃ በአንድ ላይ⤵️
@BIHRE_MUSIC
ለተለያዩ ትረካዎች↘️
@BHERE_TREKA
ለትምህርት መፅሐፍቶች⤵️
@YETMHRTPDF
📚ርዕስ:- ማርKቲንግ
📝ደራሲ:- ዶክተር አቡሽ አያሌውና በአገር መኩሪያው
📜ዘውግ:-
📆ዓ.ም:- 2008
📑የገፅ ብዛት :- 200
💰ልጥፋ ዋጋ:-
📌አሁኑኑ ይ🀄ላ🀄ሉንለ
ድሮ መፅሐፍቶች↘️
@ETHIO_PDF_BOOKS1
ሁሉንም ሙዚቃ በአንድ ላይ⤵️
@BIHRE_MUSIC
ለተለያዩ ትረካዎች↘️
@BHERE_TREKA
ለትምህርት መፅሐፍቶች⤵️
@YETMHRTPDF
.
መኀልየ መኀልይ ዘካዛንችስ
በተድባበ ጥላሁን
💌በአዲስ አበባ፣ በተለይም በካዛንቺስ አካባቢ ስላለው ማህበራዊ ኑሮ፣ የከተማዋ ገጽታ እና የሰዎች የዕለት ተዕለት እንቅስቃሴ የሚተርክ 💌ካዛንቺስ በምሽት ጭፈራ ቤቶች፣ በሙዚቃ እና በደመቀ የከተማ ሕይወት የምትታወቅበትን ገጽታ በግልጽ የሚያሳይ 💌ከደስታው ጀርባ ያለውን የሰዎች የኑሮ ትግል፣ የኢኮኖሚ ልዩነት እና የከተማዋን ነዋሪዎች የዕለት ተዕለት ውጣ ውረድ የሚዳስስ ድንቅ መጽሐፍ!📚 Join 👇 አዘጋጅ ፩ መጽሐፍ / አንድ መጽሐፍ @and_metshaf ለአስተያየትና ጥያቄ 👉 @UR467844 .
+1

📢 Advertising in this channel
You can place an ad via Telega․io. It takes just a few minutes.
Formats and current rates: View details
📢 Advertising in this channel
You can place an ad via Telega․io. It takes just a few minutes.
Formats and current rates: View details
Every Day I Read - 53 Ways to Get Closer to Books
By Hwang Bo-Reum
Translated to English by Shanna Tan
📚
Join 👇 አዘጋጅ
፩ መጽሐፍ / አንድ መጽሐፍ
@and_metshaf
ለአስተያየትና ጥያቄ 👉 @UR467844
ይቺን መፅሀፍ እንዴት ተመለከታቹት የሆን ከአያቶቻችን ጋር እንደመነጋገር ያለ የተለየ ስሜት ትሰጣለች ከቻላቹ አንብቧት
ቴዲ አፍሮ ለአምለሰት የጻፈላት የፍቅር ደብዳቤ❤️💌
በተመስገን ባዲሶ/Temesgen Tsehay Badiso የተዘጋጀ
📚
Join 👇 አዘጋጅ
፩ መጽሐፍ / አንድ መጽሐፍ
@and_metshaf
ለአስተያየትና ጥያቄ 👉 @UR467844
.
.