ar
Feedback

لا تقع ضحية للمخادعين! تيليمتريو يكتشف ويُميّز هذه القنوات 👉 إذا كنت تريد رؤية العلامة، اشترك

፩ መጽሐፍ / አንድ መጽሐፍ / One Book

፩ መጽሐፍ / አንድ መጽሐፍ / One Book

الذهاب إلى القناة على Telegram

🔍 የመጻሕፍት "ምን-አለሽ ተራ" በሆነው በዚህ ቻናል ውስጥ ማንኛውንም ዓይነት አማርኛም ሆነ እንግሊዘኛ መጽሐፍ ፈልገው አያጡም!🔥ምርጥ ምርጥ የመጻሕፍት ጥቆማ እና pdf እናቀርባለን። መጻሕፍትን ለመጠየቅ 👇 @and_metshafchat ላይ ጻፉልን። admin @UR467844

إظهار المزيد
7 107
المشتركون
-124 ساعات
-267 أيام
-14530 أيام

جارٍ تحميل البيانات

سحابة العلامات
لا توجد بيانات
هل تواجه مشاكل؟ يرجى تحديث الصفحة أو الاتصال بمدير الدعم الخاص بنا.
الإشارات الواردة والصادرة
---
---
---
---
---
---
جذب المشتركين
أكتوبر '26
أكتوبر '26
+12
في 0 قنوات
سبتمبر '26
+23
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '26
+336
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '26
+413
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '26
+346
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '26
+314
في 1 قنوات
Get PRO
أبريل '26
+219
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '26
+124
في 1 قنوات
Get PRO
فبراير '26
+108
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '26
+156
في 1 قنوات
Get PRO
ديسمبر '25
+108
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '25
+111
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '25
+133
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '25
+106
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '25
+177
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '25
+237
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '25
+216
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '25
+212
في 2 قنوات
Get PRO
أبريل '25
+252
في 1 قنوات
Get PRO
مارس '25
+295
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '25
+237
في 1 قنوات
Get PRO
يناير '25
+485
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '24
+706
في 1 قنوات
Get PRO
نوفمبر '24
+347
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '24
+572
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '24
+488
في 2 قنوات
Get PRO
أغسطس '24
+491
في 3 قنوات
Get PRO
يوليو '24
+286
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '24
+109
في 2 قنوات
Get PRO
مايو '24
+200
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '24
+205
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '24
+219
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '24
+111
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '24
+192
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '23
+154
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '23
+21
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '23
+15
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '23
+18
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '23
+53
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '23
+40
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '23
+21
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '23
+78
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '23
+94
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '23
+16
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '23
+45
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '23
+30
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '22
+59
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '22
+17
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '22
+17
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '22
+209
في 0 قنوات
التاريخ
نمو المشتركين
الإشارات
القنوات
27 أكتوبر0
26 أكتوبر+1
25 أكتوبر+2
24 أكتوبر0
23 أكتوبر0
22 أكتوبر0
21 أكتوبر0
20 أكتوبر+1
19 أكتوبر+2
18 أكتوبر+1
17 أكتوبر+1
16 أكتوبر+1
15 أكتوبر0
14 أكتوبر+1
13 أكتوبر0
12 أكتوبر0
11 أكتوبر0
10 أكتوبر+1
09 أكتوبر0
08 أكتوبر0
07 أكتوبر+1
06 أكتوبر0
05 أكتوبر0
04 أكتوبر0
03 أكتوبر0
02 أكتوبر0
01 أكتوبر0
منشورات القناة
ስሜ ዮርዳኖስ ታዬ ይባላል። ከደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ በ2014 ዓ.ም በህግ የትምህርት ክፍል የመጀመሪያ ዲግሪዬን አጠናቅቂያለው። በአሁኑ ሰዓት በፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት ረዳት ዳኛ ሆኜ እ
+1
ስሜ ዮርዳኖስ ታዬ ይባላል። ከደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ በ2014 ዓ.ም በህግ የትምህርት ክፍል የመጀመሪያ ዲግሪዬን አጠናቅቂያለው። በአሁኑ ሰዓት በፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት ረዳት ዳኛ ሆኜ እያገለገልኩ እገኛለሁ። ታዲያ ዩንቨርሲቲ ስገባ ስለዩኒቨርሲቲ ህይወት የማውቀው ነገር ስላልነበር ስለዩኒቨርስቲ ህይወት መረጃ ኖሮኝ ብገባ ኖሮ የሚያስብሉ ብዙ ጥያቄ የሚሆኑብኝ ጉዳዮች ነበሩ ። ነገር ግን ከራሴ ልምድ ተነስቼ እኔ ያላገኘውትን ተሞክሮ ሌሎች ሴቶች ሊያገኙት ይገባል በማለት "ሴቶች እና ዩንቨርስቲ "የሚል መፅሐፍ ጽፊያለሁ። የዚህ መፅሐፍ ዋና አላማ ለሴት ልጅ ስለ ዩንቨርስቲ ህይወት፣ ስለ አላማ፣ ስለ ጊዜ አጠቃቀም ፣ ስለ ዶርም ህይወት ፣ ስለ ፍቅር፣ በዩንቨርስቲ ውሰጥ ሊያጋጥማት የሚችሉ ችግሮች፣ የሚያጋጥሟትን ችግሮች አልፋ እንዴት ስኬታማ መሆን እንደምትችል፣ ስለጓደኛ አመራረጥና እንዴት ተምሳሌታዊ ሴት ሆና ከዩንቨርሲቲ መውጣት እንዳለባት በትንሹም ቢሆን ስለ ሴቶች እና ዩኒቨርሲቲ የሚዳስስ መፅሐፍ ነው። ታዲያ ይሄ መፅሐፍ በብዛት ለህትመት በቅቶ ለተጨማሪ አንባቢያን ለማድረስ፣ ለማስተዋወቅ እና የሚያበረክተውን አስተዋጽኦ ለማስፋት ከሚፈልጉ ድርጅቶች፣ የትምህርት ተቋማት፣ ፋውንዴሽኖች እና ለሴቶች ማብቃት ትኩረት ከሚሰጡ

