ru
Feedback
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

Открыть в Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_selefyaa_bot @Ass_selefyaa_bot

Больше

📈 Аналитический обзор Telegram-канала 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

Канал 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) языкового сегмента Амхарский является активным участником. Сейчас сообщество объединяет 14 274 подписчиков, занимая 6 123 место в категории Религия и духовность и 2 373 место в регионе Эфиопия.

📊 Показатели аудитории и динамика

С момента создания невідомо проект демонстрирует стремительный рост, собрав аудиторию из 14 274 подписчиков.

Согласно последним данным от 03 июля, 2026, канал показывает стабильную активность. За последние 30 дней изменение числа участников составило -19, а за последние 24 часа — 3, при этом общий охват остаётся высоким.

  • Статус верификации: Не верифицирован
  • Уровень вовлечённости (ER): Средний показатель вовлечённости аудитории составляет 16.55%. В первые 24 часа после публикации контент обычно набирает 8.82% реакций от общего числа подписчиков.
  • Охват публикаций: В среднем каждый пост получает 2 364 просмотров. В течение первых суток публикация набирает 1 259 просмотров.
  • Реакции и взаимодействия: Аудитория активно поддерживает контент: среднее количество реакций на один пост — 0.

📝 Описание и контентная политика

Автор описывает ресурс как площадку для выражения субъективного мнения:
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_selefyaa_bot @Ass_selefyaa_bot

Благодаря высокой частоте обновлений (последние данные получены 04 июля, 2026) канал поддерживает актуальность и высокий уровень охвата публикаций. Аналитика показывает, что аудитория активно взаимодействует с контентом, что делает его важной точкой влияния в категории Религия и духовность.

14 274
Подписчики
+324 часа
+217 дней
-1930 день
Архив постов
📍አሁን በቀጥታ ስርጭ ተከታታይ  የኪታብ ቂርአት ሊጀመር ነው ገባ ገባ በሉ ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ 📚ኪታብ ፦الوسائل المفيدة للحياة السعيدة 🎙በአቡ  ሒበቲላህ  ሁሰይን ጀ       መ              ረ https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy?livestream=f9076a5de6691d389f

ቀደም ብዬ የለጠፍኩት አገኘሁ ጀዛኩሙሏህ ኸይር🤝

እስኪ ጥሩ ኑስኻ ያለዉ የኪታቡ ተዉሂድ pdf አቀብሉኝማ በቦት

የውድድሩ አዘጋጆች ተወዳዳሪዎችን በላይክ ብዛት ስለሆነ ለውድድሩ ሚያቀርቡት ለዚች እህታችን በተቀመጠው ሊንክ እየገባን 👍 (ላይክ) እያደረግን በዉድድሩ ተሳታፊ እናድርጋት።ጀዛኩሙላህ ኸይር። በዚህ
የውድድሩ አዘጋጆች ተወዳዳሪዎችን በላይክ ብዛት ስለሆነ ለውድድሩ ሚያቀርቡት ለዚች እህታችን በተቀመጠው ሊንክ  እየገባን 👍 (ላይክ) እያደረግን በዉድድሩ ተሳታፊ  እናድርጋት።ጀዛኩሙላህ ኸይር። በዚህ ግቡና ላይክ አድርጓት 👇👇    t.me/Jaiferu_Toyar/1537

አይንህን ስበር ሲባል መንገድ ላይ ብቻ አይደለም ።ስበር የተባልከው/ሽው የትም ቦታ አይናችንን እንሰበር።ቲቪ ፣ሚድያም ላይ ይሁን የትም ቦታ ቢሆን አይናችንን እንስበር። _ 🎙በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር t.me/Basmat_Salafiya1

