fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید 👈

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

رفتن به کانال در Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

نمایش بیشتر

📈 تحلیل کانال تلگرام 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

کانال 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 13 922 مشترک است و جایگاه 6 268 را در دسته دین و مذهبی و رتبه 2 549 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 13 922 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 13 اکتبر, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر -161 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر 0 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 22.47% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً N/A% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 0 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 0 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 0 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 14 اکتبر, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته دین و مذهبی تبدیل کرده‌اند.

13 922
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-487 روز
-16130 روز
آرشیو پست ها
يَقُولُ يَا لَيْتَنِي قَدَّمْتُ لِحَيَاتِي «ዋ እኔ! ምነው በሕይወቴ (መልካምን ሥራ) ባስቀደምኩ ኖሮ» ይላል፡፡ =

~ አላማሽ ግብ እስኪመታ ድረስ  ትግልሽን በሚስጥር ጠብቂ ! =

ለሌሎች መልካም አድርጊ  ያን ስታደርጊ ግን ከማንም ጥቅም ሙገሳ ፈልገሽ አይሁን  ለአላህ ብለሽ ብቻ አድርጊ።  ባላሰብሺዉ መንገድ ተመልሶ ይጠቅምሻል ያ  በጎ ያደረግሺዉ ስራሽ ። =

_إن_الله_لا_يغير_ما_بقوم_حتى_يغيروا_ما_بأنفسهم_تلاوة_قديمة_ألشيخ.m4a11.46 MB

ይቅርታ… እጅግ ምርጥ ነገር!  ነገር ግን ዘግይቶ ሲመጣ ባዶ ነው።  የተሳሳትክ ሰው ሆይ! ስታጠፋ ለይቅርታህ "የስምምነት ህግ"ን አስታውስ። ደም ፈሶ ካለቀ በኋላ መጥረግ ከባድ ነው። ፀሀይ መውጫዋን ለውጣ ስትመጣ ወደ ጌታህ መመለስም አይቻልም። t.me/abdu_rheman_aman

~ጅራፍ ራሱን መቶ ራሱ ይጮሀል! ልክ እንደዚሁ የአንዳንድ ሰዎች ባህሪ እንዲህ ናቸዉ! =

~እንባዋ ትልቁ የፍቅር መግለጫዋ ነው። ስታለቅስ ከአይኖቿ የወረዱት እያንዳንዱ የእንባ ዘለላ የልቧ ቃላቶች ናቸው። ጊዜህን ስለሰጠኸኝ፣ በውሸት ሳቄ ከመሳቅ ይልቅ የምር እንባዬን ሳነባ ሊሰማኝ የሚችለውን እፎይታ ሽተህ ስላዳመጥከኝ አመሰግንሀለሁ ማለቷ ነው። ሰው ሳቁን የሚያጅብለት ሳይሆን እንዲያለቅስ የሚፈቅድለትን ነው ለማግኘት የሚቸገረው። ጥልቅ ህመም የዋጡት፣ የሚሰብራቸው በሞላበት ላለመውደቅ እየታገሉ የሚኖሩት የሚያነቡት እንባ፣ እንባ ብቻ አይደለም! የፍቅርና የአክብሮት መግለጫም ነው። እንባዋን ስታሳየኝ እንደምታምነኝ ገባኝ። አቅም ካጡት ቃላቶቿ የበለጠ ሀያዕ ያለው እንባዋ ብዙውን ይናገራል።እንባዋ የልቧ ነው። ሳቋ ግን የፊቷ ባርያ ከሆነ ሰንብቷል። ከመሳቅ ይልቅ ለማልቀስ አቅም ይጠይቃል። እንባ ወጪ ወራጁ የሚያየው ተራ ሳቅ አይደለም። እንባ ለወጪ ወራጁ የሚቀርብ የውሸት ፈገግታ ሳይሆን ላመኑት የሚገለጥ ውበት ነው። ☞የደበቀውን እንባ ያሳያችሁን ሰው ማክበር አይጥፋችሁ። እቴዋ ሰላም ለልብሽ! =t.me/AbuSufiyan_Albenan

ምናልባትም "እድል"… በምናገኛቸው ውብ ነገሮች አይለካም… ባልደረሱብን  መጥፎ ነገሮች እንጂ… ጤናህን አቅልለህ አትመልከት… ለመተንፈስ ሌላ መሳሪያ ሚፈልጉ፣ መመልከት የማይችሉና አልጋ ላይ አመታትን ያሳለፉ ፍጡራንም አሉ። … ምንም ባይኖርህም… እጅግ ትልቅ ፀጋ ላይ ነህ…አመስግን። t.me/abdu_rheman_aman