2
🎉🎉አዲስ መጽሐፍ 🎉🎉 "ሴቶችና ዩኒቨርስቲ" በዮርዳኖስ ታዬ ዩንቨርሲቲ ስገባ ስለዩኒቨርሲቲ ህይወት የማውቀው ነገር ስላልነበር ስለዩኒቨርስቲ ህይወት መረጃ ኖሮኝ ብገባ ኖሮ የሚያስብሉ ብዙ ጥያ
🎉🎉አዲስ መጽሐፍ 🎉🎉 "ሴቶችና ዩኒቨርስቲ" በዮርዳኖስ ታዬ ዩንቨርሲቲ ስገባ ስለዩኒቨርሲቲ ህይወት የማውቀው ነገር ስላልነበር ስለዩኒቨርስቲ ህይወት መረጃ ኖሮኝ ብገባ ኖሮ የሚያስብሉ ብዙ ጥያቄ የሚሆኑብኝ ጉዳዮች ነበሩ ። ነገር ግን ከራሴ ልምድ ተነስቼ እኔ ያላገኘውትን ተሞክሮ ሌሎች ሴቶች ሊያገኙት ይገባል በማለት "ሴቶች እና ዩንቨርስቲ "የሚል መፅሐፍ ጽፊያለሁ። ምክንያቱም አብዛኞቻችን ወደ ዩኒቨርሲቲ ስንገባ ስለ ዩንቨርሲቲ ህይወት ምንም አይነት ግንዛቤ የለንም፡፡ እንዴት ማጥናትና ጊዜያችንን በምን አግባብ መጠቀም እንዳለብን እንኳን ተገቢ ግንዛቤ የለንም፡፡ ብዙ ሴቶች ውስጣቸው ትልቅ አቅም እያለ ነገር ግን ዩኒቨርሲቲ ሲገቡ ምንም አይነት ግንዛቤ ስለማይኖራቸው ለብዙ ችግሮች ይጋለጣሉ። በዚህም ምክንያት ከአላማቸው የጎደሉ፣ መድረስ ካለባቸው ሳይደርሱ፣ መስራት ያለባቸውን ሳይሰሩ ከመንገድ የቀሩ ብዙ ሴቶች አሉ፡፡ ነገር ግን የዚህ መፅሐፍ ዋና አላማ ለሴት ልጅ ስለ ዩንቨርስቲ ህይወት፣ ስለ አላማ፣ ስለ ጊዜ አጠቃቀም ፣ ስለ ዶርም ህይወት ፣ ስለ ፍቅር፣ በዩንቨርስቲ ውሰጥ ሊያጋጥማት የሚችሉ ችግሮች፣ የሚያጋጥሟትን ችግሮች አልፋ እንዴት ስኬታማ መሆን እንደምትችል፣ ስለጓደኛ አመራረጥና እንዴት ተምሳሌታዊ ሴት ሆና ከዩንቨርሲቲ መውጣት እንዳለባት በትንሹም ቢሆን ስለ ሴቶች እና ዩኒቨርሲቲ የሚዳስስ መፅሐፍ ነው። 📚 Join 👇 አዘጋጅ ፩ መጽሐፍ / አንድ መጽሐፍ @and_metshaf ለአስተያየትና ጥያቄ 👉 @UR467844 .
869
3
Gehlen; Spy of the Century ድርሰት - E.H Cookridge ጊለን የክፍለ ዘመኑ ሰላይ ` ትርጉም - ማሞ ውድነህ ይዘት - ልዩ ዘገባ 📚 Join 👇 አዘጋጅ ፩ መጽሐፍ / አንድ መጽሐፍ @and_metshaf ለአስተያየትና ጥያቄ 👉 @UR467844 . .
1 324
4
Gehlen; Spy of the Century ድርሰት - E.H Cookridge ጊለን የክፍለ ዘመኑ ሰላይ ` ትርጉም - ማሞ ውድነህ ይዘት - ልዩ ዘገባ 📚 Join 👇 አዘጋጅ ፩ መጽሐፍ / አንድ መ
Gehlen; Spy of the Century ድርሰት - E.H Cookridge ጊለን የክፍለ ዘመኑ ሰላይ ` ትርጉም - ማሞ ውድነህ ይዘት - ልዩ ዘገባ 📚 Join 👇 አዘጋጅ ፩ መጽሐፍ / አንድ መጽሐፍ @and_metshaf ለአስተያየትና ጥያቄ 👉 @UR467844 . .
1 185
5
🤖 Your trading bot. Working 24/7. 💪 @KLIKBIT_BOT Runs algorithmic trading bots for you, right inside Telegram. Track your b
🤖 Your trading bot. Working 24/7. 💪 @KLIKBIT_BOT Runs algorithmic trading bots for you, right inside Telegram. Track your balance and every bot in real time. 🎁 Welcome bonus: 5 USDT free when you join ⚡ Start in seconds, no setup 🚀 10 bot levels, from Spark to Quantum 🤖 START @KLIKBIT_BOT 👉 https://t.me/KLIKBIT_BOT?start=r_EUHPKQR2