እንዳንዘናጋ.mp35.11 KB

🏗ሙዘይን፡የግንባታ ህልምዎን ቀላል ለማድረግ አጋርዎ! • እየገነቡ ነው? እድሳትስ? ሙዘይን የኮንስትራክሽን ዕቃ አቅራቢ ድርጅት ለግንባታ ፕሮጀክትዎ የሚያስፈልጉትን ሁሉንም ዓይነት የግንባታ ቁሳቁሶ
🏗ሙዘይን፡የግንባታ ህልምዎን ቀላል ለማድረግ አጋርዎ! • እየገነቡ ነው? እድሳትስ?  ሙዘይን የኮንስትራክሽን ዕቃ አቅራቢ ድርጅት ለግንባታ ፕሮጀክትዎ የሚያስፈልጉትን ሁሉንም ዓይነት የግንባታ ቁሳቁሶች በአንድ ቦታ፣ በተመጣጣኝ ዋጋና ፈጣን አገልግሎት ያቀርብላችኋል።  በተለይም በቱርክ ማሽን የተመረቱ ጥራት ያላቸው ቡልኬቶችን ማቅረብ መለያችን ነው! •የ ቱርክ ቡልኬት፣ ሲሚንቶ፣ ማርብል፣ቴራዝ፣ ብረት፣ የኤሌክትሪክ እቃዎች፣ የውስጥና የውጭ ማስጌጫ እቃዎች፣ እና ሌሎችም ለግንባታዎ፣ለእድሳትዎ፣አልፎ ተርፎም ለቤትዎ ዲዛይን የሚያስፈልጉዎትን ሁሉንም ነገር ከ ሙዘይኖች ጋር ያገኛሉ። | 📍የስራ ቦታ አድራሻ፦ 1ኛ-ሲዳም አዋሽ ከኖክ ማዳያው ገባ ብሎ፣ 2ኛ-ገላን ከተማ ከሶፉ ዑመር ፊት ለፊት 📞ይደውሉልን! +251910716296 +251921041742 | 💬ቴሌ ግራም ግሩፕ፦ @Muzeyn_PLC 📞የዋትስ አፕ ግሩፕ፦ https://chat.whatsapp.com/EYJezRcKq6t3cQ8ELZMcm4 © የደንበኞቻችን እርካታ ቅድሚያ የምንሰጠው ጉዳይ ነው!

በተለያዩ ግንኙነቶች ውስጥ ለሚፈፀሙ ጥፋቶች ዳግመኛ እድል እንሰጣለን። ምክንያቱም ጓደኞቻችን ወይም ከህይወታችን ጋር የሚነካኩ ፍጡሮች መልዓክ አይደሉም። ሰው ሆን ብሎም ይሁን ሳያውቅ ያጠፋልና… ፍጥረቱም ነው። ግን ደግሞ እኛ ተደጋጋሚ ጥፋት የምንችል አምላክም አይደለንም። የትኛው ጥፋት ላይ እንደሚቆርጥልንም አናውቅም። ልቦቻችን ውስጥ ስትኖሩ ዓላ ሪስሊኩም አህባብና!! t.me/abdu_rheman_aman

ለምን አላህ የሚወዳቸዉን ሰዎች ይፈትናል ? =

በሆኑ አጋጣሚዎች  መንገድህን እነደገለባ ስላቀለልኩልህ  ብቻ ልትወደኝ አይገባህም። በሆኑ ክስተቶች ውስጥ ልብህን በስቃይ ስላማሰልኩት ብቻም  ልትጠላኝ አይሆንልህም። ምናልባት እኔ ሌላ ሰው ሆኜ የተገናኘንበት መንገድ ላይ  ግን ሌላ ሰው እሆናለሁ። ሸይጣን ለአቡ ሁረይራ "ከመተኛትህ በፊት አያተል ኩርሲ ቅራ" ማለቱን ታስታውሳለህ አይደል?  ነብዩላህ ሙሳስ በቦክስ ተማቶ ሰው የገደለ ጊዜ አታስታውስም?  ሙሉ እኔን ፈልገኝ ነው የምልህ። t.me/abdu_rheman_aman

👌 በልክ ሁኚ አጭቶኛል በሚል አትዝረክረኪ አጨሽ እንጅ አላገባሺም።

በሐራሙ የጠገበሽ፣ በሐላሉ አይፈልግሽም።