es
Feedback

¡No caigas en manos de tramposos! Telemetrio encuentra y marca estos canales 👉 Si quieres ver la etiqueta, suscríbete

፩ መጽሐፍ / አንድ መጽሐፍ / One Book

፩ መጽሐፍ / አንድ መጽሐፍ / One Book

Ir al canal en Telegram

🔍 የመጻሕፍት "ምን-አለሽ ተራ" በሆነው በዚህ ቻናል ውስጥ ማንኛውንም ዓይነት አማርኛም ሆነ እንግሊዘኛ መጽሐፍ ፈልገው አያጡም!🔥ምርጥ ምርጥ የመጻሕፍት ጥቆማ እና pdf እናቀርባለን። መጻሕፍትን ለመጠየቅ 👇 @and_metshafchat ላይ ጻፉልን። admin @UR467844

Mostrar más
7 107
Suscriptores
-424 horas
-227 días
-13930 días
Archivo de publicaciones
ስሜ ዮርዳኖስ ታዬ ይባላል። ከደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ በ2014 ዓ.ም በህግ የትምህርት ክፍል የመጀመሪያ ዲግሪዬን አጠናቅቂያለው። በአሁኑ ሰዓት በፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት ረዳት ዳኛ ሆኜ እ
+1
ስሜ ዮርዳኖስ ታዬ ይባላል። ከደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ በ2014 ዓ.ም በህግ የትምህርት ክፍል የመጀመሪያ ዲግሪዬን አጠናቅቂያለው። በአሁኑ ሰዓት በፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት ረዳት ዳኛ ሆኜ እያገለገልኩ እገኛለሁ። ታዲያ ዩንቨርሲቲ ስገባ ስለዩኒቨርሲቲ ህይወት የማውቀው ነገር ስላልነበር ስለዩኒቨርስቲ ህይወት መረጃ ኖሮኝ ብገባ ኖሮ የሚያስብሉ ብዙ ጥያቄ የሚሆኑብኝ ጉዳዮች ነበሩ ። ነገር ግን ከራሴ ልምድ ተነስቼ እኔ ያላገኘውትን ተሞክሮ ሌሎች ሴቶች ሊያገኙት ይገባል በማለት "ሴቶች እና ዩንቨርስቲ "የሚል መፅሐፍ ጽፊያለሁ። የዚህ መፅሐፍ ዋና አላማ ለሴት ልጅ ስለ ዩንቨርስቲ ህይወት፣ ስለ አላማ፣ ስለ ጊዜ አጠቃቀም ፣ ስለ ዶርም ህይወት ፣ ስለ ፍቅር፣ በዩንቨርስቲ ውሰጥ ሊያጋጥማት የሚችሉ ችግሮች፣ የሚያጋጥሟትን ችግሮች አልፋ እንዴት ስኬታማ መሆን እንደምትችል፣ ስለጓደኛ አመራረጥና እንዴት ተምሳሌታዊ ሴት ሆና ከዩንቨርሲቲ መውጣት እንዳለባት በትንሹም ቢሆን ስለ ሴቶች እና ዩኒቨርሲቲ የሚዳስስ መፅሐፍ ነው። ታዲያ ይሄ መፅሐፍ በብዛት ለህትመት በቅቶ ለተጨማሪ አንባቢያን ለማድረስ፣ ለማስተዋወቅ እና የሚያበረክተውን አስተዋጽኦ ለማስፋት ከሚፈልጉ ድርጅቶች፣ የትምህርት ተቋማት፣ ፋውንዴሽኖች እና ለሴቶች ማብቃት ትኩረት ከሚሰጡ