650
6
. የማታ እንጀራ.. የማታ እንጀራ ስጠኝ የጠዋት አታስመርጠኝ ዘግይተህ በኋላ አስጊጠኝ ማታ በክብሬ ደብቀኝ ከሰው በር አንተው አርቀኝ ጉልበቴ ጽናቱን ይዞ አቅሜም እንደ አቅሙ ተጉዞ ያልጠየቁኝን ሳል
. የማታ እንጀራ.. የማታ እንጀራ ስጠኝ የጠዋት አታስመርጠኝ ዘግይተህ በኋላ አስጊጠኝ ማታ በክብሬ ደብቀኝ ከሰው በር አንተው አርቀኝ ጉልበቴ ጽናቱን ይዞ አቅሜም እንደ አቅሙ ተጉዞ ያልጠየቁኝን ሳልመልስ መንገዴን በወግ ልጨርስ በአይን እሳት አታስገርፈኝ ማታ አመሻሹን ደግፈኝ በጥላ እንዳልበረግግ በረፋድ እንዳላጣ ጥግ አልጠብቅ እርጥባን ከሰው የማታ ምግቤን አርሰው ሲመሻሽ አታንበርክከኝ ሲደክመኝ ወንዝ አታሻግረኝ ሲጨንቀኝ ከእኔ አትራቀኝ እንደ ንጋቱ ጠብቀኝ አንገቴ እንዳለ ቀና የወዳጅ ደጃፍ ሳልጠና "ዘራፍ!" እንዳልኩኝ ያብቃልኝ ሲጨልም መንገድ አቅናልኝ አደራ ! ጌታየ አደራ! አትንሳኝ የማታ እንጀራ!!! 📝አርቲስት እና ገጣሚ ዓለምፀሃይ ወዳጆ 📚 Join 👇 አዘጋጅ ፩ መጽሐፍ / አንድ መጽሐፍ @and_metshaf . .
1 138
7
📚ርዕስ:-  ማርKቲንግ 📝ደራሲ:- ዶክተር አቡሽ አያሌውና በአገር መኩሪያው 📜ዘውግ:- 📆ዓ.ም:- 2008 📑የገፅ ብዛት :- 200 💰ልጥፋ ዋጋ:- 📌አሁኑኑ ይ🀄ላ🀄ሉንለ ድሮ መፅሐፍቶች↘️ @ETHIO_PDF_BOOKS1 ሁሉንም ሙዚቃ በአንድ ላይ⤵️ @BIHRE_MUSIC ለተለያዩ ትረካዎች↘️ @BHERE_TREKA ለትምህርት መፅሐፍቶች⤵️ @YETMHRTPDF
2 501
8
📚ርዕስ:- ማርKቲንግ 📝ደራሲ:- ዶክተር አቡሽ አያሌውና በአገር መኩሪያው 📜ዘውግ:- 📆ዓ.ም:- 2008 📑የገፅ ብዛት :- 200 💰ልጥፋ ዋጋ:- 📌አሁኑኑ ይ🀄ላ🀄ሉንለ ድሮ መፅሐፍቶች↘
📚ርዕስ:-  ማርKቲንግ 📝ደራሲ:- ዶክተር አቡሽ አያሌውና በአገር መኩሪያው 📜ዘውግ:- 📆ዓ.ም:- 2008 📑የገፅ ብዛት :- 200 💰ልጥፋ ዋጋ:- 📌አሁኑኑ ይ🀄ላ🀄ሉንለ ድሮ መፅሐፍቶች↘️ @ETHIO_PDF_BOOKS1 ሁሉንም ሙዚቃ በአንድ ላይ⤵️ @BIHRE_MUSIC ለተለያዩ ትረካዎች↘️ @BHERE_TREKA ለትምህርት መፅሐፍቶች⤵️ @YETMHRTPDF
2 187
9
. መኀልየ መኀልይ ዘካዛንችስ በተድባበ ጥላሁን 💌በአዲስ አበባ፣ በተለይም በካዛንቺስ አካባቢ ስላለው ማህበራዊ ኑሮ፣ የከተማዋ ገጽታ እና የሰዎች የዕለት ተዕለት እንቅስቃሴ የሚተርክ 💌ካዛንቺስ በምሽት ጭፈራ ቤቶች፣ በሙዚቃ እና በደመቀ የከተማ ሕይወት የምትታወቅበትን ገጽታ በግልጽ የሚያሳይ 💌ከደስታው ጀርባ ያለውን የሰዎች የኑሮ ትግል፣ የኢኮኖሚ ልዩነት እና የከተማዋን ነዋሪዎች የዕለት ተዕለት ውጣ ውረድ የሚዳስስ ድንቅ መጽሐፍ! 📚 Join 👇 አዘጋጅ ፩ መጽሐፍ / አንድ መጽሐፍ @and_metshaf ለአስተያየትና ጥያቄ 👉 @UR467844 .
1 462
10
. መኀልየ መኀልይ ዘካዛንችስ በተድባበ ጥላሁን 💌በአዲስ አበባ፣ በተለይም በካዛንቺስ አካባቢ ስላለው ማህበራዊ ኑሮ፣ የከተማዋ ገጽታ እና የሰዎች የዕለት ተዕለት እንቅስቃሴ የሚተርክ 💌ካዛንቺስ በ+1

