፩ መጽሐፍ / አንድ መጽሐፍ / One Book
رفتن به کانال در Telegram
🔍 የመጻሕፍት "ምን-አለሽ ተራ" በሆነው በዚህ ቻናል ውስጥ ማንኛውንም ዓይነት አማርኛም ሆነ እንግሊዘኛ መጽሐፍ ፈልገው አያጡም!🔥ምርጥ ምርጥ የመጻሕፍት ጥቆማ እና pdf እናቀርባለን። መጻሕፍትን ለመጠየቅ 👇 @and_metshafchat ላይ ጻፉልን። admin @UR467844
نمایش بیشتر7 107
مشترکین
-424 ساعت
-227 روز
-13930 روز
در حال بارگذاری دادهها
کانالهای مشابه
ابر برچسبها
هیچ دادهای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
اکتبر '26اکتبر '26
اکتبر '26
+12
در 0 کانالها
سپتامبر '26
+23
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '26
+336
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '26
+413
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '26
+346
در 0 کانالها
Get PRO
مه '26
+314
در 1 کانالها
Get PRO
آوریل '26
+219
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '26
+124
در 1 کانالها
Get PRO
فوریه '26
+108
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '26
+156
در 1 کانالها
Get PRO
دسامبر '25
+108
در 0 کانالها
Get PRO
نوامبر '25
+111
در 0 کانالها
Get PRO
اکتبر '25
+133
در 0 کانالها
Get PRO
سپتامبر '25
+106
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '25
+177
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '25
+237
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '25
+216
در 0 کانالها
Get PRO
مه '25
+212
در 2 کانالها
Get PRO
آوریل '25
+252
در 1 کانالها
Get PRO
مارس '25
+295
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '25
+237
در 1 کانالها
Get PRO
ژانویه '25
+485
در 0 کانالها
Get PRO
دسامبر '24
+706
در 1 کانالها
Get PRO
نوامبر '24
+347
در 0 کانالها
Get PRO
اکتبر '24
+572
در 0 کانالها
Get PRO
سپتامبر '24
+488
در 2 کانالها
Get PRO
اوت '24
+491
در 3 کانالها
Get PRO
ژوئیه '24
+286
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '24
+109
در 2 کانالها
Get PRO
مه '24
+200
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '24
+205
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '24
+219
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '24
+111
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '24
+192
در 0 کانالها
Get PRO
دسامبر '23
+154
در 0 کانالها
Get PRO
نوامبر '23
+21
در 0 کانالها
Get PRO
اکتبر '23
+15
در 0 کانالها
Get PRO
سپتامبر '23
+18
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '23
+53
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '23
+40
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '23
+21
در 0 کانالها
Get PRO
مه '23
+78
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '23
+94
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '23
+16
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '23
+45
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '23
+30
در 0 کانالها
Get PRO