🎉🎉አዲስ መጽሐፍ 🎉🎉 "ሴቶችና ዩኒቨርስቲ" በዮርዳኖስ ታዬ ዩንቨርሲቲ ስገባ ስለዩኒቨርሲቲ ህይወት የማውቀው ነገር ስላልነበር ስለዩኒቨርስቲ ህይወት መረጃ ኖሮኝ ብገባ ኖሮ የሚያስብሉ ብዙ ጥያ
🎉🎉አዲስ መጽሐፍ 🎉🎉 "ሴቶችና ዩኒቨርስቲ" በዮርዳኖስ ታዬ
ዩንቨርሲቲ ስገባ ስለዩኒቨርሲቲ ህይወት የማውቀው ነገር ስላልነበር ስለዩኒቨርስቲ ህይወት መረጃ ኖሮኝ ብገባ ኖሮ የሚያስብሉ ብዙ ጥያቄ የሚሆኑብኝ ጉዳዮች ነበሩ ። ነገር ግን ከራሴ ልምድ ተነስቼ እኔ ያላገኘውትን ተሞክሮ ሌሎች ሴቶች ሊያገኙት ይገባል በማለት "ሴቶች እና ዩንቨርስቲ "የሚል መፅሐፍ ጽፊያለሁ። ምክንያቱም አብዛኞቻችን ወደ ዩኒቨርሲቲ ስንገባ ስለ ዩንቨርሲቲ ህይወት ምንም አይነት ግንዛቤ የለንም፡፡ እንዴት ማጥናትና ጊዜያችንን በምን አግባብ መጠቀም እንዳለብን እንኳን ተገቢ ግንዛቤ የለንም፡፡ ብዙ ሴቶች ውስጣቸው ትልቅ አቅም እያለ ነገር ግን ዩኒቨርሲቲ ሲገቡ ምንም አይነት ግንዛቤ ስለማይኖራቸው ለብዙ ችግሮች ይጋለጣሉ። በዚህም ምክንያት ከአላማቸው የጎደሉ፣ መድረስ ካለባቸው ሳይደርሱ፣ መስራት ያለባቸውን ሳይሰሩ ከመንገድ የቀሩ ብዙ ሴቶች አሉ፡፡ ነገር ግን የዚህ መፅሐፍ ዋና አላማ ለሴት ልጅ ስለ ዩንቨርስቲ ህይወት፣ ስለ አላማ፣ ስለ ጊዜ አጠቃቀም ፣ ስለ ዶርም ህይወት ፣ ስለ ፍቅር፣ በዩንቨርስቲ ውሰጥ ሊያጋጥማት የሚችሉ ችግሮች፣ የሚያጋጥሟትን ችግሮች አልፋ እንዴት ስኬታማ መሆን እንደምትችል፣ ስለጓደኛ አመራረጥና እንዴት ተምሳሌታዊ ሴት ሆና ከዩንቨርሲቲ መውጣት እንዳለባት በትንሹም ቢሆን ስለ ሴቶች እና ዩኒቨርሲቲ የሚዳስስ መፅሐፍ ነው።
📚 Join 👇 አዘጋጅ ፩ መጽሐፍ / አንድ መጽሐፍ @and_metshaf ለአስተያየትና ጥያቄ 👉 @UR467844 .

Gehlen; Spy of the Century ድርሰት - E.H Cookridge ጊለን የክፍለ ዘመኑ ሰላይ ` ትርጉም - ማሞ ውድነህ ይዘት - ልዩ ዘገባ 📚 Join 👇 አዘጋጅ ፩ መጽሐፍ / አንድ መጽሐፍ @and_metshaf ለአስተያየትና ጥያቄ 👉 @UR467844 . .

Gehlen; Spy of the Century ድርሰት - E.H Cookridge ጊለን የክፍለ ዘመኑ ሰላይ ` ትርጉም - ማሞ ውድነህ ይዘት - ልዩ ዘገባ 📚 Join 👇 አዘጋጅ ፩ መጽሐፍ / አንድ መ
Gehlen; Spy of the Century ድርሰት - E.H Cookridge ጊለን የክፍለ ዘመኑ ሰላይ ` ትርጉም - ማሞ ውድነህ ይዘት - ልዩ ዘገባ 📚 Join 👇 አዘጋጅ ፩ መጽሐፍ / አንድ መጽሐፍ @and_metshaf ለአስተያየትና ጥያቄ 👉 @UR467844 . .