~ የፍቅርን አቅም ማየት ከፈለግክ ኡመሩል ፋሩቅ የረሱሉላህ ﷺ ህልፈት የተነገራቸው ጊዜ የሆኑትን ልብ በል፣ ~ የሚወዱትን ዳግም ሊያዩት እንደማይችሉ ሲያውቁ ያለውን ሀዘን መቃኘት ከፈለግክ፤ ሙዓዝ ኢብኑ ጀበል ረሱሉላህን ሲሰናበት ያለውን አስተውል። ~ ንፁህ ፍቅር ትዝታው ከባድ እንደሆነ ለማየት ቢላል ኢብኑ ረባህ ወደ መዲና ተመልሶ መጥቶ አዛን ሲል ስለነበረው ክስተት መርምር። ~ ልብ እጅግ የሚመኘውን ንፁህ ፍቅር ሲያገኝ ትንሽ ማየት ከፈለግክ «አላህ ሆይ ለኔና ለሙሀመድ ብቻ ምህረት አድርግ፣ ሌሎቹን ግን ቅጣቸው » ስላለው አዕራብይ ሁኔታ አስብ። ~ ፍቅር ልቦችን እንደሚያናግር ማወቅ ከፈለግክ ስለ ረሱሉላህ ሲወራ የአማኞችን ፊት ተመልከት።…ﷺ ﷺ =t.me/AbuSufiyan_Albenan

ሃብት እና ትዳር ~ ለትዳር ሃብት ያለውን ወይም ያላትን መምረጥ ምንም የሚያስወቅስ ነገር የለውም። የሚያስወቅሰው ሃብትን ብቻ በማየት የማይሆን ሰው ማግባት ነው። "ባለ ዲኗን ምረጥ" የሚለው ሐዲሥ መልእክቱ ከዚህ አንፃር የሚታይ ነው። ስለዚህ ሴቷ ተውሒድ ያለው፣ ሶላት የሚሰግድ፣ አላህን የሚፈራ እስከሆነ ድረስ ሃብት ያለውን ብትመርጥ ጥሩ ውሳኔ ነው የወሰነችው። ሃብት አይታ ሄደች ተብላ የምትወቀስበት ምንም አይነት ውሃ የሚያነሳ ምክንያት የለም። ወንዱም ላይ ተመሳሳይ ነገር ማለት ይቻላል። የእውነት ትዳር ፈላጊ እስከሆነ ድረስ ገንዘቤን ፈልጎ ሊሆን ይችላል የመጣው እያልሽ አትመልሺ። ወይም ከገባሽ በኋላ ትዳርሽን በአጉል ስሜት አትበጥብጪ። ሃብትሽ ለትዳርሽ ፈተና አይሁንብሽ። ትዳር ጌጥ ነው። ትዳር መከበሪያ ነው። ትዳር ዱንያ ብቻ ሳይሆን ዲንም ነው። እንዲያውም አላህ ሃብት ሰጥቶሽ ከሆነ ሁነኛ ሰው አፈላልገሽ ጥሩ ትዳር ለመመስረት ተጠቀሚበት። "በሃብቷ ልትጫነኝ ትፈልጋለች" የሚል ስሜት አድሮበት ሳይሳቀቅ ቤቴ ብሎ ዘና ብሎ በርትቶ ስራ ላይ እንዲሰማራ አድርጊው። የኸዲጃን - ረዲየላሁ ዐንሃ - ታሪክ አስታውሺ። በሃብታቸው ጥሩ ትዳር የመሰረቱ ብልጥ ሴቶችን እናውቃለን። ሃብታቸው ፈተና ሆኖባቸው ምን የመሰለ ትዳራቸውን አፍርሰው የተፀፀቱ ሴቶችንም እናውቃለን። በሌላ በኩል ከገንዘብ ውጭ ለትዳር ቦታ የሌለው፣ ስግብግብ ወንድም ያጋጥማል። ሰው እንደ አገዳ ተነክሶ አይለይም። አስተውሎ፣ ሰው አማክሮ ዲኑ እና ስነ ምግባሩ ያማረ የሆነውን መምረጥ፣ ዱዓእ ማድረግ፣ በአላህ ላይ መውወከል፣ በራስ በኩል ያለን ኃላፊነት እስከ ጥግ መወጣት ለዘላቂ ትዳር ሁነኛ ሰበቦች ናቸው። = የቴሌግራም ቻናል፡- https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor

∙ አንዳንድ ሰዎች ስሜትሽን ገድለዉ ለምን እንደተቀየርሽ ይጠይቁሻል። = t.me/https_Asselefya1

🔖 እህቴ በክፋታቸዉ ምክንያት መልካምነትሽን እንዳታጪዉ ተጠንቀቂ! =

أفضل عبادة في أيام_التشريق ..

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 - آمار و تحلیل کانال تلگرام @https_asselefya1