دسامبر '22
+59
در 0 کانالها
Get PRO
نوامبر '22
+17
در 0 کانالها
Get PRO
اکتبر '22
+17
در 0 کانالها
Get PRO
سپتامبر '22
+209
در 0 کانالها
| تاریخ | رشد مشترکین | اشارات | کانالها | |
| 27 اکتبر | 0 | |||
| 26 اکتبر | +1 | |||
| 25 اکتبر | +2 | |||
| 24 اکتبر | 0 | |||
| 23 اکتبر | 0 | |||
| 22 اکتبر | 0 | |||
| 21 اکتبر | 0 | |||
| 20 اکتبر | +1 | |||
| 19 اکتبر | +2 | |||
| 18 اکتبر | +1 | |||
| 17 اکتبر | +1 | |||
| 16 اکتبر | +1 | |||
| 15 اکتبر | 0 | |||
| 14 اکتبر | +1 | |||
| 13 اکتبر | 0 | |||
| 12 اکتبر | 0 | |||
| 11 اکتبر | 0 | |||
| 10 اکتبر | +1 | |||
| 09 اکتبر | 0 | |||
| 08 اکتبر | 0 | |||
| 07 اکتبر | +1 | |||
| 06 اکتبر | 0 | |||
| 05 اکتبر | 0 | |||
| 04 اکتبر | 0 | |||
| 03 اکتبر | 0 | |||
| 02 اکتبر | 0 | |||
| 01 اکتبر | 0 |
پستهای کانال
+1
ስሜ ዮርዳኖስ ታዬ ይባላል። ከደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ በ2014 ዓ.ም በህግ የትምህርት ክፍል የመጀመሪያ ዲግሪዬን አጠናቅቂያለው። በአሁኑ ሰዓት በፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት ረዳት ዳኛ ሆኜ እያገለገልኩ እገኛለሁ።
ታዲያ ዩንቨርሲቲ ስገባ ስለዩኒቨርሲቲ ህይወት የማውቀው ነገር ስላልነበር ስለዩኒቨርስቲ ህይወት መረጃ ኖሮኝ ብገባ ኖሮ የሚያስብሉ ብዙ ጥያቄ የሚሆኑብኝ ጉዳዮች ነበሩ ። ነገር ግን ከራሴ ልምድ ተነስቼ እኔ ያላገኘውትን ተሞክሮ ሌሎች ሴቶች ሊያገኙት ይገባል በማለት "ሴቶች እና ዩንቨርስቲ "የሚል መፅሐፍ ጽፊያለሁ።
የዚህ መፅሐፍ ዋና አላማ ለሴት ልጅ ስለ ዩንቨርስቲ ህይወት፣ ስለ አላማ፣ ስለ ጊዜ አጠቃቀም ፣ ስለ ዶርም ህይወት ፣ ስለ ፍቅር፣ በዩንቨርስቲ ውሰጥ ሊያጋጥማት የሚችሉ ችግሮች፣ የሚያጋጥሟትን ችግሮች አልፋ እንዴት ስኬታማ መሆን እንደምትችል፣ ስለጓደኛ አመራረጥና እንዴት ተምሳሌታዊ ሴት ሆና ከዩንቨርሲቲ መውጣት እንዳለባት በትንሹም ቢሆን ስለ ሴቶች እና ዩኒቨርሲቲ የሚዳስስ መፅሐፍ ነው።
ታዲያ ይሄ መፅሐፍ በብዛት ለህትመት በቅቶ ለተጨማሪ አንባቢያን ለማድረስ፣ ለማስተዋወቅ እና የሚያበረክተውን አስተዋጽኦ ለማስፋት ከሚፈልጉ ድርጅቶች፣ የትምህርት ተቋማት፣ ፋውንዴሽኖች እና ለሴቶች ማብቃት ትኩረት ከሚሰጡ
| 2 | 🎉🎉አዲስ መጽሐፍ 🎉🎉
"ሴቶችና ዩኒቨርስቲ" በዮርዳኖስ ታዬ
ዩንቨርሲቲ ስገባ ስለዩኒቨርሲቲ ህይወት የማውቀው ነገር ስላልነበር ስለዩኒቨርስቲ ህይወት መረጃ ኖሮኝ ብገባ ኖሮ የሚያስብሉ ብዙ ጥያቄ የሚሆኑብኝ ጉዳዮች ነበሩ ። ነገር ግን ከራሴ ልምድ ተነስቼ እኔ ያላገኘውትን ተሞክሮ ሌሎች ሴቶች ሊያገኙት ይገባል በማለት "ሴቶች እና ዩንቨርስቲ "የሚል መፅሐፍ ጽፊያለሁ። ምክንያቱም አብዛኞቻችን ወደ ዩኒቨርሲቲ ስንገባ ስለ ዩንቨርሲቲ ህይወት ምንም አይነት ግንዛቤ የለንም፡፡ እንዴት ማጥናትና ጊዜያችንን በምን አግባብ መጠቀም እንዳለብን እንኳን ተገቢ ግንዛቤ የለንም፡፡ ብዙ ሴቶች ውስጣቸው ትልቅ አቅም እያለ ነገር ግን ዩኒቨርሲቲ ሲገቡ ምንም አይነት ግንዛቤ ስለማይኖራቸው ለብዙ ችግሮች ይጋለጣሉ። በዚህም ምክንያት ከአላማቸው የጎደሉ፣ መድረስ ካለባቸው ሳይደርሱ፣ መስራት ያለባቸውን ሳይሰሩ ከመንገድ የቀሩ ብዙ ሴቶች አሉ፡፡ ነገር ግን የዚህ መፅሐፍ ዋና አላማ ለሴት ልጅ ስለ ዩንቨርስቲ ህይወት፣ ስለ አላማ፣ ስለ ጊዜ አጠቃቀም ፣ ስለ ዶርም ህይወት ፣ ስለ ፍቅር፣ በዩንቨርስቲ ውሰጥ ሊያጋጥማት የሚችሉ ችግሮች፣ የሚያጋጥሟትን ችግሮች አልፋ እንዴት ስኬታማ መሆን እንደምትችል፣ ስለጓደኛ አመራረጥና እንዴት ተምሳሌታዊ ሴት ሆና ከዩንቨርሲቲ መውጣት እንዳለባት በትንሹም ቢሆን ስለ ሴቶች እና ዩኒቨርሲቲ የሚዳስስ መፅሐፍ ነው።
📚
Join 👇 አዘጋጅ
፩ መጽሐፍ / አንድ መጽሐፍ
@and_metshaf
ለአስተያየትና ጥያቄ 👉 @UR467844
. | 869 |
| 3 | Gehlen; Spy of the Century
ድርሰት - E.H Cookridge
ጊለን የክፍለ ዘመኑ ሰላይ `
ትርጉም - ማሞ ውድነህ
ይዘት - ልዩ ዘገባ
📚
Join 👇 አዘጋጅ
፩ መጽሐፍ / አንድ መጽሐፍ
@and_metshaf
ለአስተያየትና ጥያቄ 👉 @UR467844
.