1 339
11

1
12
📢 Advertising in this channel You can place an ad via Telega․io. It takes just a few minutes. Formats and current rates: Vie
📢 Advertising in this channel You can place an ad via Telega․io. It takes just a few minutes. Formats and current rates: View details
516
13

14
Every Day I Read - 53 Ways to Get Closer to Books By Hwang Bo-Reum Translated to English by Shanna Tan 📚 Join 👇 አዘጋጅ ፩ መጽሐፍ / አንድ መጽሐፍ @and_metshaf ለአስተያየትና ጥያቄ 👉 @UR467844
1 353
15
لا يوجد نص...
1 280
16
የሕይወት ፍልስፍና .pdf
1 071
17
የሕይወት ፍልስፍና
የሕይወት ፍልስፍና
1 110
18
ይቺን መፅሀፍ እንዴት ተመለከታቹት የሆን ከአያቶቻችን ጋር እንደመነጋገር ያለ የተለየ ስሜት ትሰጣለች ከቻላቹ አንብቧት
ይቺን መፅሀፍ እንዴት ተመለከታቹት የሆን ከአያቶቻችን ጋር እንደመነጋገር ያለ የተለየ ስሜት ትሰጣለች ከቻላቹ አንብቧት
2 050
19
መልካም የላባደሮች/ሠራተኞች ቀን! Happy Mayday!
መልካም የላባደሮች/ሠራተኞች ቀን! Happy Mayday!
2 386
20
ቴዲ አፍሮ ለአምለሰት የጻፈላት የፍቅር ደብዳቤ❤️💌 በተመስገን ባዲሶ/Temesgen Tsehay Badiso የተዘጋጀ 📚 Join 👇 አዘጋጅ ፩ መጽሐፍ / አንድ መጽሐፍ @and_metshaf ለአስተያየትና ጥያቄ 👉 @UR467844 . .
0