fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید 👈

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

رفتن به کانال در Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

نمایش بیشتر

📈 تحلیل کانال تلگرام 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

کانال 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 13 956 مشترک است و جایگاه 6 132 را در دسته دین و مذهبی و رتبه 2 466 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 13 956 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 08 اکتبر, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر -105 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر -2 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 22.53% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً N/A% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 3 147 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 0 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 0 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 09 اکتبر, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته دین و مذهبی تبدیل کرده‌اند.

13 956
مشترکین
-224 ساعت
-407 روز
-10530 روز
آرشیو پست ها
{ إِنْ يَمْسَسْكُمْ قَرْحٌ فَقَدْ مَسَّ الْقَوْمَ قَرْحٌ مِثْلُهُ وَتِلْكَ الْأَيَّامُ نُدَاوِلُهَا بَيْنَ النَّاسِ وَلِيَعْلَمَ اللَّهُ الَّذِينَ آمَنُوا وَيَتَّخِذَ مِنْكُمْ شُهَدَاءَ وَاللَّهُ لَا يُحِبُّ الظَّالِمِينَ } ከቁርአን ጋር አንኑር መልካም ለይል =

ሼር አድርጉላቸዉ ባረከላሁ ፊኩም

السلام عليكم የአፈልጉኝ መሊክት እህታችን ሀናን ሀይረዲን ዛሬ ቀን  ጷግሜ 1/ 2017 ከረፋዱ 11:00 አከባቢ አስኮ አዲስ ሰፈር በድር መስጂድ አከባቢ ከቤት ከወጣች አልተመለሰችም ሀናን ከቤት ሲትወጣ ጡቁር ጅልባብ በጡቁር ኒቃብ ነጭ ነጠላ ጫማ ለብሳለች ለአላህ ብላችሁ ተባበሩን  የሩቃ ኬዝ አለት ምን አልባት መንገድ ላይ ወድቀም የገኛችሁ ከለችሁ ጠቁሙን ጥቆማ ለመስጠት 👇 0985086578 0976240750 0965039917 ለአለህ ብላችሁ የቻናል ባለ ቤቶች ሼር በማድረግ ተባበሩን

~ በሆነዉ ሁሉ አላዘንኩም  ምክንያቱም በስአቱ ልክ ነበርኩ። =

"መጥፎ የምትለዉ ሰዉ ተዉበት አድርጎ የተሻለ ማንነት ኖሮት ... አንተ መልካም ነኝ ብለህ ምታስበዉ መንገድ ልትስት ትችላለህና  ምንም በኢባዳ ትጉ ብትሆንም የአሏህ ባርያዎች ላይ አትንጠራራ ... አትኮፈስ ..በነፍስህ አትሸንገል ተናናሽ ሁነህ አሏህ ጽናቱን እንዲሰጥህ የምንጊዜም ዱዐህ ይሁን ።" اللهم يا مقلب القلوب ثبت قلبي على دينك🤲 = t.me/https_Asselefya1

ትዝ ይላችኋል ግን የልጅነት ኢማናችን አንገትህም ቢቆረጥ ቀደርህ /ቀንህ / ካልደረሰ አትሞትም አቤት የዛኔው የቂን አሁን ቢኖረን ! =

ለፈገግታ .... ሴት ልክ እንደ መብራት ነች አሳምረህ ከያዝካት ቤትህ ታበራዋለች ግን አያያዝህ ካላሳመርህ ያመጣችህ እና ጭምር ታቃጥላለች ! ትረዳህ ወይስ አትረዳም ወይስ ልጨምር እያለ ነዉ ¡ =

ከፍቅር ማምለጫ ብዙ መንገዶች አሉ... ትክክለኛው ሰው ሲመጣ ግን ሁሉም #አይሰሩም ! =

😵🤔🙁😝😤☹️🙁☹️ 🛜የመጀመሪያው ፕሮግራማችን ▶️ 🙁☹️😭🙁😭🙁☹️🙁 🎤ኡስታዝ ኸድር አህመድ       ተ🎁              ጀ▶️                   መ ▶️                           ረ▶️ ገባ ገባ በሉ ባረከሏሁ ፊኩም! ሊንኩን ለሌሎችም ሼር አድርጉት‼  ➘  ➘ ➘ ➘➘ ➘ ➘ ➘  ➘ ➘ ➘ t.me/tdarna_islam?livestream t.me/tdarna_islam?livestream

በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው ኪታብ በገበያ ላይ ዋለ አዲስ አበባ ላይ ላላቹህ ወንድማችን አቡ ዘከሪያ ጋር ማግኘት ይችላሉ ብዛት የምትፈልጉ ያላቹሁበት ቦታ ድረስ እንልክላቹሀለን በ ፍሬም የሚፈልግ ያናግ
በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው ኪታብ በገበያ ላይ ዋለ አዲስ አበባ ላይ ላላቹህ ወንድማችን አቡ ዘከሪያ ጋር ማግኘት ይችላሉ ብዛት የምትፈልጉ ያላቹሁበት ቦታ ድረስ እንልክላቹሀለን በ ፍሬም የሚፈልግ ያናግረን ስልክ :-0908869945 ወንድም አቡ ዘከሪያ በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ሓቲም) https://t.me/UstazKedirAhmed/8749 https://t.me/UstazKedirAhmed/8749

🌺ለመታደም ግሩፕ የሌላችሁ እህቶች ኑ እስከ ምሺት 6:00 ስአት በሳኡድ አቆጣጠር ድረስ እንቀበላለን ስትመጡ በሪከርድ ብቻ ሌላ ማፊ ግር ግር ዚያዳ ጦይብ‼️ ⓵➘➘ @Nisau_Aslefiyat_Bot @Nisau_Aslefiyat_Bot ⓶➴➴ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

አዘላለሉ በመስኮት ከአሁን አሁን ሾለከ ብየ መጨነቄ አይ ኑሮ¡