. | 1 350 |
| 4 | Gehlen; Spy of the Century
ድርሰት - E.H Cookridge
ጊለን የክፍለ ዘመኑ ሰላይ `
ትርጉም - ማሞ ውድነህ
ይዘት - ልዩ ዘገባ
📚
Join 👇 አዘጋጅ
፩ መጽሐፍ / አንድ መጽሐፍ
@and_metshaf
ለአስተያየትና ጥያቄ 👉 @UR467844
.
. | 1 206 |
| 5 | 🤖 Your trading bot. Working 24/7.
💪 @KLIKBIT_BOT Runs algorithmic trading bots for you, right inside Telegram. Track your balance and every bot in real time.
🎁 Welcome bonus: 5 USDT free when you join
⚡ Start in seconds, no setup
🚀 10 bot levels, from Spark to Quantum
🤖 START @KLIKBIT_BOT
👉 https://t.me/KLIKBIT_BOT?start=r_EUHPKQR2 | 650 |
| 6 | .
የማታ እንጀራ..
የማታ እንጀራ ስጠኝ
የጠዋት አታስመርጠኝ
ዘግይተህ በኋላ አስጊጠኝ
ማታ በክብሬ ደብቀኝ
ከሰው በር አንተው አርቀኝ
ጉልበቴ ጽናቱን ይዞ
አቅሜም እንደ አቅሙ ተጉዞ
ያልጠየቁኝን ሳልመልስ
መንገዴን በወግ ልጨርስ
በአይን እሳት አታስገርፈኝ
ማታ አመሻሹን ደግፈኝ
በጥላ እንዳልበረግግ
በረፋድ እንዳላጣ ጥግ
አልጠብቅ እርጥባን ከሰው
የማታ ምግቤን አርሰው
ሲመሻሽ አታንበርክከኝ
ሲደክመኝ ወንዝ አታሻግረኝ
ሲጨንቀኝ ከእኔ አትራቀኝ
እንደ ንጋቱ ጠብቀኝ
አንገቴ እንዳለ ቀና
የወዳጅ ደጃፍ ሳልጠና
"ዘራፍ!" እንዳልኩኝ ያብቃልኝ
ሲጨልም መንገድ አቅናልኝ
አደራ ! ጌታየ አደራ!
አትንሳኝ የማታ እንጀራ!!!
📝አርቲስት እና ገጣሚ
ዓለምፀሃይ ወዳጆ
📚
Join 👇 አዘጋጅ
፩ መጽሐፍ / አንድ መጽሐፍ
@and_metshaf
.
. | 1 138 |
| 7 | 📚ርዕስ:- ማርKቲንግ
📝ደራሲ:- ዶክተር አቡሽ አያሌውና በአገር መኩሪያው
📜ዘውግ:-
📆ዓ.ም:- 2008
📑የገፅ ብዛት :- 200
💰ልጥፋ ዋጋ:-
📌አሁኑኑ ይ🀄ላ🀄ሉንለ
ድሮ መፅሐፍቶች↘️
@ETHIO_PDF_BOOKS1
ሁሉንም ሙዚቃ በአንድ ላይ⤵️
@BIHRE_MUSIC
ለተለያዩ ትረካዎች↘️
@BHERE_TREKA
ለትምህርት መፅሐፍቶች⤵️
@YETMHRTPDF | 2 501 |
| 8 | 📚ርዕስ:- ማርKቲንግ
📝ደራሲ:- ዶክተር አቡሽ አያሌውና በአገር መኩሪያው
📜ዘውግ:-
📆ዓ.ም:- 2008
📑የገፅ ብዛት :- 200
💰ልጥፋ ዋጋ:-
📌አሁኑኑ ይ🀄ላ🀄ሉንለ
ድሮ መፅሐፍቶች↘️
@ETHIO_PDF_BOOKS1
ሁሉንም ሙዚቃ በአንድ ላይ⤵️
@BIHRE_MUSIC
ለተለያዩ ትረካዎች↘️
@BHERE_TREKA
ለትምህርት መፅሐፍቶች⤵️
@YETMHRTPDF | 2 187 |
| 9 | .
