💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot
نمایش بیشتر📈 تحلیل کانال تلگرام 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
کانال 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 13 886 مشترک است و جایگاه 6 288 را در دسته دین و مذهبی و رتبه 2 555 را در منطقه أثيوبيا دارد.
📊 شاخصهای مخاطب و پویایی
از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 13 886 مشترک جذب کرده است.
بر اساس آخرین دادهها در تاریخ 19 اکتبر, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر -200 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر -1 بوده و همچنان دسترسی گستردهای حفظ شده است.
- وضعیت تأیید: تأیید نشده
- نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 23.91% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 5.98% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب میکند.
- دسترسی پستها: هر پست به طور میانگین 0 بازدید دریافت میکند. در اولین روز معمولاً 830 بازدید جمعآوری میشود.
- واکنشها و تعامل: مخاطبان بهطور فعال حمایت میکنند؛ میانگین واکنش به هر پست 0 است.
📝 توضیح و سیاست محتوایی
نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاههای شخصی توصیف میکند:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله
ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ
↓↓↓↓↓↓
@Ass_Selefyaa1bot
@Ass_Selefyaa1bot”
به لطف بهروزرسانیهای پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 20 اکتبر, 2026)، کانال همواره بهروز و دارای دسترسی بالاست. تحلیلها نشان میدهد مخاطبان بهطور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته دین و مذهبی تبدیل کردهاند.
የረመዷን መጨረሻ ላይ ሰለፎች (ቀደምቶች) እስቲግፋርና ወደ አላህ መመለስን ያበዙ ነበር። በስራቸው ላይ አላህን ይፈሩ ነበር። ረመዷንም ሆነ ከረመዷን ውጪ በኢባዳ ላይ በጣም ይጠነክሩ ነበር። እንዲ ከመታገላቸውም ጋር ረመዷን ላይ የሰሩትን ስራ አይቀበለንም ይሆን? በማለት አላህ ይፈሩ ነበር። ከዚህም ፍራቻ የተነሳ ወደ አላህ በመመለስ እስቲግፋርን ይጠይቁ ነበር።
«መጃሊሱ ሸህር ረመዷን»
🛑👉እኛስ ከነሱ አንፃር የት ነን? ምንስ እየሰራን ነው? አጨራረሳችንን በመልካም ለማሳመር ምን ያክል እየጣርን ነው? መልሱ ለሁላችንም ግልፅ ነው።
•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyruነዐም ነዩ ሶደቃም ስጡ ማንኛውንም መልካም ሥራ ስሩ ነገር ግን አግባብ ይኑረው በተለይ በተለይ ኒያ ስታደርጉ ሁለት ሶስት ቦታ እንደምትነይቱ ካወቃችሁ በመጠኑ አድርጉት! አሁን ላይ ደግሞ በየ ቀኑ በተለያዩ ሀገራት ለተለያዩ መዋጮዎች ፕሮግራም እየተያዘ ነው ስለዚህ እናንተ አታስተዉሉም︎⁉ በመጠኑ ገምታችሁ ይሄን ለዚህ ይሄን ለዛ ማለት ያቅታችኋ⁉ አንድ ጉርፕ ላይ 100ሽ እስከ 200ሽ ከዛም በላይ የምትነይቱ እህቶች ይቅርታና ትንሽ ማስተዋል የቀለላችሁ ይመስለኛል። አብዛኞቻችሁ ደግሞ ለቤተሰብ 20 ሪያል ካርድ ሞልታችሁ መደወል የሚያቀጠቅጣችሁ ናችሁ ሚዲያ ላይ ያለ መጥን ገንዘብ የምትበትኑት ለታይታና ለምርቃና አትስሩ! ራሳችሁን ዞር ብላችሁ እያያችሁ ስሩ ባረከሏሁ ፊኩነ ዛሬ ረመዷን ስለሆነ ሥራ ቢገኝም ረመዷን ሲያበቃ ስንት እና ስንት እህቶች እንደምንቸገር ለአለም የሚሰወር አይደለም። በስራ እጦት በርሀብ በችግር እየተሰቃዩ ስንቶችን አይተናል ባለፉት ወራቶች ለምን ልብ አንገዛም⁉ ሶደቃ ስለበዛ ሳይሆን ግምት የሚገባው ኢኽላስ መኖር አለመኖሩ ነው። ኢኽላስ ከሌለው አይደለም መቶ ሽ ያለ የሌለ ንበር ብታወጭ አላህ ዘንድ ምንም የሚያዝ ነገር የለም። ኢኽላስ ካለ ደግሞ ለምን አንድ ብር አትሆንም ሚዛኗ የላቀ ነው።
መቀደም ያለበትን አስቀዲሙ! ብዙ የምናዉቃችሁ አላችሁ ለቤተሰቦቻችሁ ምንም ሳታደርጉ በየ ጉርፑ በምርቃና ከመጥን በላይ የታወጡ ለምን ስንት መከራ አይተዉ ከአላህ በታች እዚህ ደረጃ ያደረሱሽ ቤተሰቦችሽን ሌላው ቢቀር ደዉሎ ሠላም ማለት ትነፍጊያቸዋለሽ⁉ ሁላችንም አላልኩም ግን በተጨባጭ አላችሁ
ብዙ ጊዜ የኒያ ፕሮግራም ሲያዝ እህቶች እህቶች እየተባለ ነው ለምን ⁉ ወንዶች ጀነትን አይፈልጉም⁉ እነሱ በሶደቃ አልታዘዙም⁉ የነሱ ተምሳሌት አቡ በክር፣ ዑመር رضي الله عنهما አያወጡም ነበር ለምን ስለ ሴት ሶሓቢያት ብቻ ይዘመራል⁉ እናንተ የሴት ስብስቦች ሆይ! ሶደቃ ስጡ ሲባል ወርቃቸውን እያወጡ ሰጥተዋል። ብሎ ያወራል እሱስ አቡበክር ሙሉ ንብረቱን አልሰጠም ⁉ ዑመር የንብረቱን ግማሽ አላወጣም⁉ ሐቂቃ ሴት ልጅ በሰው ቤት ከአጅ'ነብይ ቤት እየሰራች ለዛውም ሥራ በጠፋበት ገንዘብ አወጣጣችሁን ገደብ ልታበጁበት ይገባል። ልብ በሉ አትነይቱ አንነይትም አይደለም ግን ስንነያ አስር ቦታ የኒያ ፕሮግራም ቢኖር ለአስሩም የሚሆነን በአቅማችን እንመጥን ነው የራሳችንንም መዉደቂያ እያየን! ዛሬ ሀይ ሀይ ያለሽ ነገ በየ ጓዳዉ ይገባል ሥራ ብታጭ ቢቸግርሽ ሠላም እንኳን አይልሽም።
እንደዉም ዘወር ብሎ ገንዘብሽን በየ ቦታው እየረጨሽ እያለ በየ ቻናሉ ያብጠለጥልሻል ደግሞም እያየን ነው እየተባልን።
=
t.me/Nisau_As_Selefiya/6442
t.me/Nisau_As_Selefiya/6442