🤖 Your trading bot. Working 24/7. 💪 @KLIKBIT_BOT Runs algorithmic trading bots for you, right inside Telegram. Track your b
🤖 Your trading bot. Working 24/7. 💪 @KLIKBIT_BOT Runs algorithmic trading bots for you, right inside Telegram. Track your balance and every bot in real time. 🎁 Welcome bonus: 5 USDT free when you join ⚡ Start in seconds, no setup 🚀 10 bot levels, from Spark to Quantum 🤖 START @KLIKBIT_BOT 👉 https://t.me/KLIKBIT_BOT?start=r_EUHPKQR2

. የማታ እንጀራ.. የማታ እንጀራ ስጠኝ የጠዋት አታስመርጠኝ ዘግይተህ በኋላ አስጊጠኝ ማታ በክብሬ ደብቀኝ ከሰው በር አንተው አርቀኝ ጉልበቴ ጽናቱን ይዞ አቅሜም እንደ አቅሙ ተጉዞ ያልጠየቁኝን ሳል
. የማታ እንጀራ.. የማታ እንጀራ ስጠኝ የጠዋት አታስመርጠኝ ዘግይተህ በኋላ አስጊጠኝ ማታ በክብሬ ደብቀኝ ከሰው በር አንተው አርቀኝ ጉልበቴ ጽናቱን ይዞ አቅሜም እንደ አቅሙ ተጉዞ ያልጠየቁኝን ሳልመልስ መንገዴን በወግ ልጨርስ በአይን እሳት አታስገርፈኝ ማታ አመሻሹን ደግፈኝ በጥላ እንዳልበረግግ በረፋድ እንዳላጣ ጥግ አልጠብቅ እርጥባን ከሰው የማታ ምግቤን አርሰው ሲመሻሽ አታንበርክከኝ ሲደክመኝ ወንዝ አታሻግረኝ ሲጨንቀኝ ከእኔ አትራቀኝ እንደ ንጋቱ ጠብቀኝ አንገቴ እንዳለ ቀና የወዳጅ ደጃፍ ሳልጠና "ዘራፍ!" እንዳልኩኝ ያብቃልኝ ሲጨልም መንገድ አቅናልኝ አደራ ! ጌታየ አደራ! አትንሳኝ የማታ እንጀራ!!! 📝አርቲስት እና ገጣሚ ዓለምፀሃይ ወዳጆ 📚 Join 👇 አዘጋጅ ፩ መጽሐፍ / አንድ መጽሐፍ @and_metshaf . .

📚ርዕስ:-  ማርKቲንግ 📝ደራሲ:- ዶክተር አቡሽ አያሌውና በአገር መኩሪያው 📜ዘውግ:- 📆ዓ.ም:- 2008 📑የገፅ ብዛት :- 200 💰ልጥፋ ዋጋ:- 📌አሁኑኑ ይ🀄ላ🀄ሉንለ ድሮ መፅሐፍቶች↘️ @ETHIO_PDF_BOOKS1 ሁሉንም ሙዚቃ በአንድ ላይ⤵️ @BIHRE_MUSIC ለተለያዩ ትረካዎች↘️ @BHERE_TREKA ለትምህርት መፅሐፍቶች⤵️ @YETMHRTPDF