መኀልየ መኀልይ ዘካዛንችስ
በተድባበ ጥላሁን
💌በአዲስ አበባ፣ በተለይም በካዛንቺስ አካባቢ ስላለው ማህበራዊ ኑሮ፣ የከተማዋ ገጽታ እና የሰዎች የዕለት ተዕለት እንቅስቃሴ የሚተርክ
💌ካዛንቺስ በምሽት ጭፈራ ቤቶች፣ በሙዚቃ እና በደመቀ የከተማ ሕይወት የምትታወቅበትን ገጽታ በግልጽ የሚያሳይ
💌ከደስታው ጀርባ ያለውን የሰዎች የኑሮ ትግል፣ የኢኮኖሚ ልዩነት እና የከተማዋን ነዋሪዎች የዕለት ተዕለት ውጣ ውረድ የሚዳስስ ድንቅ መጽሐፍ!
📚
Join 👇 አዘጋጅ
፩ መጽሐፍ / አንድ መጽሐፍ
@and_metshaf
ለአስተያየትና ጥያቄ 👉 @UR467844
. | 1 462 |
| 10 | .
መኀልየ መኀልይ ዘካዛንችስ
በተድባበ ጥላሁን
💌በአዲስ አበባ፣ በተለይም በካዛንቺስ አካባቢ ስላለው ማህበራዊ ኑሮ፣ የከተማዋ ገጽታ እና የሰዎች የዕለት ተዕለት እንቅስቃሴ የሚተርክ
💌ካዛንቺስ በምሽት ጭፈራ ቤቶች፣ በሙዚቃ እና በደመቀ የከተማ ሕይወት የምትታወቅበትን ገጽታ በግልጽ የሚያሳይ
💌ከደስታው ጀርባ ያለውን የሰዎች የኑሮ ትግል፣ የኢኮኖሚ ልዩነት እና የከተማዋን ነዋሪዎች የዕለት ተዕለት ውጣ ውረድ የሚዳስስ ድንቅ መጽሐፍ!
📚
Join 👇 አዘጋጅ
፩ መጽሐፍ / አንድ መጽሐፍ
@and_metshaf
ለአስተያየትና ጥያቄ 👉 @UR467844
. | 1 339 |
| 11 | .
መኀልየ መኀልይ ዘካዛንችስ
በተድባበ ጥላሁን
💌በአዲስ አበባ፣ በተለይም በካዛንቺስ አካባቢ ስላለው ማህበራዊ ኑሮ፣ የከተማዋ ገጽታ እና የሰዎች የዕለት ተዕለት እንቅስቃሴ የሚተርክ
💌ካዛንቺስ በምሽት ጭፈራ ቤቶች፣ በሙዚቃ እና በደመቀ የከተማ ሕይወት የምትታወቅበትን ገጽታ በግልጽ የሚያሳይ
💌ከደስታው ጀርባ ያለውን የሰዎች የኑሮ ትግል፣ የኢኮኖሚ ልዩነት እና የከተማዋን ነዋሪዎች የዕለት ተዕለት ውጣ ውረድ የሚዳስስ ድንቅ መጽሐፍ!
📚
Join 👇 አዘጋጅ
፩ መጽሐፍ / አንድ መጽሐፍ
@and_metshaf
ለአስተያየትና ጥያቄ 👉 @UR467844
. | 1 |
| 12 | 📢 Advertising in this channel
You can place an ad via Telega․io. It takes just a few minutes.
Formats and current rates: View details | 516 |
| 13 | 📢 Advertising in this channel
You can place an ad via Telega․io. It takes just a few minutes.
Formats and current rates: View details | 1 |
| 14 | Every Day I Read - 53 Ways to Get Closer to Books
By Hwang Bo-Reum
Translated to English by Shanna Tan
📚
Join 👇 አዘጋጅ
፩ መጽሐፍ / አንድ መጽሐፍ
@and_metshaf
ለአስተያየትና ጥያቄ 👉 @UR467844 | 1 353 |
| 15 | بدون متن... | 1 280 |
| 16 | የሕይወት ፍልስፍና .pdf | 1 071 |
| 17 | የሕይወት ፍልስፍና | 1 110 |
| 18 | ይቺን መፅሀፍ እንዴት ተመለከታቹት የሆን ከአያቶቻችን ጋር እንደመነጋገር ያለ የተለየ ስሜት ትሰጣለች ከቻላቹ አንብቧት | 2 050 |
| 19 | መልካም የላባደሮች/ሠራተኞች ቀን!
Happy Mayday! | 2 386 |
| 20 | ቴዲ አፍሮ ለአምለሰት የጻፈላት የፍቅር ደብዳቤ❤️💌
በተመስገን ባዲሶ/Temesgen Tsehay Badiso የተዘጋጀ
📚
Join 👇 አዘጋጅ
፩ መጽሐፍ / አንድ መጽሐፍ
@and_metshaf
ለአስተያየትና ጥያቄ 👉 @UR467844
.
. | 0 |