📚ርዕስ:- ማርKቲንግ 📝ደራሲ:- ዶክተር አቡሽ አያሌውና በአገር መኩሪያው 📜ዘውግ:- 📆ዓ.ም:- 2008 📑የገፅ ብዛት :- 200 💰ልጥፋ ዋጋ:- 📌አሁኑኑ ይ🀄ላ🀄ሉንለ ድሮ መፅሐፍቶች↘
📚ርዕስ:-  ማርKቲንግ 📝ደራሲ:- ዶክተር አቡሽ አያሌውና በአገር መኩሪያው 📜ዘውግ:- 📆ዓ.ም:- 2008 📑የገፅ ብዛት :- 200 💰ልጥፋ ዋጋ:- 📌አሁኑኑ ይ🀄ላ🀄ሉንለ ድሮ መፅሐፍቶች↘️ @ETHIO_PDF_BOOKS1 ሁሉንም ሙዚቃ በአንድ ላይ⤵️ @BIHRE_MUSIC ለተለያዩ ትረካዎች↘️ @BHERE_TREKA ለትምህርት መፅሐፍቶች⤵️ @YETMHRTPDF

. መኀልየ መኀልይ ዘካዛንችስ በተድባበ ጥላሁን
💌በአዲስ አበባ፣ በተለይም በካዛንቺስ አካባቢ ስላለው ማህበራዊ ኑሮ፣ የከተማዋ ገጽታ እና የሰዎች የዕለት ተዕለት እንቅስቃሴ የሚተርክ 💌ካዛንቺስ በምሽት ጭፈራ ቤቶች፣ በሙዚቃ እና በደመቀ የከተማ ሕይወት የምትታወቅበትን ገጽታ በግልጽ የሚያሳይ 💌ከደስታው ጀርባ ያለውን የሰዎች የኑሮ ትግል፣ የኢኮኖሚ ልዩነት እና የከተማዋን ነዋሪዎች የዕለት ተዕለት ውጣ ውረድ የሚዳስስ ድንቅ መጽሐፍ!
📚 Join 👇 አዘጋጅ ፩ መጽሐፍ / አንድ መጽሐፍ @and_metshaf ለአስተያየትና ጥያቄ 👉 @UR467844 .

. መኀልየ መኀልይ ዘካዛንችስ በተድባበ ጥላሁን 💌በአዲስ አበባ፣ በተለይም በካዛንቺስ አካባቢ ስላለው ማህበራዊ ኑሮ፣ የከተማዋ ገጽታ እና የሰዎች የዕለት ተዕለት እንቅስቃሴ የሚተርክ 💌ካዛንቺስ በ

📢 Advertising in this channel You can place an ad via Telega․io. It takes just a few minutes. Formats and current rates: Vie
📢 Advertising in this channel You can place an ad via Telega․io. It takes just a few minutes. Formats and current rates: View details

Every Day I Read - 53 Ways to Get Closer to Books By Hwang Bo-Reum Translated to English by Shanna Tan 📚 Join 👇 አዘጋጅ ፩ መጽሐፍ / አንድ መጽሐፍ @and_metshaf ለአስተያየትና ጥያቄ 👉 @UR467844

የሕይወት ፍልስፍና .pdf46.25 MB

የሕይወት ፍልስፍና
የሕይወት ፍልስፍና

ይቺን መፅሀፍ እንዴት ተመለከታቹት የሆን ከአያቶቻችን ጋር እንደመነጋገር ያለ የተለየ ስሜት ትሰጣለች ከቻላቹ አንብቧት
ይቺን መፅሀፍ እንዴት ተመለከታቹት የሆን ከአያቶቻችን ጋር እንደመነጋገር ያለ የተለየ ስሜት ትሰጣለች ከቻላቹ አንብቧት

መልካም የላባደሮች/ሠራተኞች ቀን! Happy Mayday!
መልካም የላባደሮች/ሠራተኞች ቀን! Happy Mayday!

ቴዲ አፍሮ ለአምለሰት የጻፈላት የፍቅር ደብዳቤ❤️💌 በተመስገን ባዲሶ/Temesgen Tsehay Badiso የተዘጋጀ 📚 Join 👇 አዘጋጅ ፩ መጽሐፍ / አንድ መጽሐፍ @and_metshaf ለአስተያየትና ጥያቄ 👉 @UR467844 . .